የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ገዳማትና አድባራት የአደረጃጀትና የአሠራር ለውጥ ጥናቱን በመደገፍ የፈነጠቀው ብሩህ ተስፋ በትግበራው እንዲቀጥል፣ ገዳማቱንና አድባራቱን የማይወክሉ ተቃዋሚ ነን ባዮች በብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ ላይ የሚሰነዘሩትን መሠረተ ቢስ ውንጀላ በመቃወም ለብፁዕነታቸው ተገቢው ድጋፍ እንዲደረግላቸው በመጠየቅ ያወጡት መግለጫ admin January 10, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic