ከአውሮፓዊያኑ 2016 እስከ 2024 ባሉት ዓመታት ኢትዮጵያ ኢንተርኔት በመዘጋት ከአፍሪካ የቀዳሚነት ደረጃ መያዟን “ኢንተርኔት ሸትዳውን ኢን አፍሪካ” የተሠኘ ጥናት አመልክቷል። በአሕጉር ደረጃ በተጠቀሠው ጊዜ 190 ያህል የኢንተርኔት መዘጋት ክስተቶች እንደተመዘገቡ የጠቀሠው ጥናቱ፣ ኢትዮጵያ በዚህ ጊዜ ውስጥ 30 ጊዜ ኢንተርኔት ማቋረጧን …

ኢትዮጵያ ኢንተርኔት በመዘጋት ከአፍሪካ የቀዳሚነት ደረጃ መያዟን “ኢንተርኔት ሸትዳውን ኢን አፍሪካ” የተሠኘ ጥናት አመልክቷል። Read more »

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌትናንት ጀኔራል ታደሠ ወረደ፣ ፌደራል መንግሥቱ በትግራይ ላይ ሌላ ዙር ጦርነት ለመክፈት ዝግጅት እያደረገ ይገኛል በማለት ዛሬ በኢትዮጵያ ከተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ሃላፊ ጋር በተወያዩበት ወቅት መናገራቸውን የክልሉ ኮምንኬሽን አስታውቋል። ጀኔራል ታደሰ፣ ጊዜያዊ አስተዳደሩ የጦርነት ደመናን …

ፌደራል መንግሥቱ በትግራይ ላይ ሌላ ዙር ጦርነት ለመክፈት ዝግጅት እያደረገ ይገኛል Read more »

“አድማ ብተና ግልገል ፋኖ ነው፡ ካሁኑ መጥፋት አለበት” የመከላከያ ሰራዊት አዛዦች! የአገዛዙ ወታደሮች በተስፋ መቁረጥ ተሞልተዋል። በለስ የቀናቸው ከስምሪት ቀጠናቸው እየጠፉ ሕይወታቸውን ሲታደጉ፡ ይሄንን ወርቃማ እድል ማገኘት ያልቻሉት ደግሞ እርስ በእርሳቸው ተኩስ ከፍተው እየተገዳደሉ ነው። መከላከያ ሰራዊቱ የቡድን መሣሪያ ጭምር …

“አድማ ብተና ግልገል ፋኖ ነው፡ ካሁኑ መጥፋት አለበት” የመከላከያ ሰራዊት አዛዦች! Read more »

የሸገር ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጋዜጠኞች ትዕግስት ዘሪሁንና ምንታምር ጸጋው ላለፉት 17 ቀናት በፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ውስጥ ታስረው እንደሚገኙ ሸገር ዘግቧል። ፖሊስ ጋዜጠኞቹን በቁጥጥር ስር ያዋላቸው፣ ለጤና ባለሞያዎች ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ጤና ሚንስቴር ባወጣው አዲስ መመሪያ ዙሪያ ባአንድ የሕክምና ባለሙያ …

ፍርድ ቤት በዋስ የለቀቃቸውን ጋዜጠኞች ፖሊስ አፍኖ እንደያዛቸው ነው Read more »

ኢሕአፓ፣ መኢአድ፣ እናት ፓርቲ፣ አንድ ኢትዮጵያ ዲሞከራሲያዊ ፓርቲና የአማራ ግዮናዊ ንቅናቄ ቅንጅት መስርተዋል። ፓርቲዎቹ ቀድም የመሠረቱት፣ ኃይላቸውን ለማሰባሰብና በምርጫ ወቅት ትብብር ለማድረግ መኾኑን የኢሕአፓ ዋና ጸሐፊ ሚስጥረሥላሴ ታምራት ለዋዜማ ተናግረዋል፡፡ ኾኖም ፓርቲዎቹ በቀጣዩ ምርጫ ስለመሳተፍ ገና ያልወሰኑ ሲኾን፣ ቅንጅቱ ወደፊት …

ቅንጅት ተመሰረተ Read more »

የኢትዮጵያ የእዳ ጫና አስተማማኝ ደረጃ ላይ አይደለም ሲል ዓለማቀፉ የገንዘብ ተቋም ባወጣው አዲስ ሪፖርት አስጠንቅቋል። ተቋሙ፣ አገሪቱ ከፍተኛ እዳ እንደተጫናትና ከፍተኛ የጥሬ ገንዘብ እጥረትና የውጭ እዳ የመክፈል አቅም ውስንነት እንደገጠማት ገልጧል። የአገሪቱ የውጭ እዳ ጫና ወሳኝ ደረጃዎችን ማለፉን፣ ከአጠቃላይ ዓመታዊ …

የኢትዮጵያ የእዳ ጫና አስተማማኝ ደረጃ ላይ አይደለም Read more »

የጠ/ሚሩን አዲስ መፅሀፍ በግዴታ ግዙ እየተባልን ነው በማለት የንግድ ባንክ ሰራተኞች አማረሩ (መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ በሚድያዎች አበይት ክስተት ሆነው ከሰነበቱ ጉዳዮች አንዱ መስከረም 6 ቀን ለንባብ የበቃው በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የተፃፈው ”የመደመር መንግሥት” የተባለው መፅሀፍ ነው። በመደመር እሳቤ ላይ …

የጠ/ሚሩን አዲስ መፅሀፍ በግዴታ ግዙ እየተባልን ነው በማለት የንግድ ባንክ ሰራተኞች አማረሩ Read more »

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ እንደቶ ቀበሌ ሰኞ’ለት ታጣቂዎች በፈጸሙት “ሐይማኖት ተኮር” ጥቃት ሁለት የኦርቶዶክስ ኃይማኖት ተከታይ ምዕመናን መገደላቸውን የማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ዘግቧል። “ሐይማኖት ተኮር” ነው በተባለው ጥቃት፣ ከበደ ማሞ የተባሉ የ65 ዓመት አዛዉንትና የ6 ልጆች አባት …

በኦሮሚያ ታጣቂዎች በፈጸሙት “ሐይማኖት ተኮር” ጥቃት ሁለት የኦርቶዶክስ ኃይማኖት ተከታይ ምዕመናን ተገደሉ Read more »

ብሪታንያ፣ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር በገባችበት የባሕር በር ውጥረት ጋር በተያያዘ የተሳሳተ ስሌት እንዳትይዝ የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴቪድ ላሚ ለኢትዮጵያ አቻቸው ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ባለፈው ነሃሴ ማስጠንቀቂያ አዘል ምክር ሰጥተው እንደነበር የብሪታኒያ ፓርላማ አባላት ማክሰኞ’ላት ባደረጉት አንድ ውይይት ተገልጧል። ላሚ ኢትዮጵያ …

ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር በገባችበት የባሕር በር ውጥረት ጋር በተያያዘ የተሳሳተ ስሌት እንዳትይዝ የብሪታንያው ባለስልጣን ዴቪድ ላሚ መክረዋል Read more »

የኬንያ ፓርላማ አባል የሆኑት ፋራህ መዓሊም፣ ኤርትራ፣ ሶማሊያ፣ ጅቡቲ እና ሱዳን የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይን ጨምሮ የኢትዮጵያ መንግሥታት በቀጠናው ያራምዱታል ያሉትን የማናለብኝነት ፖሊሲ ለመመከት፣ የጋራ ወታደራዊ ትብብር ስምምነት እንዲፈራረሙ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሠፈሩት መልዕክት ጥሪ አድርገዋል። ኢትዮጵያን ከእስራኤል ጋር ያመሳሰሉት …

ኢትዮጵያ ልክ እንደ እስራኤል በሐሰት ታሪክ እና በምዕራባዊያን ያልተቆጠበ ድጋፍ አቅሏን ስታለች! (የኬንያ ፓርላማ አባል) Read more »