ሱዳን፣ በተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች ላይ በዓለማቀፉ የተመድ ፍርድ ቤት ክስ መስርታለች። ሱዳን ክሱን የመሠረተችው፣ የተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይልን ጦር መሳሪያ በማስታጠቅና በገንዘብ በመደገፍ ዓለማቀፉን የዘር ማጥፋት ወንጀል ድንጋጌ ጥሳለች በማለት ነው። ሱዳን፣ ፈጥኖ ደራሹ ኃይልና አጋሮቹ በዳርፉር …

ሱዳን፣ በተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች ላይ በዓለማቀፉ የተመድ ፍርድ ቤት ክስ መስርታለች። Read more »

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ፣ ለተያዘው የአውሮፓዊያን ዓመት ለኢትዮጵያዊያን እርዳታ ፈላጊዎች 2 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ አስታውቋል። ቢሮው፣ በአማራ ክልል እና በምዕራብ ኦሮሚያ የሚካሄዱ ግጭቶች እንዲሁም ድርቅ፣ ጎርፍ፣ የመሬት መንሸራተትና ተደጋጋሚ በሽታዎች የአገሪቱን የሰብዓዊ ኹኔታ እንዳባባሱት ገልጧል። በሲቪሎች ላይ …

ለኢትዮጵያዊያን እርዳታ ፈላጊዎች 2 ቢሊዮን ዶላር በ2025 ያስፈልጋል Read more »

እናት ፓርቲ፣ መኢአድ፣ ኢሕአፓ እና ዐማራ ግዮናዊ ንቅናቄ፣ ኦፌኮ እና ኦነግ በቅርቡ ያወጡት መግለጫ “እሳት ላይ ቤንዚን የማርከፍከፍ” ያህል ይቆጠራል በማለት ዛሬ በጋራ ባወጡት መግለጫ ተቃውመውታል። ኦፌኮ እና ኦነግ በኦሮሚያ ክልል ለማቋቋም ያሰቡት የሽግግር መንግሥት አገሪቱን ይበልጥ የሚያመሠቃቅልና ችግሮችን የሚያባብስ …

ኦፌኮ እና ኦነግ በቅርቡ ያወጡት መግለጫ “እሳት ላይ ቤንዚን የማርከፍከፍ” ያህል ይቆጠራል Read more »

የምሥራቁ መስመር ተብሎ በሚታወቀው ከሱማሊያና ጅቡቲ ወደ የመን በሚወስደው የፍልሰት መስመር በኩል የሚጓዙ ፍልሰተኞች ቁጥር ባለፉት ሁለት ዓመታት በ13 በመቶ መጨመሩን ዓለማቀፉ የፍልሰት ድርጅት አስታውቋል። በተጠቀሰው ዓመት በዚህ መስመር በኩል ከኢትዮጵያ የወጡ ፍልሰተኞች ብዛት በ27 በመቶ ጨምሮ ቁጥሩ ከ234 ሺሕ …

ከኢትዮጵያ የወጡ ፍልሰተኞች ብዛት በ27 በመቶ ጨመረ Read more »

‹‹ኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት ፍላጎቷንና ጥያቄዋን አላነሳችም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዜጎች እየተጭበረበሩ ወደ ሞት ጎዳና የሚሄዱበት መንገድ ሊቆም ይገባል ተብሏል ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ስተራቴጂካዊ በሆኑ ጉዳዮች በጋራ ለመሥራት መስማማቷን የገለጸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ‹‹የባህር በር የማግኘት ፍላጎቷንና ጥያቄዋን ግን አላነሳችም፤›› …

ኢትዮጵያ የባህር በር የማግኘት ፍላጎቷንና ጥያቄዋን አላነሳችም Read more »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከግንባታ ጋር በተያያዘ 362 ሚሊዮን ብር ለመንግሥት እንዲከፍል በኦዲት ተወሰነበት አየር መንገዱ ውሳኔውን ማሻሩንና ድርጊቱን ፈጽመዋል ባላቸው ግለሰቦች ላይ ክስ መመሥረቱ ታውቋል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለአፍሮ ጽዮን ኮንስትራክሽን ኩባንያ በሰጠው የግንባታ ውል መሠረት ‹‹ቁልፍ›› ለተባሉ 1992 …

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከግንባታ ጋር በተያያዘ 362 ሚሊዮን ብር ለመንግሥት እንዲከፍል በኦዲት ተወሰነበት Read more »

ተመድና የአውሮፓ ኅብረት የኤርትራ ወታደሮች ከኢትዮጵያ ድንበር ለቀው እንዲወጡ አሳሰቡ ‹‹የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ስለኤርትራ ያሠፈሩት ጽሑፍ የግል አስተያየታቸው ነው›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) እና የአውሮፓ ኅብረት በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ ባለው 58ኛው የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ፣ ኢትዮጵያ …

ተመድና የአውሮፓ ኅብረት የኤርትራ ወታደሮች ከኢትዮጵያ ድንበር ለቀው እንዲወጡ አሳሰቡ Read more »

ኦሊሴጎን ኦባሳንጆን ጨምሮ ሰባት የአፍሪካ አገራት የቀድሞ ፕሬዝደንቶች፣ የእዳ ጫና ላለባቸው አገሮች አዲስ ዓለማቀፍ የእዳ ቅነሳ ማዕቀፍ እንዲቀረጽ ጠይቀዋል። አዲሱ የእዳ ቅነሳ ዓለማቀፍ ማዕቀፉ፣ ኹሉም ዓለማቀፍ አበዳሪዎች ከፍተኛ የዕዳ ጫና ላለባቸው አገሮች በጠቅላላው ባንድ ጊዜ የዕዳ ሽግሽግ እንዲያደርጉ የሚጠይቅ ነው። …

ሰባት የአፍሪካ አገራት የቀድሞ ፕሬዝደንቶች አዲስ ዓለማቀፍ የእዳ ቅነሳ ማዕቀፍ እንዲቀረጽ ጠይቀዋል። Read more »

የአማራ ክልላዊ መንግሥት፣ በአውሮፓዊያኑ 2025 ለሰብዓዊና ማኅበራዊ አገልግሎቶች 102 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ትናንት ከዓለማቀፍ አጋሮች ጋር በተደረገ የምክክር መድረክ ላይ መግለጡን ዶቸቨለ ዘግቧል። ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ አሁንም በሚካሄደው ጦርነት ሳቢያ 6 ሺሕ154 ትምህርት ቤቶች እንደወደሙ የክልሉ መንግሥት በመድረኩ ላይ መናገሩን …

በአማራ ክልል የአብይ አሕመድ ወኪል ክልሉን ለመገንባት 102 ቢሊዮን ብር ያስፈልገኛል አለ Read more »

ከማይነማር የሳይበር ማጭበርበሪያ ካምፖች የወጡ 800 ኢትዮጵያዊያን እዚያው በኹለት የአገሪቱ አማጺ ቡድኖች እጅ ውስጥ እንደሚገኙ ከኢትዮጵያዊያኑ ፍልሰተኞች መስማቱን ቢቢሲ አማርኛ ዘግቧል። ኢትዮጵያዊያኑ በግዳጅ ከሚሠሩባቸው ካምፖች በቡድን ኾነው የወጡት ራሳቸውን ነጻ ለማውጣት እንደኾነና ከካምፖች አምጸው እንደወጡ አማጺ ቡድኖች እንደተረከቧቸው መናገራቸውን ዘገባው …

800 ኢትዮጵያዊያን በማይነማር አማፂ ቡድኖች እጅ እንደሚገኙ ተገለፀ Read more »

” በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወት ላይ ቁማር እየተጫወትክ ነው ” – ትራምፕ ዛሬ የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮልድሚር ዜሌንስኪ አሜሪካ ሄደው ከፕሬዜዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ተገናኝተዋል። ” ውይይት አደረጉ ” ለማለት በሚያስቸግር ሁኔታ ትራምፕ እና ባለስልጣኖቻቸው ዜሌንስኪን ሲገስጹ ፣ ንግግራቸውን ሲያቋርጡ፣ ሲመክሯቸው …

” ምንም የቀረህ የምትመዘው ካርድ የለህም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወት ላይ ቁማር እየተጫወትክ ነው ” – ትራምፕ Read more »

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ 27 ባንኮች በተሳተፉበት ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ136 ብር ቢሸጥላቸውም ንግድ ባንኮቹ ከ3 ቀን በኋላ አብዛኞቹ የመሸጫ ዋጋ ለውጥ አላደረጉም! የ10 ባንኮችን የተከታታይ 3 ቀናት የዶላር የመሸጫ ዋጋ ስንመለከት ያደረጉት ለውጥ የሚጠበቅ አይደለም! ባንኮች ዶላር ከገዙበት በታች …

ባንኮች ዶላር ከገዙበት በታች እየሸጡ ያሉበት ድራማ መነሻው ምንድን ነው? Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ መከሰቱን የጤና ባለሙያዎች ጠቆሙ (መሠረት ሚድያ)- በመዲናዋ ውስጥ የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት (አተት) በሽታ እንደተከሰተ የጤና ባለሙያዎች ለሚድያችን በሰጡት ቃል አሳወቁ። የበሽታው መከሰትን ለመሠረት ሚድያ ያረጋገጡት እነዚህ በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ስር ባሉ ጤና …

በአዲስ አበባ ከተማ የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ መከሰቱን የጤና ባለሙያዎች ጠቆሙ Read more »

የግሪክ ኮሚኒቲ ትምህርት ቤት ቦታው ለኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ፅ/ቤት ማስፋፊያ ስለሚፈለግ እንዲነሳ ታዘዘ (መሠረት ሚድያ)- እድሜ ጠገቡ የግሪክ ኮሚኒቲ ትምህርት ቤት እና የግሪክ ክበብ አሁን ላይ የሚገኙበት ቦታ ለኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ፅ/ቤት ማስፋፊያነት ስለሚፈለግ እንዲነሱ እንደተነገራቸው ማረጋገጥ ችለናል። የቂርቆስ ክፍለ …

የግሪክ ኮሚኒቲ ትምህርት ቤት ቦታው ለኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ፅ/ቤት ማስፋፊያ ስለሚፈለግ እንዲነሳ ታዘዘ Read more »

Mortars fired into Mogadishu airport as Ethiopian PM Abiy Ahmed arrives for State visit የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ከመምጣታቸው የተጠረጠሩት የአልሸባብ ታጣቂዎችበሶማሊያ ዋና አየር ማረፊያ ቢያንስ 11 ሞርታር ተተኩሰዋል። ዝርዝሩን ይህን ተጭነው ይመልከቱት

ብሪታንያ፣ ኤርትራ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ልዩ ራፖርተር መሐመድ ባቢከር ጋር በመተባበር ወይም የሰብዓዊ መብት ይዞታዋን በማሻሻል ረገድ አንዳችም አዎንታዊ ለውጥ አላሳየችም በማለት በተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት የምክክር መድረክ ላይ ከሳለች። ብሪታንያ፣ ኤርትራ በወታደራዊ አገልግሎት ሕጓ ላይ ባስቸኳይ ማሻሻያ እንድታደርግና …

ብሪታንያ ኤርትራን ወቀሰች፤ ከሰሰች Read more »

በጋምቤላ ክልል፣ በኮሌራ ወረርሽኝ እስካኹን የ23 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ከክልሉ የጤና ቢሮ መስማቱን ጠቅሶ ዶይቸቨለ ዘግቧል። ወረርሽኙ በጋምቤላ ከተማ፣ በጋምቤላ ወረዳ እና በሦስት የስደተኞች መጠለያዎች ውስጥ መከሰቱንና እስካኹን በክልሉ በጠቅላላ ከ300 በላይ ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን ዘገባው ጠቅሷል፡፡ በሽታው በመጀመሪያ ባለፈው …

በጋምቤላ የ23 ሰዎች ሕይወት አለፈ Read more »

“እግዚአብሔርን፤ እርዳታ ያስፈልገኛል” ይላል በምያንማር ታጣቂዎች ቁጥጥር ስር ያለው ኢትዮጵያዊው ወጣት። ራሱን “ሚኪ” ብሎ የሚጠራው ይህ ወጣት፤ ምያንማር… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ያንዣበበው የሥጋት ደመና ይገፈፍ! ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ለጦርነት ነጋሪት ጉሰማ ግብዓት ሊሆኑ የሚችሉ መረጃዎች እየተንሸራሸሩ ነው፡፡ በቅርቡ በቀድሞው የኤፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) በአልጄዚራ ላይ የኤርትራን መንግሥት የጦረኝነት አባዜ የሚተርክ ጽሑፍ ከወጣ በኋላ፣ የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር በኤክስ (ትዊተር) …

ያንዣበበው የሥጋት ደመና ይገፈፍ! Read more »

ዓድዋ የነፃነት ተጋድሏችን ትጥቅና ቅርስ ነው ዓድዋ የነፃነት ተጋድሏችን ትጥቅና ቅርስ ነው በይመኙሻል ሀብተ ጊዮርጊስ በርካታ ትውልዶችና ዘመናት ታሪክ በወርቃማ ቀለም የተጻፈበት ታላቁ የዓድዋ ድል የአንድ ቀን ጦርነት ነበር፡፡ በሚገባ ከተሰናዱ፣ ከተደማመጡና…

የዓድዋ መንፈስ! ከጎፋ ሠፈር ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። ከረዥም ሠልፍ ጥበቃ በኋላ የተገኘ ሚኒባስ ሾፌር፣ ‹‹ምንድነው? ቶሎ ቶሎ ግቡ እንጂ የቡፌ ሠልፍ አስመሰላችሁት እኮ፣ ሰዓት የለንም…››..

የጠቅላይ ሚኒስትሩን ምላሽ የሚፈልጉ የትግራይ ክልል ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ሰባት ጥያቄዎች  በትግራይ ክልል የተሰጡ ብድሮች ጋር በተያያዘ እየተፈጠረ ያለው ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እየተባባሰ በመምጣቱ የክልሉ ንግድ ማኅበረሰብ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመጨረሻ ውሳኔ እንዲሰጡበት ጥያቄ ማቅረባቸው ተገለጸ፡፡  በትግራይ ንግድና…

ሰሞነኛው የሁለት የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች እንቅስቃሴና አንድምታው በኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ፣ የፀጥታና የሰብዓዊ ቀውስ ያስቀራል የተባለ ስምምነት መደረጉን የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) እሑድ የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ ስምምነቱን ያደረጉት…

በአዲስ አበባ የተገነቡ ረዣዥም ሕንፃዎችን ያማከሉ ዘመናዊ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እንደሌሉ ተነገረ በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡና እየተገነቡ ያሉ ረዣዥም (ከ40 በላይ ፎቅ ያላቸው) ሕንፃዎችን ያማከሉ ዘመናዊ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እንደሌሉት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን …

በአዲስ አበባ የተገነቡ ረዣዥም ሕንፃዎችን ያማከሉ ዘመናዊ የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች እንደሌሉ ተነገረ Read more »

ተመድ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚያስፈልገውን ገንዘብ በሁለት ሳምንት ውስጥ ይፋ እንደሚያደርግ ታወቀ የአሜሪካ ድጋፍ ማቋረጥ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ ለመረዳት ተጨማሪ ጊዜ ያስፈልጋል ተብሏል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ለሚደረጉ ሰብዓዊ ዕርዳታዎች የሚያስፈልገውን የገንዘብ መጠን በሁለት ሳምንታት ውስጥ ይፋ እንደሚደረግ …

ተመድ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚያስፈልገውን ገንዘብ በሁለት ሳምንት ውስጥ ይፋ እንደሚያደርግ ታወቀ Read more »

የከሰም ስኳር ፋብሪካ ከ3,700 በላይ ሠራተኞቹን ከሥራ አሰናበተ በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ የሚገኘው ከሰም የስኳር ፋብሪካ፣ በክልሉ እየተከሰተ ባለው ለወራት የቀጠለ ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት ይፋ ባደረገ በወሩ፣ ከ3,700 በላይ ሠራተኞቹን ከሥራ ማሰናበቱ ታወቀ።  በክልሉ በከፍተኛ ደረጃ …

የከሰም ስኳር ፋብሪካ ከ3,700 በላይ ሠራተኞቹን ከሥራ አሰናበተ Read more »

ብሔራዊ ባንክ ለወርቅ ግዥ የሚያወጣው ከፍተኛ የብር አቅርቦት የዋጋ ንረትን ሊያባብስ ይችላል ተባለ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለብሔራዊ ባንክ የሚቀርበው ወርቅ ከፍ ማለቱን ተከትሎ፣ ብሔራዊ ባንክ ለወርቅ ግዥ ብቻ ወደ ኢኮኖሚው የሚያስገባው የብር ገንዘብ አቅርቦት በሌላ በኩል የዋጋ ንረትን መልሶ የማባባስ …

ብሔራዊ ባንክ ለወርቅ ግዥ የሚያወጣው ከፍተኛ የብር አቅርቦት የዋጋ ንረትን ሊያባብስ ይችላል ተባለ Read more »

ኬንያ፣ የኢትዮጵያው የዳሰነች ጎሳ ታጣቂዎች በኬንያ ቱርካና አሳ አስጋሪዎች ላይ ጥቃት በፈጸሙበት ወቅት ከጠፉ ከ20 በላይ ኬንያዊያን መካከል የኹለቱን አስከሬን በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ ትናንት ማግኘታቸውን የአገሪቱ የዜና ምንጮች ዘግበዋል። የኹለቱ ኬንያዊያን አስከሬኖች የተገኙት፣ የኬንያ ባለሥልጣናት በጥቃቱ ወቅት የደረሱበት ያልታወቁ ኬንያዊያን …

የሁለት ኬንያውያን አስከሬን በኢትዮጵያ ግዛት ተገኘ Read more »

ዋልታ ከፋና ጋር ከተዋሀደ በኋላ በርካታ የስራ ቅጥሮች በትውውቅ እየተፈፀሙ እንደሚገኙ ሰራተኞች ተናገሩ (መሠረት ሚድያ)- ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በቅርቡ ከዋልታ ሚድያ እና ኮሙኒኬሽን ማዕከል ጋር ውህደት መፈፀሙን ተከትሎ በርካታ ህገወጥ የሆኑ የትውውቅ የስራ ቅጥሮች እንደተፈፀሙ ሰራተኞች ተናግረዋል። እነዚህ ሰራተኞች ለመሠረት …

ዋልታ ከፋና ጋር ከተዋሀደ በኋላ በርካታ የስራ ቅጥሮች በትውውቅ እየተፈፀሙ እንደሚገኙ ሰራተኞች ተናገሩ Read more »

(የካቲት ፲፱/፳፻፲፯ ዓ/ም፤ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ) አገልጋዮች በቅዳሴና ለሌሎች መንፈሳዊ አገልግሎት ሰዓት ሞባይል ስልክ ይዘው ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዳይገቡ መከልከሉን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስታወቀ። ሀገረ ስብከቱ የዐቢይ ጾምን አስመልክቶ አገልግሎቱ እንዴት መከናወን እንዳለበት ከሁሉም ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ …

“አገልጋዮች በቅዳሴና ለሌሎች መንፈሳዊ አገልግሎት ሰዓት ሞባይል ስልክ ይዘው ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዳይገቡ” ተከለከለ Read more »

የብልጽግናው መንግስት ንጹሃን እየተገደሉ ለሚገኙበት የድሮን ጥቃት ማስፈጸሚያ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ ዮፍታሔ ንጉሴ አዳራሽ ጎን የድሮን መቆጣጠሪያ አንቴና መትኩሉ ታውቋል። ብልጽግና በደ/ማርቆስ ከተማ የድሮን መቆጣጠሪያውን የተከለው ከዚህ በፊት በሰሜኑ ጦርነት ወቅት በቀጠናው ጮቄ ተራራማ አካባቢ ተክሎ ሲጠቀሙበት የቆየውን …

የጮቄው በፋኖ ቁጥጥር ስር መዋሉን ተከትሎ በደብረማርቆስ ዩንቨርስቲ አዲስ የድሮን መቆጣጠሪያ ተተከለ Read more »

DW Amharic — በትግራይ ከኤርትራ ጋር ግንኙነት ለመፍጠር የሚጥሩ ኃይሎች አሉ ሲሉ የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣን ዶክተር አብርሃም በላይ መግለፃቸው ተዘገበ። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

DW Amharic ሰሞኑን በአማራ ክልል አዊ ብሔረስብ አስተዳደር ቻግኒ ከተማ በጥይት ተደብድበው የተገደሉ የሁለት ወጣቶች ሞት የከተማዋን ነዋሪዎች አስቆጥቷል። መንግሥት … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ