Minilik Salsawi – ከተለያዩ የኢሕአዴግ ካድሬዎች በተለያዩ የማህበራዊ ድህረገጽ የተሰበሰበ መረጃ እንደሚያመለክተው ኢሕአዴግ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ …

ኢሕአዴግ እየሰራ ያለው ፕሮፓጋንዳ ኪሳራ እንደሆነ ካድሬዎቹ እየተናገሩ ነው:: Read more →

የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ የሳምንቱን ዜናዎች ትረካዎችን እንዲሁም ዝግጅታችንም በሙዚቃዎች ታጅቦ ቀርቧል [youtube http://www.youtube.com/watch?v=wslR2idxuIc]

Minilik Salsawi መልካም እና ጽኑ ታጋዮች እንደተጠበቁ ሆነው በስለናል የትግል ልምድ አለን ከሚሉ ፖለቲከኞች ጀምሮ እዚህ …

ሊቆም የሚገባው ጥላቻ ምቀኝነት ቅናት ክፋት እና ግለኝነት የተጠናወተው ፖለቲካ ( ‎ምንሊክ ሳልሳዊ‬ ) Read more →

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ለህዳር 21 ተቀጠሩ ‹‹የሽብር ተከሳሽ በመሆናችን ህክምና ተከልክለናል›› ተከሳሾቹ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የኢትዮ-ኤርትራ …

ድንበርን አቋርጠው ሽብርተኛ ድርጅትን ሊቀላቀሉ ሲሄዱ ተይዘዋል በሚል የተከሰሱ ለህዳር 21 ተቀጠሩ:: Read more →

Minilik Salsawi – መጀመሪያ ማወቅ ያለብን የማያቋርጠው ትግላችን ፍሬ እያፈራ መሆኑን እና ጥንካሬን እያላበሰን መሆኑን አንዘንጋ::በአዲስ …

የተፈቱ እስረኞች በማያቋርጥ የትግል ውጤት ሂደት እንጂ በወያኔ የዋህነት አይደለም:: Read more →

ሰሎሜ ጉልላት የተባለችው የ20 ዓመት ወጣት ከጓደኛዋ ጋር በመሆን በለቡ ኮንዶሚኒየም ቤቶች አካባቢ በሚገኝ የጓደኛቸው መዝናኛ …

ወጣት ሶሎሜን የገደላት ፖሊስ ጭንቅላቱን በጥይት መትቶ ራሱን ለማጥፋት ሞክሮ ተርፏል:: Read more →

የወንድሞችን መፈታት አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ ማክሰኞ መስከረም 4/2008 የመግለጫው ፒዲኤፍ ቅጂ ሊንክ፡- http://goo.gl/dc4RPE …

የወንድሞችን መፈታት አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ Read more →

“በምህረት” እንዲፈቱ ከተወሰነላቸው ኡስታዞቻችን እና ወንድሞቻችን መካከል አራቱ ተፈቱ! አቡ ዳውድ ኡማን በሃሰት በሽብር ወንጀል የተፈረደባቸው …

“በምህረት” እንዲፈቱ ከተወሰነላቸው በኡስታዝ አቡበከር አህመድ መዝገብ በሃሰት የተፈረደባቸው መካከል አራቱ ተፈቱ! Read more →