በዶሎ ኦዶ በሰደተኞች ሰፈሮች የሚገኙ የሶማልያ ስደተኞች ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ ነው ተባለ
በመጠለያዎቹ ያሉት ትንንሽ ልጆች በምግብ እጥረት እንደማቀቁ ተገለጸ
በመጠለያዎቹ ያሉት ትንንሽ ልጆች በምግብ እጥረት እንደማቀቁ ተገለጸ
በኢትዮጵያ የበቆሎ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ ተጠቃሚዎችና የችርቻሮ ነጋዴዎች መማረራቸውን ይናገራሉ። ዘጋቢያችን እስክንድር ፍሬው …
የአፍሪካ ኅብረት የዚህ ዓመቱን የመሪዎች ጠቅላላጉባዔ አዲስ አበባ ላይ ጠርቶ በነበረ ጊዜ የኤርትራ መንግሥት መጠነ ሰፊ …
«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው ፕሮግራማችን ሶስት ርዕሶችን ይዞ ቀርቧል። – ኤርትራ አዲስ አበባን ባግዳድ የማድረግ እቅድ እንደነበራት …
የአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ ዝግጅቶቹን እንዲቀይር ከኢትዮጵያ መንግስት የሚደርስበት ምንም አይነት ጫና እንደሌለ አስታወቀ። የሚመራው በነጻነት እንዲያገለግል …
ኤርትራ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታ ምክር ቤት ፊት ቀርባ ጉዳይዋን ለማብራራት ባለፈው ሰኔ ወር በጠየቀችው መሰረት …
ኤርትራ ስለ ሶማልያ በሚደረጉ ስብሰባዎች እንዳትገኝ መታገድዋን አቶ የማነ ገብረአብ ገለጹ Read more →
ሳምንታዊው “ኢትዮጵያ በጋዜጦች” ዝግጅታችን -African Institute of Mathematical Science በኢትዮጵያ እንደሚመሰረት ተገለጸ -የአውቶብስ አገልግሎት በሀዋሳ ከተማ …
African Institute of Mathematical Science በኢትዮጵያ እንደሚመሰረት ተገለጸ Read more →
በአፍሪካ ቀንድ ከአሥር ሚሊየን በላይ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ 4 ነጥብ 5 ሰው ለረሃብ ያጋለጠ ባለፉት ስድሣ ዓመታት …
እርዳታ በማይደርስባቸው የሶማሊያ ደቡባዊ ቀጣናዎች ድርቅ ያስከተለው ከፍተኛ የምግብ ዕጥረት ዕለቂት ሊያስከትል ወደሚችል ርሃብ መሽጋገሩን የዓለም …
ባለሥልጣናቱ ትናንት በውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ መሰሉ ባለፉት ስድሣ ዓመታት ባልታየው በዚህ ድርቅ …