Author: Konjit Sitotaw
ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ
ዜና ዕረፍት፣ ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የገዳማት መምሪያ የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ። ቅዱስ ሲኖዶስም “ሥርዓተ ቀብራቸው በደብረ ሊባኖስ ገዳም ይፈጸማል” ሲል የጠቅላይ ቤተ ክህነት ቴሌቪዥን ዘግቧል። …
በበርካታ የአሜሪካ ግዛቶች ውስጥ በተከሰተው እጅግ ከባድ ቅዝቃዜ ያለበት የአየር ሁኔታ ምክንያት በተለያዩ ቦታዎች የሰዎች ሕይወት እየጠፋ ነው ተባለ።
በበርካታ የአሜሪካ ግዛቶች ውስጥ በተከሰተው እጅግ ከባድ ቅዝቃዜ ያለበት የአየር ሁኔታ ምክንያት በተለያዩ ቦታዎች የሰዎች ሕይወት እየጠፋ ነው ተባለ። ካለፈው ሳምንት ማብቂያ ቀናት አንስቶ በአሜሪካ ባጋጠመው የበረዶ ወጀብ ምንም እንኳን የአንዳንዶቹን ምክንያት በትክክል ለማረጋገጥ ገና ቢሆንም እስካሁን ቢያንስ 14 ሰዎች …
ኢትዮጵያ የፈረንሳይ ስሪት የሆኑ ‘ሚራዥ 2000’ የተባሉ ተዋጊ ጀቶችን በቅርቡ ልትረከብ መሆኑ ይፋ ሆነ
ኢትዮጵያ የፈረንሳይ ስሪት የሆኑ ‘ሚራዥ 2000’ የተባሉ ተዋጊ ጀቶችን በቅርቡ ልትረከብ መሆኑ ይፋ ሆነ ጀቶቹ ከየት ሀገር ተገኙ? በምን ስምምነት? የጀቱ አቅም ከሌሎች አንፃር እንዴት ይለካል? በዚህ ዙርያ በቀጠናው የተሰጡ አስተያየቶች ምን ይመስላሉ? ዝርዝሩን ይዘናል ⤵️ ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/2000
ባህር ዳር ውስጥ ለመጀመርያ ግዜ ሁለት አለም አቀፍ ስም እና ዝና ያላቸው ሆቴሎች ሊገነቡ መሆኑ ታወቀ
ባህር ዳር ውስጥ ለመጀመርያ ግዜ ሁለት አለም አቀፍ ስም እና ዝና ያላቸው ሆቴሎች ሊገነቡ መሆኑ ታወቀ “እነዚህ ሆቴሎች ለባህር ዳር የመጀመርያ አለም አቀፍ ሆቴሎች ይሆናሉ፣ በክልሉ ያለውን የቱሪዝም አቅም አሟጦ ለመጠቀም ቁልፍ ኢንቨስትመንቶች ናቸው” ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/cb0
‘ሐራ መሬት’ በሚል ስም የተደራጁ የትግራይ ኃይሎች በአፋር ክልል በረሀሌ ወረዳ ውስጥ ከሕዝብ ጋር ዛሬ ቀትር ላይ መጋጨታቸው ታወቀ
‘ሐራ መሬት’ በሚል ስም የተደራጁ የትግራይ ኃይሎች በአፋር ክልል በረሀሌ ወረዳ ውስጥ ከሕዝብ ጋር ዛሬ ቀትር ላይ መጋጨታቸው ታወቀ በኢትዮጵያ የፌደራል መንግስት እንደሚደገፉ የሚነገርላቸው እነዚህ የታጠቁ የትግራይ ኃይሎች በአፋር ክልል ክልበቲ ረሱ፣ በረሀሌ ወረዳ ‘ቡሬ’ ተብላ በምትጠራ ቀበሌ ለመስፈር በዝግጅት …
‘ሐራ መሬት’ በሚል ስም የተደራጁ የትግራይ ኃይሎች በአፋር ክልል በረሀሌ ወረዳ ውስጥ ከሕዝብ ጋር ዛሬ ቀትር ላይ መጋጨታቸው ታወቀ Read more »
በምስራቅ ጎጃም ዞን ከታፈሱ 1330 ወጣቶች መካከል 850 የሚደርሱት ከደብረ ማርቆስ ማሰልጠኛ ካምፕ መጥፋታቸው ተረጋግጧል
በምስራቅ ጎጃም ዞን ከታፈሱ 1330 ወጣቶች መካከል 850 የሚደርሱት ከደብረ ማርቆስ ማሰልጠኛ ካምፕ መጥፋታቸው ተረጋግጧል” እነዚህ አራት ወጣቶች ደረጀ ጎሹ፣ ደሳለኝ ወርቁ፣ እንዳለ ይበልጣልና ዝጋለ ሰጤ ይባላሉ በእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ ከመርጡለ ማርያም ከተማ መሐል አደባባይ ታፍሰው ድቅድቅ ባለው ጨለማ …
በምስራቅ ጎጃም ዞን ከታፈሱ 1330 ወጣቶች መካከል 850 የሚደርሱት ከደብረ ማርቆስ ማሰልጠኛ ካምፕ መጥፋታቸው ተረጋግጧል Read more »
« ፋኖዎች ለነጻነታቸውና ለሕዝብ ነፃነት ነው የሚታገሉት» ( አርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ) ከየፈረንሳዩ የድረ ገጽ ጋዜጣ ሚዲያፓርት (Mediapart) ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ )
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴውድሮስ (፭) ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ) ከየፈረንሳዩ የድረ ገጽ ጋዜጣ ሚዲያፓርት (Mediapart) ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ የሚከተለውን ተናግረዋል:: «የእኛ ተነሳሽነት ሕፃናትን ጨምሮ በግዳጅ …
የጅቡቲ አየር ሀይል አፋር ክልል ውስጥ ዘልቆ በመግባት ተደጋጋሚ የድሮን እና የጄት ጥቃት እየፈፀመ መሆኑ ታወቀ
የጅቡቲ አየር ሀይል አፋር ክልል ውስጥ ዘልቆ በመግባት ተደጋጋሚ የድሮን እና የጄት ጥቃት እየፈፀመ መሆኑ ታወቀ ጥቃቱ ማን ላይ አነጣጠረ? ምን ያህል ጉዳት አደረሰ? የትኞቹ ቦታዎች ጥቃቱን አስተናገዱ? በጅቡቲ እና ኢትዮጵያ መንግስታት በጥቃቱ ዙርያ የተባለው ነገር ምንድነው? ዝርዝሩን ይዘናል ተጨማሪ …
የጅቡቲ አየር ሀይል አፋር ክልል ውስጥ ዘልቆ በመግባት ተደጋጋሚ የድሮን እና የጄት ጥቃት እየፈፀመ መሆኑ ታወቀ Read more »
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ መመስረቱን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ትብብር ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ መመስረቱን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ትብብር ንቅናቄ የፋኖ ኃይሎች ጥር 09፣ 2018 ዓ.ም. የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ በሚል ስያሜ ውህደት መፍጠራቸውን በማበሰራቸው የተሰማውን ጥልቅ ደስታ ይገልጻል። የአማራ ሕዝብ በጠባብ ብሄረተኞች አገዛዝና አምባገነናዊ የፓለቲካ ስርአቶች ላለፉት 30 …
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ መመስረቱን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ትብብር ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ Read more »
በአሜሪካ የኢትዮጵያውያን የጊዜያዊ ከለላ መብት መነሳትን ለማስቆም ክስ መከፈቱ ተሰማ
በአሜሪካ የኢትዮጵያውያን የጊዜያዊ ከለላ መብት መነሳትን ለማስቆም ክስ መከፈቱ ተሰማ። የትራምፕ አስተዳደር በሃገሩ ለሚኖሩ 5ሺህ ኢትዮጵያውያን ተሰጥቶ የነበረውን ከለላ ማንሳቱ ይታወሳል። የአስተዳደሩን ውሳኔ ለማስቆም 3 ኢትዮጵያውያን አፍሪካን ኮሚዩኒቲስ ቱጌዘር ከተሰኘ ግብረ ሰናይ ተቋም ጋር በመሆን በቦስተን ፍርድ ቤት ክስ መስርተዋል። …
በአሜሪካ የኢትዮጵያውያን የጊዜያዊ ከለላ መብት መነሳትን ለማስቆም ክስ መከፈቱ ተሰማ Read more »
የዋዜማ ሬዲዮን በኢትዮጵያ መታገድ በተመለከተ
የዋዜማ ሬዲዮን በኢትዮጵያ መታገድ በተመለከተ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባልሥልጣን ዛሬ ቅዳሜ ጥር 16፣ 2018 ዋዜማ ሚዲያን/ሬዲዮን በተመለከተ ያወጣውን መግለጫ ተመልክተናል። ባለሥልጣኑ ሐሙስ ዕለት ፈቃዳችንን እንድንመልስ ባዘዘን መሠረት ዛሬ ይህንኑ አድርገናል። መግለጫው የተሰጠው ይህንን ባደረግን በሰዓታት ውስጥ ነው። እርምጃው በማንኛውም መመዘኛ …
ሰባት የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት አባላት ሰባት ጥቁር ክላሽና ከ1400 በላይ ተተኳሽ በመያዝ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ!
ሰባት የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት አባላት ሰባት ጥቁር ክላሽና ከ1400 በላይ ተተኳሽ በመያዝ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ! ከአንድነቱ ብስራት ማግስት እየተናደ የሚገኘው የብልፅግና ወንበር ጠባቂ መከላከያ ሰራዊት ስድስት የ61ኛ ክፍለ ጦር እና አንድ የ65ኛ ክፍለ ጦር ባጠቃላይ ሰባት አባላቶቹ ምኒልክ …
ሰባት የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት አባላት ሰባት ጥቁር ክላሽና ከ1400 በላይ ተተኳሽ በመያዝ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ! Read more »
የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎችን ወቀሱ
የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ የማነ ገብረ መስቀል፣ የኢትዮጵያው ብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች “በኤርትራ የመንግሥት አስተዳደር” እና “የኢኮኖሚ ፖሊሲ” ላይ “ሐሰተኛ መረጃዎችን” ማሠራጨት ቀጥለውበታል በማለት በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሠፈሩት መልዕክት ወቀሱ። የማነ ኾኖም የብልጽግና ደጋፊዎች በኤርትራ ላይ “የስም ማጥፋት” ዘመቻ የሚያካሂዱት፣ …
ኢትዮጵያ፣ “ኦሪዮን-ኢ” የተሠኘውን ሩሲያ ሠራሽ ሰው አልባ ድሮን ታጠቀች ተባለ
ኢትዮጵያ፣ “ኦሪዮን-ኢ” የተሠኘውን ሩሲያ ሠራሽ ሰው አልባ ድሮን መታጠቋን የኢትዮጵያ መንግሥት ሰሞኑን ካዘጋጀው የድሮን ኤክስፖ ላይ ማረጋገጡን ዲፈንስ ብሎግ ዘገበ። ኢትዮጵያ የታጠቀችው ሩሲያ-ሠራሹ ድሮን “ለዒላማ ቅኝት” እና “ለውጊያ” የሚውል መኾኑን ዘገባው ጠቅሷል። ድሮኑ ከምድር ወለል በላይ እስከ 7 ሺሕ 500 …
ኢትዮጵያ፣ “ኦሪዮን-ኢ” የተሠኘውን ሩሲያ ሠራሽ ሰው አልባ ድሮን ታጠቀች ተባለ Read more »
የትራምፕ አስተዳደር “ጊዜያዊ ከለላ” ያላቸው ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ያሳለፈው ውሳኔ መነሻው “ፖለቲካ” እና “ዘረኝነት” ነው
“አፍሪካን ኮምኒቲስ ቱጌዘር” የተሠኘ አሜሪካ ውስጥ የተቋቋመ የመብት ተሟጋች ድርጅትና ሦስት ኢትዮጵያዊያን፣ የፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር “ጊዜያዊ ከለላ” ያላቸው ኢትዮጵያዊያን ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ያሳለፈው ውሳኔ መነሻው “ፖለቲካ” እና “ዘረኝነት” ነው በማለት ለፍርድ ቤት አቤቱታ አስገቡ። አመልካቾቹ፣ ፍርድ ቤቱ የፕሬዝዳንቱን ውሳኔ እንዲያግደው …
ዋዜማ ሬድዮ “የሥራ ፍቃዱን” እና “እውቅናውን” በብልፅግና ተነጠቀ
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን፣ ዋዜማ ሬድዮ የአገሪቱን “ሕገ-መንግሥት” እና “የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ” እንዲሁም “መመሪያዎች” እና “የሙያ ስነምግባር” አክብሮ ለመሥራት ፈቃደኛ ባለመኾኑ “የሥራ ፍቃዱን” እና “እውቅናውን” ዛሬ እንዲመልስ አድርጌያለሁ ሲል ዛሬ ማምሻውን ባሠራጨው መረጃ አስታወቀ። ባለሥልጣኑ የሚዲያው ዘገባዎች የአገሪቱን “ብሔራዊ ጥቅም …
“ደኅና ነኝ፤ ሁላችም በጸሎታችሁ አስቡኝ” (ቅዱስ ፓትርያርኩ)
“ደኅና ነኝ፤ ሁላችም በጸሎታችሁ አስቡኝ” (ቅዱስ ፓትርያርኩ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ያሳለፍናቸው በዓላት በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቁ አስተዋጽኦ ለነበራቸው ሁሉ ምስጋናቸውን አቀረቡ። ቅዱስነታቸው በሸገር ሀገረ ስብከት በኮየ ፈጨ …
ታዋቂው ተመራማሪ ፕሮፌሰር ጤናዓለም አየነው በመኪና አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
ታዋቂው ተመራማሪ ፕሮፌሰር ጤናዓለም አየነው በመኪና አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ኢትዮጵያ በከርሰ ምድር ውሃ እና በሥነ-ምድር (Geology) ሳይንስ ዘርፍ ካፈራቻቸው ታላላቅ ምሁራን አንዱ የሆኑት ፕሮፌሰር ጤናዓለም አየነው፣ ትናንት ባጋጠማቸው የመኪና አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰምቷል። ፕሮፌሰር ጤናዓለም ትምህርታቸውን …
ታዋቂው ተመራማሪ ፕሮፌሰር ጤናዓለም አየነው በመኪና አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Read more »
አሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ለቀቀች።
አሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ለቀቀች። አሜሪካ ከዓመት በፊት በሰጠችው ቅድመ ማስጠንቀቂያ መሠረት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አካል ከሆነው የዓለም የጤና ድርጅት (WHO) አባልነት በይፋ ለቅቃ ወጣች። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሁለተኛ ዙር የሥልጣን ዘመናቸውን በጀመሩበት ዕለት ካስተላላፏቸው ፕሬዝዳንታዊ ውሳኔዎች መካከል አንዱ …
አቢይ እና ገደብ ያለፉት የፕሮክሲ ጦርነት ስልቶቹ
አቢይ እና ገደብ ያለፉት የፕሮክሲ ጦርነት ስልቶቹ…..፤ ተቃዋሚዎች በትግራይ፣ በአማራ እና በኦሮሚያ ላይ ያላቸውን ቁጥጥር ሲያጠናክሩ በአንድነት ስምምነት ላይ እድገት አሳይተዋል። ኢትዮጵያ በጦርነት ድል የማይቻል እና የፖለቲካ መግባባት የማይደረስበት በመሆኑ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መንግስት ወደ ክፍፍል እና አገዛዝ እየተሸጋገረ …
በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን በግጭት እና በዕርዳታ መቋረጥ ለከፍተኛ አደጋ ተጋልጠዋል
በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን በግጭት እና በዕርዳታ መቋረጥ ለከፍተኛ አደጋ ተጋልጠዋል …… ዝርዝሩ እነሆ …. https://miniliksalsawi.substack.com/p/renewed-conflict-risks-climate-shocks