Category: VIDEO ቪዲዮ
በደብረወርቅ ከተማ በተደረገ ውጊያ ከተገደሉ የወረዳ አመራሮችና የአድማ ብተና እንዲሁም የሚኒሻ አባላት መካከል የጥቂቶቹ ስም ዝርዝር ይፋ ሆኗል!
በደብረወርቅ ከተማ በተደረገ ውጊያ ከተገደሉ የወረዳ አመራሮችና የአድማ ብተና እንዲሁም የሚኒሻ አባላት መካከል የጥቂቶቹ ስም ዝርዝር ይፋ ሆኗል! በደብረወርቅ ከተማ ትናንት ታህሳስ 07/2018 ዓ/ም በተደረገ ውጊያ ከ50 በላይ የበአዴን ወታደሮች ሲገደሉ 27 ክላሽንኮቭ መሣሪያ መማረኩን መረብ ሚዲያ የቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ …
ጥብቅና የሚቆም በሌለበትና ገዳይ “በማይታወቅበት” የቀጠለው የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮችን የማጽዳት ተልዕኮ አኹንም ቀጥሏል! (በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ)
ጥብቅና የሚቆም በሌለበትና ገዳይ “በማይታወቅበት” የቀጠለው የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮችን የማጽዳት ተልዕኮ አኹንም ቀጥሏል! (በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ) በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች በኦርቶዶክስ እምነትና ንጹሓን ዜጎች ላይ የተጀመረው የማጽዳት ዘመቻ ከአርሲ ወደ ወለጋ ፊቱን በማቅናት የሆሮ ጉድሩ ወለጋ ሀገረ …
በ60 ቀናት አሜሪካን እንዲለቅቁ የተነገራቸው ኢትዮጵያዊያን ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል?
የፎቶው ባለመብት,Getty Images የምስሉ መግለጫ,ባለፈው ዓመት ሐምሌ ላይ የአሜሪካ የፀጥታ ሠራተኞች አንድ ስደተኛን የስደተኞች ጉዳይ ከሚታይበት ችሎት ይዘው ሲወጡ 16 ታህሳስ 2025 የአሜሪካ መንግሥት ከሦስት ዓመት በፊት ኢትዮጵያውያን በጊዜያዊ የሕግ ከለላ በአገሪቱ ውስጥ እንዲኖሩ እንዲሠሩ የፈቀደበትን አሠራር እንዲያከትም ወስኗል። በትግራይ …
በ60 ቀናት አሜሪካን እንዲለቅቁ የተነገራቸው ኢትዮጵያዊያን ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል? Read more »
በሆሮ ጉዱሩ በታጣቂዎች የተገደሉት የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቀሳውስት አስከሬን አለመገኘቱ ተነገረ
የፎቶው ባለመብት,EOTC የምስሉ መግለጫ,በታጣቂዎች ከተገደሉት መካከል መልአከ ኤዶም ቀሲስ ዱጉማ ዱፋ 16 ታህሳስ 2025 በኦሮሚያ ክልል፣ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሁለት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች በታጣቂዎች ከተገደሉ ቀናት ቢቆጠርም አስከሬናቸው እንዳልተገኘ ተገለጸ። ኅዳር 21 ቀን 2016 …
በሆሮ ጉዱሩ በታጣቂዎች የተገደሉት የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቀሳውስት አስከሬን አለመገኘቱ ተነገረ Read more »
የመረራ ጉዲና ኦፌኮ ለሁለት ተከፈለ ….. ተገንጥለው የወጠት አዲስ የፖለቲካ ድርጅት ለመመስረት መንገድ ጀምረዋል።
ከኦፌኮ በመውጣት አዲስ መንገድ በማማተር ላይ ያሉ ፖለቲከኛ በኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) በከፍተኛ አመራርነት ለዓመታት ያገለገሉ ፖለቲከኛ ደስታ ዲንቃ ከፓርቲው መውጣታቸውን አረጋገጡ፡፡ ፖለቲከኛው ከሌሎች የትግል አጋሮቻቸው ጋር በመሆን በሌላ የፖለቲካ ድርጅት ለመምጣት መንገድ ስለመጀመራቸውም ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል፡፡ የፖለቲካ አመለካከት ልዩነት.. …
የመረራ ጉዲና ኦፌኮ ለሁለት ተከፈለ ….. ተገንጥለው የወጠት አዲስ የፖለቲካ ድርጅት ለመመስረት መንገድ ጀምረዋል። Read more »
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ካህናት እንዴት ተገደሉ?
በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ አቅራቢያ ህዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቤተክርስቲያን አገልግሎት በሚመለሱበት ወቅት በታጠቁ አካላት ተይዘው ከተወሰዱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን አገልጋዮች መካከል ሁለት ካህናት ተገደሉ፡፡ ከታገቱ ከሁለት ሳምንታት ግድም በኋላ ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ ታህሳስ 04 ቀን …
በኢትዮጵያ እዳ እና ሀብት ዙርያ በፓርላማ ሊደረግ የነበረ ወሳኝ ውይይት አነጋጋሪ በሆነ ምክንያት ለሌላ ግዜ መተላለፉ ተሰማ፣
በኢትዮጵያ እዳ እና ሀብት ዙርያ በፓርላማ ሊደረግ የነበረ ወሳኝ ውይይት አነጋጋሪ በሆነ ምክንያት ለሌላ ግዜ መተላለፉ ተሰማ፣ ዝርዝሩን ይዘናል “የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ‘ይህ ሁሉ ሚዲያ ምንድን ነው? ብለው ከአዳራሹ ወጥተው ስልክ ካወሩ በኋላ ውሳኔውን አሳውቀዋል” ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/7f9
አዲስ እየተስፋፋ በመጣው የማርበርግ ቫይረስ ሁለት ወንድማማቾች በቀናት ልዩነት ህይወታቸው ማለፉ ታወቀ
በደቡብ ኦሞ ዞን እንደ አዲስ እየተስፋፋ በመጣው የማርበርግ ቫይረስ ሁለት ወንድማማቾች በቀናት ልዩነት ህይወታቸው ማለፉ ታወቀ “ወጣቱ በታመመ ሰዓት ሊጠይቁት የሄዱ በርካታ የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ስለነበሩ እነሱም በሙሉ ተለይተው ወደ ለይቶ ማቆያ ገብተዋል” ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/da4
ብልፅግና ቡድን በጉልበት ስራ የተሰማሩ ወጣቶችን አፍኖ “የሰላም አማራጭ የተቀበሉ ታጣቂዎች” በሚል ሐሰተኛ መረጃ እያሰራጨ መሆኑ ታውቋል።
ነውረኛው ብልፅግና ቡድን በጉልበት ስራ የተሰማሩ ወጣቶችን አፍኖ “የሰላም አማራጭ የተቀበሉ ታጣቂዎች” በሚል ሐሰተኛ መረጃ እያሰራጨ መሆኑ ታውቋል። ከጉልበት ሰራተኞች በተጨማሪ የባጃጅ አስከርካሪዎችንና የሊስትሮ ባለሙያዎችን በማፈን ነው የሐሰተኛ ፕሮፖጋንዳው ሰለባ ያደረጋቸው። አገዛዙ እስረኞችን ሰብስቦ “የሰላም አማራጭ የተቀበሉ ታጣቂዎች” በሚል በአዲስ …
ብልፅግና ቡድን በጉልበት ስራ የተሰማሩ ወጣቶችን አፍኖ “የሰላም አማራጭ የተቀበሉ ታጣቂዎች” በሚል ሐሰተኛ መረጃ እያሰራጨ መሆኑ ታውቋል። Read more »
ደቡብ አፍሪካ 14 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሃገሯ ሊገቡ ሲሉ በኤርፖርት መያዟን አስታውቃ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ቀጥታለች
ደቡብ አፍሪካ 14 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሃገሯ ሊገቡ ሲሉ በኤርፖርት መያዟን አስታውቃለች። የደቡብ አፍሪካ የድንበር አስተዳደር ባለስልጣን 5 ወንድና 9 ሴት ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ወደ “OR Tambo” አለም አቀፍ ኤርፖርት ቢደርሱም የመጡበት መንገድ አጠራጣሪ ሆኖ ስላገኘው ለተጨማሪ ምርመራ …
ደቡብ አፍሪካ 14 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ወደ ሃገሯ ሊገቡ ሲሉ በኤርፖርት መያዟን አስታውቃ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ቀጥታለች Read more »
” በሃገሬ ለመቆየት ህጋዊ መሰረት የሌላችሁ የኢትዮጵያ ዜጎች በ60 ቀናት ከሃገሬ ውጡ ” – አሜሪካ
አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ሰጥታ የነበረውን የጊዜያዊ ከለላ መብት አንስታለች። የአሜሪካ የሃገር ውስጥ ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ክርስቲ ኖዬም ለኢትዮጵያ ተሰጥቶ የነበረው የጊዜያዊ ከለላ መብት መነሳቱን አስታውቀዋል። አሜሪካ በጦርነት፣ በተፈጥሮ አደጋ ወይም በሌሎች ምክንያቶች ወደ ሃገራቸው መመለስ ለማይችሉ ዜጎች ጊዜያዊ ከለላ (Temporary …
” በሃገሬ ለመቆየት ህጋዊ መሰረት የሌላችሁ የኢትዮጵያ ዜጎች በ60 ቀናት ከሃገሬ ውጡ ” – አሜሪካ Read more »
አዲሱ የአሜሪካ ብሄራዊ የደኅንነት ስትራቴጂ ግጭቶችን ፈጽሞ አይፈታም (ኦብነግ)
አብዱራህማን መሃዲ የሚመሩት የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) አንጃ፣ አዲሱ የአሜሪካ ብሄራዊ የደኅንነት ስትራቴጂ በቀጠናው ውስጥ መንግሥታዊ ያልሆኑ ቡድኖችን ያገለለ በመሆኑ ግጭቶችን ፈጽሞ አይፈታም በማለት ተቸ። ቡድኑ፣ አሜሪካና አጋሮች በቀጠናው ሰላም ማስፈን ከፈለጉ፣ የሰላም ስምምነቶች በተመረጠ ሁኔታ ተፈጻሚ ሊሆኑ …
አዲሱ የአሜሪካ ብሄራዊ የደኅንነት ስትራቴጂ ግጭቶችን ፈጽሞ አይፈታም (ኦብነግ) Read more »