ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፤ የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት ሕወሃት መሣሪያ እንዲደብቅና ተዋጊ እንዲያሠለጥን አይፈቅድም በማላት ዛሬ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች በሠጡት ምላሽና ማብራሪያ ላይ ተናግረዋል። ዐቢይ፣ መሣሪያ ደብቆ ማስቀመጥም ሆነ በኮንትሮባንድ ማስገባት በስምምነቱ ላይ የለም በማለት የሕወሓት አመራሮች …

ትግራይ እና አማራ ክልሎች የሚወዛገቡባቸው አካባቢዎች እጣ ፋንታ “በሕዝበ ውሳኔ” ይወሰናል። ( አብይ አሕመድ) Read more »

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ ============ (ጥቅምት፲፯/፳፻፲፰ ዓ.ም) በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ +++++++ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የሚመራው፣ የሐዋርያት መንበር ወራሽ የሆነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ “ወይኩን ጉባኤ …

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ Read more »

በአፋር ክልል ገዋኔ ወረዳ ትናንት ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ለ 8 ወራት ደመወዝ አልተከፈለንም ያሉና የመንግስት ሰራተኞች የመጠጥ ውኃ በአግባቡ እየቀረበ አይደለም የሚሉ የወረዳው ነዋሪዎች የኢትዮጵያ ጅቡቲን አውራ ጎዳና መንገድ ለሰዓታትበመዝጋት ተቃውሟቸውን ማሰማታቸው ተነገረ፡፡  ለተቃውሞወደ አደባባይ የወጡ የገዋኔ ነዋሪዎች …

የኢትዮጵያ ጅቡቲን አውራ ጎዳና መንገድ መዘጋት Read more »