በተያዘው ወር መጨረሻ  አዲስ ፖስፖርትና ቪዛ  ይፋ ይደረጋል ተባለ በውጭ አገር የሚታተመውን ፓስፖርትና አገሪቱ ለውጭ ዜጎች የምትሰጠውን ቪዛ በአዲስ ይዘትና ኅትመት በአገር ውስጥ ታትሞ በተያዘው ወር የካቲት 2017 ዓ.ም. ይፋ እንደሚደረግ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎት ተቋሙ ይህን የገለጸው የሕዝብ …

በተያዘው ወር መጨረሻ  አዲስ ፖስፖርትና ቪዛ  ይፋ ይደረጋል ተባለ Read more »

በቅርቡ የአሜሪካ ዓለምአቀፍ ተራድዖ ድርጅት (ዩኤ.ስኤ.አይ.ዲ) የገንዘብ ድጋፍ ማቋረጡን ተከትሎ፣ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በሚያደርጓቸው እንቅስቃሴ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን መምጣታቸውን ተከትሎ ፕሮጀክት 2025 የተሰኘው ቀኝ አክራሪዎች አስተዳደራቸው ሊከተለው ይገባዋል ብለው የነደፉት ፍኖተ ካርታ እ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

“የባለስልጣናት ያልተገሩ ንግግሮችና የመንግስትም ተቀዳሚ ተግባሩን ፍጹም መርሳት ሕዝብን ለእልቂት እየዳረገ ነው”- ፓርቲው እናት ፓርቲ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ባወጣውና ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በላከው መግለጫ፣ “መልኩንና ቦታውን እየቀያየረ መላ ኢትዮጵያውያንን የደኅንነት ዋስትና ያሳጣው ሀገራዊ እልቂት አሁን አሁን ወደ ሀገራዊ ቀውስነት እያደገ ነው …

“የባለስልጣናት ያልተገሩ ንግግሮችና የመንግስትም ተቀዳሚ ተግባሩን ፍጹም መርሳት ሕዝብን ለእልቂት እየዳረገ ነው”- እናት ፓርቲ Read more »

እናት ፓርቲ፣ የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጣለው የጣርያና ግድግዳ ግብር እንዲታገድ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ያሳለፈው ውሳኔ አፈጻጸሙ እንዲታገድ ማዘዙን አስታውቋል። ፍርድ ቤቱ የአፈጻጸም እግድ ውሳኔ የወሰነው፣ የከተማዋ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ የፍርድ አፈጻጸሙ እንዲታገድለት ያቀረበውን ይግባኝ ከመረመረ …

የአዳነች አቤቤ ፋይናንስ ቢሮ ፍርድ ቤት የወሰነውን የአፈፃፀም ሂደት እንዲታገድ አደረገ Read more »

ቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች ኢትዮጵያ የተሰኘው የመብት ተሟጋች ድርጅት፣ በአዲስ አበባ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራዊያን ስደተኞችና ፍልሰተኞች በዘፈቀደ መታሠራቸውን እንደሚያውቅ ተናግሯል። ስደተኞች ‘ወደ መዲናዋ ለምን ገባችሁ?’፤ ፍልሰተኞች ደሞ ‘ለምን የአገሪቱን ድንበር ያለ ጥሳችኹ ገባችኹ?’ በሚል ምክንያት እስከ ሦስት ወራት ታስረው እንደሚገኙ የገለጠው …

በአዲስ አበባ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኤርትራዊያን ስደተኞችና ፍልሰተኞች በዘፈቀደ እየታሰሩ መሆኑ ተሰምቷል Read more »

ኢትዮጵያ ከአሜሪካው የአፍሪካ የቀረጥ ነጻ ንግድ ዕድል (አጎዋ) መታገዷን ተከትሎ 18 የውጭ ኩባንያዎች ከአገሪቱ በመውጣታቸው 11 ሺሕ 500 ሠራተኞች ሥራ አጥ እንደኾኑ ብሄራዊ ባንክ በቅርቡ ያካሄደው አንድ ጥናት ጠቅሶ ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል። በእገዳው ምክንያት ኢንዱስትሪ ፓርኮች በጠቅላላው 45 ሚሊዮን ዶላር …

18 የውጭ ኩባንያዎች ከኢትዮጵያ በመውጣታቸው 11 ሺሕ 500 ሠራተኞች ሥራ አጥ መሆናቸው ተሰማ Read more »

በኦሮሚያ ክልል፣ በጅማ ዞን፣ ጌራ ወረዳ፣ ዋላ በሚባል ቀበሌ በሺሕ የሚቆጠሩ የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በተፈጸመባቸው ጥቃት ሳቢያ ከቀያቸው እየተፈናቀሉ ወደ አጎራባች ክልሎች መሄዳቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ዘግቧል። ከሐሙስ ጀምሮ እምነቱ ተከታዮች ላይ ተፈጸመ በተባለው ጥቃት፣ የበርካታ የዕምነቱ …

ኦሮሚያ ክልል የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በተፈጸመባቸው ጥቃት ሳቢያ ከቀያቸው ተፈናቀሉ Read more »

(መሠረት ሚድያ)- በደቡብ ወሎ ኮምቦልቻ ከተማ አቅራቢያ ‘ጮሬሳ’ ተብሎ በሚጠራው ካምፕ ውስጥ ከ890 በላይ የፖለቲካ እስረኞች በምግብ እና በውሃ ብክለት ምክንያት መታመማቸው ታውቋል። መሠረት ሚድያ ከእስረኞች ቤተሰቦች የደረሰው መረጃ እንደሚጠቁመው እስካሁን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ እስረኞች መሞታቸውም ተረጋግጧል። በሽታው የተቀሰቀሰው በዚህ …

ከ890 በላይ የፖለቲካ እስረኞች በምግብ እና በውሃ ብክለት ምክንያት መታመማቸው ታውቋል; ሟቾችም እንዳሉ ተሰምቷል Read more »

(መሠረት ሚድያ)- ከአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ጋር በተያያዘ አንዳንድ እድሜ ጠገብ የሆኑ ተሽከርካሪዎች ወደ ቦሌ አቅጣጫ የመንቀሳቀስ እገዳ እየተደረገባቸው እንደሆነ ታውቋል። ከባለፈው አርብ እለት ጀምሮ በርካታ የእነዚህ ተሽከርካሪዎች ባለቤቶች ለመሠረት ሚድያ ባደረሱት ጥቆማ ከቦሌ ብስራስ፣ ቦሌ አትላስ፣ ከአራት ኪሎ እና ከኡራኤል …

አንዳንድ እድሜያቸው የገፋ መኪናዎች ወደ ቦሌ አቅጣጫ እንዳይንቀሳቀሱ እየተደረጉ እንደሆነ ታወቀ Read more »

(መሠረት ሚድያ)- ባሳለፍነው ሰኞ ጠዋት ከአሜሪካ ወደ ሀገራቸው ኢትዮጵያ ለመጓዝ በአትላንታ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ቢገኙም እንዳይሳፈሩ የተደረጉት ፖለቲከኛው አቶ ልደቱ አያሌው መንግስት ንብረታቸውን ሊወስድ እየተዘጋጀ መሆኑን አስታወቁ።  ፖለቲከኛው ለበርካታ አለም አቀፍ እና ሀገር አቀፍ ተቋሟት ዛሬ በፃፉት እና ለመሠረት …

መንግስት ንብረታቸውን ሊወስድ እየተዘጋጀ መሆኑን አቶ ልደቱ አያሌው አስታወቁ Read more »

ጅቡቲን ለበርካታ ዓመታት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ያገለገሉት መሐመድ ዓሊ ዩሱፍ ቀጣዩ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ኾነው ተመርጠዋል። ኮሚሽኑን እንዲመሩ በሊቀመንበርነት የተመረጡት የጅቡቲው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ በአፍሪካ ኅብረት አዳራሽ በተካሔደውና ብርቱ ፉክክር በታየበት፣ እንዲኹም እስከ ሰባተኛ ዙር ድረስ በዘለቀ ምርጫ ሁለት …

የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት መሐመድ ዓሊ ዩሱፍ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ኾነው ተመረጡ Read more »

በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ( ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት ምርጫ ቦርድ ላስተላለፈበት እግድ ምላሽ የሰጠ ሲሆን “ቦርዱ ከፌዴራል መንግስት ጋር የጀመርነውን ተከታታይ ውይይት ከማደናቀፍ እንዲቆጠብ እንጠይቃለን” ብሏል። ከተመሰረተ ግማሽ ክፍለ ዘመን ያስቆጠረ አንጋፋ ፓርቲ መሆኑን የገለፀው ህወሓት  በመግለጫው ” ጥቅምት 23 ቀን 2015 …

ምርጫ ቦርድ ከአብይ አሕመድ ጋር የማደርገውን ውይይት እያደናቀፈ ነው ሲል ሕወሓት አማረረ Read more »

በየዕለቱ የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው ወደ አረብ ሀገራት ህገ-ወጥ በሆነ መልኩ የሚጓዙ ወጣቶች በሠሜን ወሎ በርካቶች ናቸዉ። ምንም እንኳን በአካባቢዉ ወ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በጅማ ዞን በሺህ የሚቆጠሩ ክርስቲያኖች ተሰደዱ፣ መኖርያ ቤታቸው ተቃጠለ (በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ ዋላ ቀበሌ ቦሬ ከተማ በሚገኙ ከሺህ በላይ በሆኑ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ባነጣጠር ጥቃት መኖርያ ቤቶቻቸው እንዲሁም የንግድ ሱቆቻቸውን ጨምሮ ንብረታቸው ሙሉ በሙሉ መውደሙን ለማኅበረ ቅዱሳን ሚዲያ በስልክ …

በጅማ ዞን በሺህ የሚቆጠሩ ክርስቲያኖች ተሰደዱ፣ መኖርያ ቤታቸው ተቃጠለ Read more »

አንድ የአሜሪካ ፌደራል ፍርድ ቤት፣ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በአሜሪካ ዓለማቀፍ ተራድዖ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) ላይ የጣለውን እርዳታ የመስጠት እገዳ በጊዜያዊነት እንዲያነሳ ትናንት ትዕዛዝ ማስተላለፉን የአሜሪካ የዜና ምንጮች ዘግበዋል። ፍርድ ቤቱ፣ በቀድሞው የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር የሥልጣን …

USAID በተለያዩ አገራት ለገባባቸው የእርዳታ ውሎችና ስምምነቶች ያቋረጠውን ገንዘብ ፈሰስ ማድረግ እንዲቀጥል ፍርድ ቤቱ አዘዘ Read more »

የሕወሓትን ኹለት አንጃዎች የሚመሩ አመራሮች ልዩነታቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ባለፈው ጥር ወር የተፈራረሙትን የስነምግባር መመሪያ የስምምነቱ አመቻች የኃይማኖት አባቶች ዛሬ መቀሌ ውስጥ በሠጡት መግለጫ ይፋ አድርገዋል። አመራሮቹ ለልዩነታቸው መፍቻ “ኃይልን ላለመጠቀም” በፊርማቸው እንዳረጋገጡ ከሰነዱ መመልከቱን ቢቢሲ ዘግቧል። የቡድኖቹ አመራሮች አንዳቸው …

ሕወሓቶች ለመስማማት ተስማምተዋል ተባለ Read more »

ኢትዮጵያ ለሱዳን የሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል 15 ሚሊዮን ዶላር መለገሷን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ለሱዳኑ ጦርነት ተጎጂዎች የሰብዓዊ ድጋፍ ለማሰባሰብና የተኩስ ማቆም ስምምነት እንዲደረስ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ አዲስ አበባ ውስጥ በተደረገ ከፍተኛ ጉባኤ ላይ አስታውቀዋል። ጉባኤውን በትብብር ያዘጋጁት፣ ኢትዮጵያ፣ የተባበሩት …

አብይ አሕመድ ለሱዳን 15 ሚሊዮን ዶላር ለገሰ Read more »

የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ፣ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በመንግሥት ኃይሎችና ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደው ግጭት፣ በአፋር ክልል ባንዳንድ ጊዜያዊ መጠለያዎች ለሚገኙ የርዕደ መሬት ተፈናቃዮች ሰብዓዊ ዕርዳታ ለማቅረብ በሚደረገው ጥረት ላይ እክል እንደፈጠረ አዲስ ባሠራጨው መረጃ አስታውቋል። ኦሮሚያ ክልል ውስጥ …

የኦሮሚያው ጦርነት እርዳታ እንዳናዳርስ አድርጎናል ሲል ተመድ ገለፀ Read more »

ኢትዮጲያ ብሄራዊ ባንክ የ6 ወር አፈጻጸም ሪፖርት ወጥቷል! ሪፖርቱ ለማመን የሚከብዱ ቁጥሮችን ይዟል! ለምሳሌ፡- የዋጋ ንረት በአንድ ዓመት ውስጥ ከ29.4% ወደ 15.5% ቀንሷል! የዋጋ ንረቱ በአንድ ዓመት ውስጥ በ13.9% ቀንሷል! የኢትዮጲያ የዋጋ ንረቱ በአምስት ዓመት ውስጥ ዝቅተኛው ደረጃ ላይ ደርሷል! …

ኢትዮጲያ ብሄራዊ ባንክ የ6 ወር አፈጻጸም ሪፖርት ወጥቷል! ሪፖርቱ ለማመን የሚከብዱ ቁጥሮችን ይዟል! Read more »

ከመተሐራ ከተማ አቅራቢያ በሬክተር ስኬል 6.0 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ ከመተሐራ ከተማ ስድስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ አካባቢ ላይ በሬክተር ስኬል 6.0 የደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መስሪያ ቤት አስታወቀ። ዛሬ አርብ ምሽት 5ሰዓት ከ28 ደቂቃ ላይ …

ከመተሐራ ከተማ አቅራቢያ በሬክተር ስኬል 6.0 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ Read more »

🟢 “ቅሬታችን በአስቸኳይ ምላሽ የማያገኝ ከሆነ ከየካቲት 15/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ እናቆማለን”- የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች 🟢 “ለክልሉ መንግስት ቅሬታውን አቅርበናል። ነገር ግን ለቀረበለት ጥያቄ ምላሽ መስጠት አልቻለም ” – የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የሰው ኃብት አስተዳደር የአማራ ክልል ገቢዎች …

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የሰው ኃብት አስተዳደር ሰራተኞች ሥራ እናቆማለን ሲሉ ገለፁ Read more »

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ባለፉት ስድስት ወራት 89 የክልሉ ዳኞች በደኅንነት ስጋትና በክፍያ ማነስ ሳቢያ ሥራ መልቀቃቸውን ለክልሉ ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት አስታውቋል። ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ፣ በክልሉ በሚካሄደው ግጭት ሳቢያ 28 የወረዳ ፍርድ ቤቶች ምድብ ችሎቶች ባኹኑ ወቅት አገልግሎት …

ባለፉት ስድስት ወራት 89 የአማራ ክልል ዳኞች በደኅንነት ስጋት ስራ ለቀዋል Read more »

በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ሥር በአባ ሳሙኤል አካባቢ በሚገኘው አብይ አሕመድ እስር ቤት የሚገኙ እስረኞች እየተፈጸመብን ነው ባሉት ኢሰብዓዊ አያያዝ ምክንያት ካለፈው ሰኞ ጀምሮ የረሃብ አድማ ማድረጋቸው ተሰምቷል። ማረሚያ ቤቱ፣ የውሃ፣ ምግብ፣ መጸዳጃ ቤት፣ መኝታና የምግብ ማብሰያ ቦታ ችግሮች እንዳሉበት …

“አብይ አሕመድ እስር ቤት” የሚገኙ እስረኞች ኢሰብአዊ አያይዝን በመቃወም አድማ ላይ ናቸው Read more »

የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት፣ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱሉልታ ወረዳ ከትናንት ወዲያ በመፈጸመው ጥቃት የወረዳውን የብልጽግና ፓርቲ አመራርና የወረዳ አስተዳዳሪ መግደሉን አረጋግጧል። የቡድኑ ታጣቂዎች፣ የወረዳውን የጸጥታ ሃላፊና አብረዋቸው የነበሩ ሌሎች ግለሰቦችን እንዲኹም በርካታ የመንግሥት ታጣቂ ኃይል አባላትን መማረካቸውንም ቡድኑ ገልጧል። …

የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ለባለስልጣናቱ ግድያ ኃላፊነቱን ወሰደ Read more »

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕ.ወ.ሓ.ት) በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ምንም አይት የፖለቲካ እንቅስቃሴ እንዳያደርግ እግድ ጣለ፡፡ በነዚህ የዕግድ ጊዜ የዕርምት ዕርምጃ ሳይወስድ ቢቀር የፖርቲው ምዝገባ እንደሚሰረዝም አስታውቋል። ሕ.ወ.ሓ.ት በሽብር እንቅስቃሴ ተሳትፏል በሚል በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአሸባሪነት …

ምርጫ ቦርድ ሕወሓትን ከፖለቲካዊ እንቅስቃሴ አገደ Read more »

የእገታ ሰበር ዜናከዚህ በፊት የምእራብ እና የምስራቅ ሸዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፕሬዘዳንት ;የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኛ የነበረ እና በአሁኑ ሰአትኢንተርናሽናል ጠበቃ እና የህግ አማካሪ በተለይም ለፓለቲካ እስረኞች ጥብቅና በመቆም የታወቀው ሙሀመድ ጅማ በአዳማ ከተማ ታስሮ እካሁን ለ3 ሳምንት ፍ/ቤት አልቀረበም። ጉዳዩን …

የምእራብ እና የምስራቅ ሸዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፕሬዘዳንት ;የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኛ የነበረ ጠበቃ ሙሀመድ ጅማ መታሰሩ ተሰማ Read more »

የዩኤስ ኤይድ ድጋፍ በመቆሙ የተነሳ በ50 አገራት የኤችአይቪ ሕክምና ተስተጓጉሏል- የዓለም ጤና ድርጅት የዩኤስአይዲ ድጋፍ በመቆሙ የተነሳ በ50 አገራት የኤችአይቪ ሕክምና እና ሌሎች አገልግሎቶች መቋረጣቸውን የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ …

የዩኤስ ኤይድ ድጋፍ በመቆሙ የተነሳ በ50 አገራት የኤችአይቪ ሕክምና ተስተጓጉሏል- የዓለም ጤና ድርጅት Read more »

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሱሉልታ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ የሆኑት አበበ ወርቁ ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ በሚጠራው አማጺ ቡድን በደረሰባቸው ድንገተኛ ጥቃት መገደላቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች። ታጣቂ ቡድኑ ጥቃቱን የፈጸመው ዛሬ የካቲት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት …

በኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣን ተገደሉ Read more »

አቦይ ስብሀት ነጋ ዝምታቸውን ሰበሩ፡፡ አንጋፋው የሕወሓት መስራች አቦይ ስብሀት ዘለግ ካለ ዝምታ በኋላ በአንድ የትግረኛ ሚዲያ ተከስተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በአሜሪካ ድጋፍ ነው ስልጣን የያዙት በሚል ንግግራቸው የሚታወሱት አቦይ ስብሀት፤ ተክደናል፣ በደም የገነባናት ኢትዮጵያ ትመለስልን፣ መታጠቅ መደራጀት አለብን የሚሉ …

አቦይ ስብሀት ነጋ ዝምታቸውን ሰበሩ፡፡ Read more »

መሰንበቻውን የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ዋና ዳይሬክተር በኢትዮጵያ ጉብኝት ሲያደርጉ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጨምሮ ከከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና ከንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር መነጋገራቸው ይታወሳል፡፡ የዋና ዳይሬክተሯ ጉብኝት ዋና ዓላማ፣ ከሐምሌ 2016 ዓ.ም. ወዲህ በኢትዮጵያ ተግባራዊ መደረግ የጀመረውን የማክሮ ኢኮኖሚ …

ኢኮኖሚያዊ ጫናዎችን የሚያቃልሉ ዕርምጃዎች ያስፈልጋሉ! Read more »