የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ምናሴ ኃይሌ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል
ኢትዮጵያና አፍሪካ ታላቁን ልጃቸውን አጥተዋል! የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ አገራቸውን ብሎም አሕጉራቸውን አፍሪካን በቅንነት፣ በታማኝነት፣ በአገር ፍቅር ስሜትና በልቀት ሲያገለገሉ የኖሩት ታላቁ የኢትዮጵያ አገልጋይ ዶክተር ምናሴ ኃይሌ በተወለዱ በ95 ዓመታቸው መስከረም 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም …
የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ምናሴ ኃይሌ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል Read more »