የትግራይ ጸጥታ ኃይል አዛዦች ሕጋዊነት የሌለው አስቸኳይ ወታደራዊ ሕግ በማውጣት ሕዝብን እያሸበሩ ነው
ሳልሳይ ወያነ፣ ከአንድ የሕወሓት አንጃ ጋር ትስስር ያላቸው የትግራይ ጸጥታ ኃይል አዛዦች ሕጋዊነት የሌለው አስቸኳይ ወታደራዊ ሕግ በማውጣት ሕዝብን እያሸበሩ ነው በማለት ከሷል። ፓርቲው፣ የጸጥታ ኃይል አዛዦች የኾኑት ወታደራዊ መኮንኖች ሕጉን በተቃወሙ ወጣቶች ላይ ጭካኔ የተሞላበት የአፈና ድርጊት እየፈጸሙ ይገኛሉ …
የትግራይ ጸጥታ ኃይል አዛዦች ሕጋዊነት የሌለው አስቸኳይ ወታደራዊ ሕግ በማውጣት ሕዝብን እያሸበሩ ነው Read more »