የገንዘብ ሚኒስቴር የንብረት ታክስ የሚጣልበትን እና የሚሰበሰብበትን መንገድ በተመለከተ ዝርዝር መረጃዎችን የያዘ “ሞዴል” ረቂቅ ሕግ በታኅሣሥ 2018 ዓ.ም. መጀመሪያ ወደ ክልል እና ከተማ አስተዳደሮች ልኳል። የንብረት ታክስን የመጣል እና የመሰብሰብ መብት የክልሎች ቢሆንም ከግብሩ ጋር ለሚያወጡት ሕግ “መነሻ የሚሆን ሞዴል” …

አዲሱ የንብረት ታክስ ረቂቅ ሕግ ከግብር ነጻ የሚሆን ቤተሰብን እንዴት ይለያል? Read more »

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከጎርጎሪያኑ ህዳር 25 እስከ ታህሳስ 10  እየተካሄደ ያለውን «የፆታን መሰረት ያደረገ  ጥቃት ይቁም  የ16 ቀናት ዘመቻ » ምክንያት በማድረግ የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት  ከሶስት ሴቶች አንዷ በህይወት ዘመኗ ጾታዊ ጥቃት ይደርስባታል።ጥቃቱ በአብዛኛው የቅርብ በምትለው ሰው የሚፈፀም ነው። ጾታን …

ጦርነት ያባባሰው ወሲባዊ ጥቃት በአማራ ክልል Read more »

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሳምንት በብራውን ዩኒቨርሲቲ በተፈጸመ የጅምላ ጥቃት ሁለት ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ የአሜሪካን ግሪን ካርድ ሎተሪን (ዲቪ) አገግደዋል። ጥቃቱን ፈጽሟል ተብሎ የተጠረጠረው እና ሐሙስ ዕለት ሞቶ የተገኘው ፖርቹጋላዊው እአአ በ2017 ዲቪ ሎተሪ አሸንፎ ወደ አሜሪካ የገባ ሲሆን ግሪን …

ትራምፕ ዲቪን ማገዳቸው ኢትዮጵያውያን ላይ ምን ጫና ያሳድራል? Read more »

  ” ቤቴና መሶቤ ሙሉ ነበር ከቀዬ ከተፈናቀለኩ በኃላ ግን ሁሉ ባዶ ታሪክ ሆኗል ፤ እኔና 6 ቤተሰቦቼ ከምንበላው ጦማችን የምናድርበት ጊዜ ይበዛል ድረሱልን ” – በመጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃይ ➡️ ” ጊዚያዊ አስተዳደሩና የመንግስት መዋቅሩ ረሀቡ መከሰቱ በማህበራዊ የትስስር …

በረሀብና ረሃብ ወለድ በሽታ ብቻ 350 ሰዎች አልቀዋል Read more »

ላልተገራ ሥልጣን መታዘዝ እና ከአንባገነናዊ ባህሪ ጋር መዋሃድ፤ (ያሬድ ኃይለ ማርያም ) Obedience to authoritarian and internalization of authoritarian attitudes +++++ “Blind obedience to authority is the greatest enemy of truth” Albert Einstein እንደምን ከረማችሁ የመልዕክተ ቅዳሜ ታዳሚዎች? አሰልሳ ብቅ …

ላልተገራ ሥልጣን መታዘዝ እና ከአንባገነናዊ ባህሪ ጋር መዋሃድ፤ (ያሬድ ኃይለማርያም) Read more »

ካሜራ የተገጠመላቸው ገቢ ሰብሳቢዎች 11 ሰዓት ላይ ካሜራ ለቢሯቸው ካስረከቡ በኋላ ድጋሜ በመውጣት ዘረፋ ላይ እየተሰማሩ መሆኑ ታወቀ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ካሜራው ‘ሙሉ ለሙሉ ችግሩን ይቀርፋል’ ቢልም ገና ካሁኑ አንዳንድ ሰራተኞች የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም ገንዘብ ዘረፋ መጀመራቸውን መሠረት ሚድያ …

ካሜራ የተገጠመላቸው ገቢ ሰብሳቢዎች 11 ሰዓት ላይ ካሜራ ለቢሯቸው ካስረከቡ በኋላ ድጋሜ በመውጣት ዘረፋ ላይ እየተሰማሩ መሆኑ ታወቀ Read more »

ኢትዮጵያ በጋዛ የሰላም አስከባሪ ኃይል ውስጥ እንድትሳተፍ ከአሜሪካ ጥሪ እንደቀረበላት ተገለጸ። የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከቀናት በፊት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ጋር በስልክ መነጋገራቸው መገለጹ ይታወሳል። በወቅቱ በውይይቱ ሁለቱ ሀገራት ለቀጠናዊ መረጋጋት እና በአፍሪካ ቀንድ ሰላምን ለመገንባት …

ኢትዮጵያ በጋዛ የሰላም አስከባሪ ኃይል ውስጥ እንድትሳተፍ ከአሜሪካ ጥሪ ቀረበላት Read more »

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ  አምስት የአንድ ቤተሰብ አባላት በታጣቂዎች ታግተው መሰዳቸውን፣ ሁለቱ ቢመለሱም ሦስቱ ባለመለቀቃቸው የአካባቢው አመራሮች ለጉዳዩ ትኩረት እንዲሰጡ ነዋሪዎችና ቤተሰቦቻቸው ጠየቁ። እገታው የተፈጸመው ከአርሲ ሮቤ 6 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ “አኪያ” በሚባል ቦታ መሆኑን ገልጸው፣ “አምስት …

” ልጆቼን እንዳይገደሉብኝ ጠብቅልኝ እያልኩ አምላኬን እየለመንኩ ነው ያለሁት ” – ልጆቻቸው የታገቱባቸው የ90 አመት አረጋዊ Read more »

” በሁለት ቀናት እስከ 20 ሰዎች ተገድለዋል፣ በአንድ ወረዳ ብቻ። በሌሎችም አሉ። ከሁለት ቀናት በፊትም በአቦል ወረዳ ቁጥራቸው በትክክል ያልታወቁ በርካቶች ሞተዋል ” – የጋምቤላ ነዋሪዎች ➡️ ” በርካታ ቁስለኞች ወደ ህክምና ይላካሉ። በኛ ሆስፒታሉ የመጡት ብቻ ወደ 8 ይደርሳሉ። …

በሁለት ቀናት እስከ 20 ሰዎች ተገድለዋል፣ በአንድ ወረዳ ብቻ። በሌሎችም አሉ። ከሁለት ቀናት በፊትም በአቦል ወረዳ ቁጥራቸው በትክክል ያልታወቁ በርካቶች ሞተዋል ” – የጋምቤላ ነዋሪዎች Read more »

ብፁዕ አቡነ ያሬድ ከምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ተነሱ። ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ  ሀገረ ስብከቱን እንዲመሩ ተመድበዋል። ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የምሥራቅ አርሲ ሀገረስብከትን እስከ ግንቦት የቅዱስ ሲኖዶስ ርክበ ካህናት ጉባኤ ድረስ ደርበው እንዲመሩ በቋሚ ሲኖዶስ ተመደቡ። ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ የሶማሌ ክልል ጅግጅጋ …

ብፁዕ አቡነ ያሬድ ከምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ተነሱ Read more »

ፓርላማ ውስጥ ያሉ አንዳንድ የመንግስት ተጠሪዎችና የፅህፈት ቤት ሀላፊዎች በውጭ ጉዞ ስም የሚቀበሉት የአየር ትኬት ላይ ማጭበርበር እንደሚፈፅሙ ታወቀ “ከጉዞ ከቀሩ ለመንግስት ተመላሽ ይደረጋል እንጂ እንዴት ይሰረቃል?” ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/ba0

የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር፣ የአሜሪካን ግሪን ካርድ ሎተሪን (ዲቪ) አገደ። የዲቪ ሎተሪ ፕሮግራም የታገደው፣ ከቀናት በፊት አንድ በዲቪ ሎተሪ ወደ አሜሪካ የገባ የፖርቹጋል ተወላጅ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ በኹለት ሰዎች ላይ ከፈጸመው ግድያ ጋር በተያያዘ እንደኾነ ተገልጧል። የአሜሪካ ባለሥልጣናት፣ በዲቪ …

የአሜሪካ ዲቪ ታገደ ! Read more »

የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረመስቀል፣ የኢትዮጵያው ብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች ኤርትራ ከኢጋድ መውጣቷ “የመነጠል አጀንዳዋ” እና “ለበይነ መንግሥታታት መድረኮች ያላት ጥላቻ” ማሳያ ነው በማለት ላይ ይገኛሉ ሲሉ ተቹ። የማነ፣ ኾኖም ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የባሕር በር የመግባቢያ ስምምነት ስትፈራረም እና ከዚያም ኢትዮጵያ …

የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎችን ተቹ Read more »

ለጥይት መግዣ እና ለብልፅግና ፓርቲ ህንፃ ግንባታ የሚል አዲስ አስገዳጅ የህዝብ መዋጮ በበርካታ ቦታዎች መጀመሩ ታወቀ “ለአስተዳደር ህንጻ ግንባታ ከደሞዛችን ስንቆርጥ ከርመን የጨረስነው ከወር በፊት ነው፣ አሁን ደግሞ ለፓርቲ ተባልን”- የካፋ ዞን ጎባ ወረዳ የመንግስት ሠራተኞች – “ለጥይት መግዣ ብር …

ለጥይት መግዣ እና ለብልፅግና ፓርቲ ህንፃ ግንባታ የሚል አዲስ አስገዳጅ የህዝብ መዋጮ በበርካታ ቦታዎች መጀመሩ ታወቀ Read more »