የዩናይትድ ስቴይትስ የብድር ጣራ መነሳትና አለመነሳት የሰሞኑ የመገናኛ ብዙሃን ትኩረት ሆኖ ነው የሰነበተው። የፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ …

የዩናይትድ ስቴይትስ የብድር ጣራ በዴሞክራቶችና በሪፐብሊካኖች መካከል ያስነሳው ውዝግብ ቀጥሏል Read more →

በአፍሪቃ ቀንድ ግማሽ ሚሊዮን የሚደርሱ ሕፃናት ከተመጣጠነ ምግብ እጦት ጋር በተያያዘ ለማይቀር የሞት አደጋ ተጋልጠዋል፤ ሲል …

በአፍሪካ ቀንድ ለምግብ ዕጥረት የተጋለጡ ከሚልዮን በላይ ህፃናት የሞት አደጋ እንዳዣበበባቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አሳሰበ Read more →

በኢትዮጵያ በተከሰተው ድርቅ በእጅጉ የተጎዱት በተከታታይ ዓመታት ለድርቅ አደጋ የተጋለጡ የአርብቶ አደሩ አካባቢዎች መሆናቸው ተገለጠ። የአልሚ …

በኢትዮጵያ በድርቅ ሳቢያ ተረጂዎች ቀያቸውን አይለቁም፤ ሲል የኢትዮጵያ መንግስት አስታወቀ Read more →

መሃል ከተማ የሚገኙ መናኸሪያዎች ወደ አዲስ አበባ መውጫዎች መዛዎራቸው ለከፍተኛ መንገላታትና ወጪ አጋልጦናል በማለት ተገልጋዮች አማረሩ። …

መናኽሪያዎች ከመሃል አዲስ አበባ በመውጣታቸው ለተጨማሪ ወጪና እንግልት ተዳረግን ሲሉ ተገልጋዮች አማረሩ Read more →

የአፍሪቃ ህብረት ከሁለት ሳምንትት በፊት ባካሄደው ጉባኤ አለም አቀፍ የወንጀል ችሎት በሙዐማር ጋዳፊ ላይ ያወጣውን የእስራት …

የወንጀል ችሎት በጋዳፊ ላይ ያወጣውን የእስራት ማዘዣ የአፍሪቃ ህብረት አንቀበልም አለ Read more →

«ባህላችን የሁለንተናዊ ማንነታችን መሠረት ነውና እሱን ይዘን እንከኖቹን ነቅሰን ማሻሻልና ማጎትበት እንችላለን፤» የሚለውን መከራከሪያ የያዘ ተከራካሪ …

ክርክር፥ ባህላችን በፖለቲካችን ላይ ያለው አንድምታ Read more →

  የዛሬው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ፕሮግራማችን – ኢትዮጵያ የ $398 ሚልዮን ዶላር የምግብ እርዳታ ያስፈልጋታል ተባለ -በኢትዮጵያ …

ኢትዮጵያ $398 ሚልዮን ዶላር የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋት ገለጸች Read more →

የደቡብ ሱዳን አስተዳድር ለቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት መንግስቱ ኃይለማርያም ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት ሰርቷል በሚል የተሰራጩ ዘገባዎችን አስተባበለ። …

ደቡብ ሱዳን ለመንግስቱ ኃይለማርያም ቤት ሰርታለች የሚሉ ዘገባዎችን አስተባበለች Read more →

የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በ60 አመታት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ድርቅ ተመትተዋል፡፡ በዚህም መሰረት በኬንያ 3.5 ሚሊዮን ፥በኢትዮጵያ …

በደቡብና ምስራቅ ኢትዮጵያ ከተራቡ ሰዎች በተጨማሪ ሶማሊያዊያን ስደተኞች እርዳታ ይሻሉ Read more →