የኤርትራ መንግሥት ያገቡና የልጆች እናት የሆኑ ሴቶችን ጨምሮ እድሜአቸው ከ60 አመት በታች የሆኑ ዜጎቹ እንዲዘመገቡና ወደ ካምፕ እንዲገቡ ትዕዛዝ አስተላለፈ። ወታደራዊ ግዳጁ ከዚህ በፊት በውትድርና ላይ የነበሩ ዜጎችን የሚጨምር ሲሆን፤ ስልጠናውን የወሰዱ አካላትም በተጠባባቂነት እንዲቆዩ ይደረጋል ተብሏል። በተጨማሪም ያገቡ እና …

የኤርትራ መንግሥት ከ60 አመት በታች ያሉ ዜጎቹ ወደካምፕ እንዲገቡ አዘዘ Read more »

🔴 “ የጸጥታ አካላት ሆስፒታል ድረስ በመምጣት ድብደባ ፈጽመዋል፣ ዘጠኝ ሠራተኞችና የማኔጅመንት አባላትን አስረዋል ” – የሆስፒታሉ ሠራተኞች ➡️ “ እነርሱ ጋ ብቻ አይደለም ያልተከፈለው፤ ከ2000 በላይ ሠራተኞች እንደ ዞን ያልተከፈላቸው አሉ ”  – የጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ በጌዴኦ ዞን …

የአብይ አሕመድ የጸጥታ አካላት ሆስፒታል ድረስ በመምጣት ድብደባ ፈጽመዋል Read more »

(መሠረት ሚድያ)- ካለፉት ሁለት አመታት ወዲህ ግንኙነታቸው እየሻከረ የመጣው የኢትዮጵያ እና ኤርትራ መንግስታት የቃላት ጦርነት መጀመራቸውን ተከትሎ ኤርትራ በአዲስ አበባ የሚገኘውን ኤምባሲዋን እየዘጋች መሆኑ ታውቋል። የዛሬ ሰባት አመት ገደማ ግንኙነታቸውን ያደሱት ሁለቱ ሀገራት በትግራይ የተካሄደው ደም አፋሳሽ ጦርነት ላይ በጋራ …

ኤርትራ በአዲስ አበባ ያለውን ኤምባሲዋን እየዘጋች መሆኑ ታወቀ Read more »

መሀል አዲስ አበባ ላይ ህጋዊ ፈቃድ አውጥተው ከ600 በላይ ወጣቶችን ያጭበረበሩ እና እያጭበረበሩ ያሉ የከተማችን ማፍያዎች! መጋቢት 2014 ከ14 አመት በላይ የኖርኩባትን አዲስ አበባን ለቅቄ ወደ ቤተሰቦቼ ክፍለ ሀገር ተመለስኩ። ምክንያቴም ባለኝ የስራ ልምድ እና እውቀት ሰርቼ ራሴን መቀየርም ሆነ …

መሀል አዲስ አበባ ላይ ህጋዊ ፈቃድ አውጥተው ከ600 በላይ ወጣቶችን ያጭበረበሩ እና እያጭበረበሩ ያሉ የከተማችን ማፍያዎች! Read more »

ባሕርዳር ብልፅግና በጦርነት ያደኸየውን ለኮሪደር ልማት ሕዝቡን ገንዘብ አምጣ እያለ እያስጨነቀው ነው፤ የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር፣ ለከተማዋ የኮሪደር ልማት ከመደበው 15 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ውስጥ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ የሚኾነውን ከከተማው ነዋሪዎች ለመሰብሰብ ማቀዱን ገልጿል። የከተማዋ ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ፣ …

ባሕርዳር ብልፅግና በጦርነት ያደኸየውን ለኮሪደር ልማት ሕዝቡን ገንዘብ አምጣ እያለ እያስጨነቀው ነው Read more »

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የግራር ጃርሶ ወረዳ የጤና ጥበቃ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ታደሠ ተፈሪ፣ ለጊዜው ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች ትናንት ምሽት 11 ሰዓት ገደማ በፈጸሙት የደፈጣ ጥቃት መገደላቸውን ተሰምቷል። ታጣቂዎቹ የደፈጣ ጥቃቱን የፈጸሙት፣ በወረዳው አዲስጌ ቀበሌ ልዩ ስሙ ”ሲልሚ” በተባለ …

በኦሮሚያ ባለስልጣናት ላይ የሚፈፀመው ግድያ ቀጥሏል Read more »

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጣራና የግድግዳ ግብርን የመሰብሰብ ስልጣን ያለው መሆኑን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገረሩ ፤ በፍርድ ቤት በተያዘው ጉዳይ ላይ መዘባበታቸው የሕግ የበላይነት መደፍጠጡ ምስክር ነው። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጣራና የግድግዳ ግብርን የመሰብሰብ በአዋጅ የተሰጠው ስልጣን ያለው ሲሆን፣ …

አዳነች አቤቤ የጣራና ግድግዳ ግብርን በተመለከተ በፍርድ ቤት በተያዘ ጉዳይ ላይ ተዘባብተው የሕግ የበላይነትን ደፍጥጠዋል Read more »

ለዳኞች ከለላ የሚሰጥ አዋጅ እንዲፀድቅ መደረጉን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገለጸ የፍርድ ጥራት ችግሮችን ለመፍታት ዕቅድ ማውጣቱን አስታውቋል የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኞች ጥበቃና ከለላ ጉዳይን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች የያዘ ‹‹የፍርድ ቤቶች ማጠናከሪያ አዋጅ›› በክልሉ ምክር ቤት መፅደቁን ገለጸ፡፡ …

ለዳኞች ከለላ የሚሰጥ አዋጅ እንዲፀድቅ መደረጉን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገለጸ Read more »

በኢትዮጵያ ሦስተኛው የጨረር ሕክምና ማዕከል በጎንደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሊከፈት መሆኑ ተገለጸ በአገር አቀፍ ደረጃ ከጥቁር አንበሳና ከጅማ ስፔሻላይዝድ ሆስቲታሎች ቀጥሎ  ሦስተኛው የጨረር ሕክምና ማዕከል በቅርቡ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን፣ የጎንደር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስታወቀ፡፡ ማዕከሉ በቅርቡ አገልግሎት መስጠት ሲጀምር በርካታ የካንሰር …

በኢትዮጵያ ሦስተኛው የጨረር ሕክምና ማዕከል በጎንደር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሊከፈት መሆኑ ተገለጸ Read more »

ድጎማ ተደርጎበታል የተባለው የአፈር ማዳበሪያ ዋጋው በእጥፍ መጨመሩ ተሰማ የአንድ ኩንታል ማዳበሪያ ዋጋ 13‚000 ብር ይደርሳል ተብሏል ድጎማ የተደረገበት የ2017/18 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ዋጋው በእጥፍ መጨመሩን በአማራ ክልል የዳሞት ኅብረት ሥራ ዩኒየን አስታወቀ፡፡ የዩኒየኑ ሥራ አስኪያጅ አቶ አገሬ ጥጋቡ …

ድጎማ ተደርጎበታል የተባለው የአፈር ማዳበሪያ ዋጋው በእጥፍ መጨመሩ ተሰማ Read more »

የሕወሓት 50ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የጊዜያዊ አስተዳደሩ አመራሮች ባልተገኙበት መከበሩ ተገለጸ ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ለሁለት የተከፈለው አመራር ‹‹በችግሮቻችን ላይ ለመደራደር›› ያስችለናል ያለውን የሥነ ምግባር ሰነድ ከተፈራረመና የነበረውን ልዩነት በንግግርና በውይይት ለመፍታት ስምምነት ላይ ደርሶ የነበረ ቢሆንም፣ ስምምነቱ አንድ …

የሕወሓት 50ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል የጊዜያዊ አስተዳደሩ አመራሮች ባልተገኙበት መከበሩ ተገለጸ Read more »

የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካን በዓመት ከመንፈቅ ውስጥ ሥራ ለማስጀመር ቦርድ ተቋቋመ ዳንጎቴ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሦስትን ለማልማት ተስማምቷል ተብሏል ባለፉት ሁለት ወራት ከ75 በመቶ በላይ ሠራተኞች ከሥራ የተሰናበቱበት በአማራና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አዋሳኝ ሥፍራ ላይ የሚገኘው የጣና በለስ ስኳር …

የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካን በዓመት ከመንፈቅ ውስጥ ሥራ ለማስጀመር ቦርድ ተቋቋመ Read more »

ደንበኞች ከአገር ውስጥ ትራንስፎርመር አቅራቢ እንዳይገዙ ተከለከሉ ደንበኞች ከሚፈልጉት የአገር ውስጥ አቅራቢ የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ትራንስፎርመር በጊዜያዊነት እንዳይገዙ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡ አገልግሎቱ የካቲት 3 ቀን 2017 ዓ.ም. ለሁሉም የክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽሕፈት ቤቶች በላከው ሰርኩላር፣ ደንበኞች (ተቋማት) በራሳቸው …

ደንበኞች ከአገር ውስጥ ትራንስፎርመር አቅራቢ እንዳይገዙ ተከለከሉ Read more »

መንግሥት ከተፋላሚ ወገኖች ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት አድርጎ እንዲመካከር ተጠየቀ የፌዴራል መንግሥት በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች ከሚገኙ የፋኖና የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት አድርጎ፣ በአገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማካይነት እንዲመክር፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠየቁ፡፡ የፓርላማ አባላቱ ይህንን ጥያቄ …

መንግሥት ከተፋላሚ ወገኖች ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት አድርጎ እንዲመካከር ተጠየቀ Read more »

ጣሊያን ኢትዮጵያ ላይ ለሁለተኛ ጊዜ ወረራ አድርጎ ለአምስት አመት በተቆጣጠረበት ወቅት 1929 ዓ.ም. በየካቲት 12 እለተ አርብ ነበር። የአጼ ሀይለስላሴን ወደ እንግሊዝ መሰደድ ተከትሎ እና የሙሶሊኒን የቅኝ ግዛት ህልም እንዲያሳካ የኢትዮጵያ አስተዳዳሪ ሆኖ የተሾመው ግራዚያኒ፣ የኔፕልሱን ልዑል መወለድ አስመልክቶ ለችግርተኛ …

የካቲት 12 “የኢትዮጵያውያን የአልገዛም ባይነት ጽናት የታየበት” የሰማዕታት ቀን Read more »

Minilik Salsawi በሙላቱ ተሾመ ስም አልጀዚራ ላይ የጻፈው አብይ አሕመድ ኤርትራ ላይ ያቀደውን እየነገረን ነው። ……. አንዲትን ሉዐላዊ አገር ለመድፈር ሲባል ብቻ ትላንት ባለውለታ የጨለማ ጊዜ ወዳጅ እያለ ትግራይን ያዘረፈና ያስወረረ አካል ዛሬ ላይ በክህደት ቢናውዝ ካለፈው በመረዳት ሊደንቀን አይገባም። …

በሙላቱ ተሾመ ስም አልጀዚራ ላይ የጻፈው አብይ አሕመድ ኤርትራ ላይ ያቀደውን እየነገረን ነው። Read more »

የአብይ አገዛዝ ገንዘብ ስለሌለው ስንዴ ከውጪ ገዝቶ ማስገባት ስለማይችል የተፈበረከች ዜና ተሰራጭታለች ። የጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት፣ ኢትዮጵያ ከ2013 ዓ፣ም ጀምሮ ስንዴ ከውጭ ማስገባት ማቆሟን በምግብ ራስን መቻልን አስመልክቶ ባወጣው ዝርዝር መረጃ አስታውቋል። በአውሮፓዊያኑ 2023/24 አገሪቱ 23 ሚሊዮን ቶን ስንዴ …

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል ቢሉም የረድኤት ድርጅቶች ስንዴ ገዝተው ችግረኞችን መመገብ ቀጥለዋል። Read more »

ኤርትራ በቀድሞውን የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ሙላቱ ተሾመ የቀረበባትን ውንጀላ ውድቅ አደረገች። The Pancea does not Lie in Externalizing the Conflict or Scapegoating Eritrea In classical fashion, Ethiopia’s former figure-head President, Mr. Mulatu Teshome, raises a false-flag alarm to accuse Eritrea for …

ኤርትራ በቀድሞውን የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ሙላቱ ተሾመ የቀረበባትን ውንጀላ ውድቅ አደረገች። Read more »

በአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ወቅት በጅምላ የታሰሩ ወጣቶች እስከ 20 ሺህ ብር ከፍለው እየተለቀቁ መሆኑ ታወቀ (መሠረት ሚድያ)– እሁድ እለት የተጠናቀቀው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ ከመጀመሩ በፊት ባሉት ቀናት አዲስ አበባ ውስጥ የታሰሩ ወጣቶች ገንዘብ ከፍለው እየተለቀቁ መሆኑ ታውቋል። እነዚህ ልደታ …

በአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ወቅት በጅምላ የታሰሩ ወጣቶች እስከ 20 ሺህ ብር ከፍለው እየተለቀቁ መሆኑ ታወቀ Read more »

🔴 “ የአማራ ክልል ምሁራንና ሊህቃን በሰፊው እስር ቤት ነው ያሉት። አንድ ህዝብ ሊህቃን ታስሮበት ሊሳተፍ አይችልም ” – ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር)  ➡️ “ ጫካ ውስጥ ያሉ ሰዎች አጀንዳ አልመጣም ብዬ አላስብም ” – ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) የሀገራዊ …

“ የአማራ ክልል ምሁራንና ሊህቃን በሰፊው እስር ቤት ነው ያሉት። አንድ ህዝብ ሊህቃን ታስሮበት ሊሳተፍ አይችልም ” – ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር)  Read more »

ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ግሽበት ቀንሷል ቢልም ተቃራኒ ሪፖርት መውጣቱ ተገለጸ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የሀገሪቱ የዋጋ ግሽበት በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን ባወጣው የእስታትስቲክስ ሪፖርት ማስታወቁ ይታወሳል፡፡ ይህም በባለፈው አመት ጥር ወር ከነበረበት 29.4 በመቶ ወደ 15.5 በመቶ ዝቅ ያለ ሲሆን ይህም 13.9 …

ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ግሽበት ቀንሷል ቢልም ተቃራኒ ሪፖርት መውጣቱ ተገለጸ Read more »

ምክር ቤቱ የአብይ የስልጣን ማስጠበቂያ ነው የተባለለት የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽንን የስራ ዘመን ለአንድ ዓመት አራዘመ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ፤ የአብይ የስልጣን ማስጠበቂያ ነው የተባለለት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የስራ ዘመን ለአንድ አመት አራዝሟል። የኮሚሽኑን የስራ ዘመን …

የአብይ የስልጣን ማስጠበቂያ ነው የተባለለት የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የስራ ዘመን ተራዘመ Read more »

To avoid another conflict in the Horn of Africa, now is the time to act በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ ሌላ ግጭት እንዳይፈጠር ለማድረግ ጊዜው አሁን ነው። የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት እንዲቀሰቀስ ለማድረግ እየሰሩ ነው። መቆም አለበት። የአፍሪካ ቀንድ …

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት እንዲቀሰቀስ ለማድረግ እየሰሩ ነው። ( የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ) Read more »

በልዩነት ውስጥ ሆነንም እስኪ እንነጋገር በገነት ዓለሙ ዴሞክራሲ መብቶችና ነፃነቶች የሚሠሩበት የሕዝብ አስተዳደር ነው፡፡ ሰብዓዊ መብቶችንና ነፃነቶችን መኗኗሪ ያደረገ ሥርዓት ነው፡፡ እነዚህ መሠረታዊ መብቶችና ነፃነቶች በተፈጥሮ የተገኙ፣ ሰው በመሆናችን ብቻ…

ለጤናማ የትራፊክ ፍሰትና ለመንገድ ደኅንነት ቅጣት መጣል ብቻውን መፍትሔ አይሆንም! በአዲስ አበባ ከተማ ለተሽከርካሪዎች ምቹ የሆኑ መንገዶችን እየተመለከትን ነው፡፡ ከአዳዲሶቹ መንገዶች ባሻገር አንዳንድ ነባር መንገዶች የማስፋፊያ ሥራ ታክሎባቸው አገልግሎት ላይ ውለዋል፡፡ ከኮሪደር ልማቱ ጋር…

የግጭት አዙሪት ውስጥ ሆኖ የአፍሪካ ማዕከል መሆን ያዳግታል! የአፍሪካ ኅብረት 38ኛው የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ ሲካሄድ ብዙ ትዝ የሚሉ ጉዳዮች አሉ፡፡ እጅግ በጣም አሰልቺ፣ ውጣ ውረድ የበዛበትና ታላቅ ተጋድሎ ተደርጎበት ከከፍተኛ ዲፕሎማሲያዊ…

የፖሊሲ ምላሽ ጥያቄ የፈጠረው የአሜሪካ ዕርዳታ መቋረጥ ጉዳይ በታይላንድ በስደተኞች መጠለያ ታመው በአልጋ ላይ በኦክስጅን ዕርዳታ ይኖራሉ የተባሉ አንዲት የ71 ዓመት አረጋዊት ከሰሞኑ እስከ ወዲያኛው አሸልበዋል፡፡ ከምያንማር (የቀድሞዋ በርማ) ጦርነትን ሽሽት የተሰደዱት…

በቫቲካንና ጣሊያን የሚገኙ የተዘረፉ ቅርሶችን በሕግ ለማስመለስ  የተጀመረው ንቅናቄ ኢትዮጵያ በ1920ዎቹ በፋሺስት ጣሊያን ወረራ ጊዜ  የተዘረፉ ቅርሶቿን ለማስመለስ እየሠራች መሆኑ ታወቀ። በተለይ ቫቲካን በቤተመጻሕፍቷ የሚገኙ ከኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የተዘረፉትን 300 የብራና ጽሑፎችን እንድትመለስ ጥያቄ…

የሙርሌ ታጣቂዎች በጋምቤላ ክልል ሕፃናትንና ከብቶችን አግተው መውሰድ እንዳላቆሙ ተነገረ የጋምቤላን ክልል ከሚያዋስነው ደቡብ ሱዳን የሚመጡ የሙርሌ ታጣቂዎች፣ በክልሉ በሚገኙ የኑዌርና የአኙዋ ዞኖች ላይ ጥቃት በመፈጸም፣ ሕፃናትንና ከብቶችን አግተው መውሰድ እንዳላቆሙ፣ የክልሉ የሰላምና የፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የጋምቤላ ክልል የሰላምና የፀጥታ …

የሙርሌ ታጣቂዎች በጋምቤላ ክልል ሕፃናትንና ከብቶችን አግተው መውሰድ እንዳላቆሙ ተነገረ Read more »

በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት 39 ምድብ ችሎቶች ከአገልግሎት ውጪ መሆናቸው ተረጋገጠ በስድስት ወራት 89 ዳኞች ሥራ መልቀቃቸው ተነግሯል የክልሉ ዳኞች ያለመከሰስ መብት ተጠበቀላቸው በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት ከ221 ፍርድ ቤቶች 39 የዞንና የወረዳ ምድብ ችሎቶች አገልግሎት እየሰጡ አለመሆናቸውን፣ …

በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት 39 ምድብ ችሎቶች ከአገልግሎት ውጪ መሆናቸው ተረጋገጠ Read more »

ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቱን በርካሽ ዋጋ ማቅረቡ ከተወዳዳሪው ኩባንያ ቅሬታ እየቀረበበት መሆኑን አስታወቀ ኢትዮጵያ ቴሌኮም ጉልህ የገበያ ድርሻ እያለው አገልግሎቱን በርካሽ ዋጋ ማቅረቡ ለተወዳዳሪው ኩባንያው ውድድሩን አስቸጋሪ ስላደረገበት፣ ‹‹መንግሥታዊ ኩባንያው ዋጋ እንዲጨምር መገደድ አለበት የሚል የቅሬታ ጥያቁ እየቀረቡብን ነው፤›› ሲሉ የኩባንያው …

ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቱን በርካሽ ዋጋ ማቅረቡ ከተወዳዳሪው ኩባንያ ቅሬታ እየቀረበበት መሆኑን አስታወቀ Read more »

የባሕር ዳርና ድሬዳዋ ኤርፖርቶች የሲቪል በረራዎች ቁጥጥር ስርዓታቸውን አሳደጉ በኢትዮጵያ ከሚገኙት አራት ዓለም አቀፍ ኤርፖርቶች መካከል የሆኑት የባህር ዳርና የድሬዳዋ ኤርፖርቶች፣ የአየር በረራዎች ቁጥጥር ክፍሎች ከጥር ወር 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ማናቸውንም እስከ 25 ሺሕ ጫማ ከፍታ ድረስና ወደ ጎን እስከ …

የባሕር ዳርና ድሬዳዋ ኤርፖርቶች የሲቪል በረራዎች ቁጥጥር ስርዓታቸውን አሳደጉ Read more »

በአማራ ክልል የአሽከርካሪዎች ዕገታን መደበኛ የሥራ ቦታ አድርጎ የሚንቀሳቀሰው መበራከቱ ተገለጸ በአማራ ክልል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው የአሽከርካሪዎች ዕገታ በአሁኑ ወቅት ክፍት የሥራ ቦታ እየሆነ መምጣቱ ተነገረ፡፡ አሽከርካሪዎችን በማገት ከፍተኛ ገንዘብ የሚጠይቁና ሲያዙም በአግባቡ በሕግ ስለማይጠየቁ፣ ዕገታን እንደ መደበኛ …

በአማራ ክልል የአሽከርካሪዎች ዕገታን መደበኛ የሥራ ቦታ አድርጎ የሚንቀሳቀሰው መበራከቱ ተገለጸ Read more »

በውጭ አገር ለሚሰጥ ሕክምና የአገር ውስጥ ተወካይ ኃላፊነት እንዲወስድ የሚያስገድድ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ የጤና ሚኒስቴርን ፈቃድ አግኝተው በውጭ አገሮች የሕክምና አገልግሎት ተቋማት የሚታከሙ ኢትዮጵያውያን፣ የሕክምና አገልግሎት ጥራት ደረጃ ጉድለት፣ የሕክምና ስህተት ወይም የሙያ ግድፈት ቢፈጸምባቸው፣ የውጭ ሕክምና ተቋማት የአገር ውስጥ …

በውጭ አገር ለሚሰጥ ሕክምና የአገር ውስጥ ተወካይ ኃላፊነት እንዲወስድ የሚያስገድድ ረቂቅ መመርያ ተዘጋጀ Read more »