ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ የዓመት አጋማሽ የፓርላማ ንግግር
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ለፓርላማ ላሰሙት ሪፓርት ከምክር ቤት ተወካዮች የቀረበዉን ጥያቄና ጨምሮ መለስካቸዉ አመሃ ያጠናቀረዉን ሪፓርት…
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ለፓርላማ ላሰሙት ሪፓርት ከምክር ቤት ተወካዮች የቀረበዉን ጥያቄና ጨምሮ መለስካቸዉ አመሃ ያጠናቀረዉን ሪፓርት…
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ “በፖለቲካ ተቃውሞ ስም የአገር ደህንነትን የሚፈታተኑ ግለሰቦችን” መቅጣት እንደሚቀጥል ለፓርላማ ተናገሩ።
አንድነት ፓርቲ የሊዝ አዋጁ እንዲሻር ጠየቀ
የደንበኞችን እርካታ ከመፍጠር አንፃር ባለፉት ስድስት ወራት የተሣካ ሥራ ማከናወኑን ኢትዮ-ቴሌኮም አስታውቋል። ቪኦኤ ካነጋገራቸው ደንበኞች አብዛኞቹ…
«አሥራ አራቱም ግለሰቦች የተሰማሩበት አቅጣጫ ቢለያይም፤ በመሠረቱ አንድ ሆኖ ያገኘሁት፤ ዜጎች፥ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ በአካባቢያቸው…
ሃኪምዎን ይጠይቁ በአንጀት መታጠፍ በሽታ ምንነትና ህክምና ዙሪያ ከአድማጮች ለደረሱ ጥያቄዎች የባለ ሞያ ምላሽ አፈላልጓል። ሞያዊ…
ከመቶ በላይ አባሎቹ በደቡብ ኢትዮጵያና በሌሎችም ክልሎች መታሠራቸውን የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ይፋ አደረገ።
«መንግስትን በኃይል ለመናድ የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን ተግባር ለማስፈፀም የሚንቀሳቀስ በአሸባሪነት ተወንጅሎ ፍርድ ቤት እንደሚቀርብ ተረጋግጧል። የሆነውም ይሄው…
«የትኛውም መንግስት የሽብር አደጋዎችን የመከላከል ግዴታ እንዳበት ግልጽ ነው። ሆኖም የጸረ-ሽብር ህጎች አተገባበር አንዳንዴ የንግግርና የመገናኛ…
“የምክር ቤቱ አሠራር ዴሞክራሲያዊ አይደለም”