በኢትዮጵያ 37 ሚሊዮን ዜጎች ለመሠረታዊ አገልግሎቶች ውኃ አያገኙም Konjit Sitotaw September 5, 2025 በኢትዮጵያ 37 ሚሊዮን ዜጎች ለመሠረታዊ አገልግሎቶች ውኃ ማግኘት እንደማይችሉ ተመድ በሪፖርቱ አስታወቀ ማኅበራዊ ሲሳይ ሳህሉ – September 3, 2025 የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መርጃ ድርጅትና የዓለም ጤና ድርጅት በጋራ ባወጡት ሪፖርት፣ በኢትዮጵያ 37 ሚሊዮን ዜጎች ለመሠረታዊ አገልግሎት የሚሆን ውኃ ለማግኘት አይችሉም አሉ፡፡ የሁለቱ የተመድ ድርጅቶች… https://ethiopianreporter.com/145309/