የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር የመጀመሪያ ዙር ህዝባዊ ትግል ፕሮግራሙን ይፋ አደረገ የ24 ሰዓት (የአዳር) የተቃውሞ ሰልፍ ተጠርቷል( VIDEO )
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር – ጥቅምት 12 ቀን 2007 ዓ.ም 9 ተቃዋሚ ፓርቲዎች የመሰረቱት ትብብር ‹‹ነጻነት ለፍትሃዊ…
ጦማርያነና ጋዜጠኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ።ችሎቱና 2 ዳኞች ተቀይረዋል።ለህዳር 3 ቀጠሮ ተሰቷል። የዋስትና ጉዳይ ለነገ ተቀጥሯል።
የበፍቃዱ ሃይሉ ወንድም በፎቶ ማንሳት ሙከራ ተይዟል።የዋስትና ጉዳይ ለነገ ተቀጥሯል።Minilik Salsawi193 ቀናት ካለምንም ማስረጃ ሃሳባቸውን በነጻነት…
በአዲስ አበባ የታክሲዎች የስራ ማቆም አድማ ይደረጋል የሚል ፍራቻ ተከስቷል።
– የወያኔ ልማታዊ ዲሞክራሲ የህዝብን መጉላላት እንደጨመረ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አማረሩ። – አዳማ ናዝሬት…
በወያኔ ባለስልጣናት እና በቅርብ ሰዎቻቸው ዘንድ ከፍተኛ ድንጋጤ እየታየ ነው። የሃገሪቱን ጉዳይ በተመለከተ ለበታች “ተከታይ ” ባለስልጣናት መረጃ መስጠት ቆሟል።
– የመከላከያ እና ፖሊስ ሰራዊቱ ላይ አለመተማመኑ እየጨመረ መጥቷል።– የደህንነት አባላቱ መረጃን በግል ጥቅም በመለወጥ እየሰሩ…
የኢትዮጵያና የግብፅ የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ አዲሳባ ላይ እየተካሄደ ነው /ድምፅ – በአዲስ መረጃ የታደሰ/ – ኖቬምበር 04, 2014
Egaptian Foreign Minister, Sameh Shoukry’s visit to Ethiopia – updated on 11-03-14
ቅ/ሲኖዶስ: በምዕራብ ወለጋ እና ቄለም ወለጋ የተሐድሶ መናፍቃን ፈተናና በጋምቤላ የጸጥታ ችግሮች ጉዳይ ውሳኔ አሳለፈ
በቅዱስ ሲኖዶስ የተወገዙ የተሐድሶ መናፍቃን (አላውያን) ድርጅቶችና ግለሰቦች አስተዳደራዊ ችግርንና ጎሳዊ ርእዮታዊ ጥላቻን ሰበብ በማድረግ ቤተ…
የመኢአድ አባላት እየታደኑ በመታሰር ላይ ናቸው
ጥቅምት ፳፫(ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መጪውን ምርጫ ተንተርሶ በሚመስል መልኩ በምስራቅና ምእራብ ጎጃም…
ለሁለት ወራት ደሞዝ ያልተከፈላቸው የኢትዮ-ድሪም ሰራተኞች የአንድ ወር ደመወዝ ተከፈላቸው
ጥቅምት ፳፫(ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሆለታ ገነት የሚገኘው የሼከ አላሙዲ ንብረት የሆነው “ኢትዮ…
እንባጮ ተብሎ የሚጠራው አደገኛ መጤ አረም በጣና ሃይቅ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ መሆኑን የአካባቢው አርሶ አደሮችና ባለሙዎች ተናገሩ፡፡
ጥቅምት ፳፫(ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መጤ አረሙ ከሸፈነው መሬት ሁለት ሺህ ሄክታር በሩዝ…