ሰበር!…..ከባድ ተኩስ በወልድያ ከተማ! የሰሜን ወሎ ዞን መቀመጫ በሆነችው ወልድያ ከተማ ከምሽቱ 5:35 ጀምሮ ለደቂቃዎች የቆየ ከባድ የተኩስ ድምፅ መሰማቱን የከተማዋ ነዋሪዎች ለመረብ ሚዲያ ገልፀዋል። የተኩስ ድምፁ የተሰማው በከተማዋ አዳጎ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ በሚገኘው የአድማ ብተና ካምፕ ውስጥ ነው ተብሏል። …

ወልዲያ በከባድ ተኩስ ስትናጥ አደረች Read more »

ኢትዮጵያና አፍሪካ ታላቁን ልጃቸውን አጥተዋል! የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ አገራቸውን ብሎም አሕጉራቸውን አፍሪካን በቅንነት፣ በታማኝነት፣ በአገር ፍቅር ስሜትና በልቀት ሲያገለገሉ የኖሩት ታላቁ የኢትዮጵያ አገልጋይ ዶክተር ምናሴ ኃይሌ በተወለዱ በ95 ዓመታቸው መስከረም 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም …

የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ምናሴ ኃይሌ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል Read more »

ፀረ ህዝብ የሆነዉ ብልፅግና በእስቴ መካነየሱስ ከተማ አሰቃቂ ተግባር መፈፀሙ ተሰማ!! የእስቴ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ማንተፋርዶ ሞላ የተባለ ሆድ አደር ባንዳ የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ኮር አንድ ጉና ክፍለጦር አስቴ ዴንሳ ብርጌድ ሻለቃ ሁለት …

ፀረ ህዝብ የሆነዉ ብልፅግና በእስቴ መካነየሱስ ከተማ አሰቃቂ ተግባር መፈፀሙ ተሰማ!! Read more »