ቸኮሌት ሰርቃለች የተባለች የ13 ዓመት ታዳጊ የቤት ሰራተኛ ግድያ ቁጣ ቀሰቀሰ Konjit Sitotaw February 19, 2025 በሰሜን ምስራቅ ፓኪስታን ቸኮሌት ሰርቃለች በሚል ጥቃት በተፈፀመባት የ13 ዓመት ታዳጊ የቤት ሰራተኛ ግድያ ተጠርጥረው ሁለት ጥንዶች በቁጥጥር ስር ዋሉ። … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ