” ከኤርትራ መንግስት ግንኙት አላችሁ የሚል ወሬ በሬ ወለደ ውሸት ነው ” – ጉባኤ ያካሄደው ህወሓት  ➡️ ” የኤርትራ መንግስት የያዘው ትግራይ መሬት የለም ” – የኤርትራ ከፍተኛ ባለስልጣን  ጉባኤ ያካሄደ ህወሓት ምክትል ሊቀ-መንበር ኣማኒኤል ኣሰፋ ” ‘ በትግራይ መፈንቅለ መንግስት …

” ከኤርትራ መንግስት ግንኙት አላችሁ የሚል ወሬ በሬ ወለደ ውሸት ነው ” – ጉባኤ ያካሄደው ህወሓት  Read more »

የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ 13 ዓመት ፅኑ እስራት ተፈረደባቸው። የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፤ ባሳለፍነው ሳምንት በሁለት ክሶች ጥፋተኛ የተባሉት የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ ላይ 13 ዓመት ፅኑ እስራትና 21 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ፍርድ …

የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ 13 ዓመት ፅኑ እስራት ተፈረደባቸው። Read more »

ፌደራል መንግስቱ በትግራይ ክልል የሚታየውን ውጥረት በአስቸኳይ ሊያስቆም ይገባል፣ ዘላቂ መፍትሔም ያስፈልገዋል! የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ከፕሪቶሪያው ሥምምነት መፈጸም በኋላ አንጻራዊ ሰላም እየታየበት የነበረው የትግራይ ክልል ሁኔታ የፌደራል መንግሥቱ በፕሪቶሪያ ሥምምነት መሠረት ታጣቂ ኃይሎችን ትጥቅ የማስፈታት ኃላፊነቱን በአግባቡ ባለመወጣቱ፣ …

ፌደራል መንግስቱ በትግራይ ክልል የሚታየውን ውጥረት በአስቸኳይ ሊያስቆም ይገባል፣ ዘላቂ መፍትሔም ያስፈልገዋል! (ኢዜማ) Read more »

የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ የማነ ገ/መስቀል፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የተለያዩ ፖለቲከኞች በቀይ ባሕር ዙሪያ የሚሠጧቸው “ጠባጫሪ መግለጫዎች አላስፈላጊ ውጥረት እየፈጠሩ ነው” ሲሉ በኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ከሰዋል። የማነ ይሄ ዓይነቱ ድርጊት በጽኑ ሊወገዝ የሚገባው እንደኾነ ገልጸዋል። የማነ፣ አንዳንድ አካላት የኤርትራ ጦር …

ኢትዮጵያ ውስጥ የተለያዩ ፖለቲከኞች በቀይ ባሕር ዙሪያ የሚሠጧቸው ጠባጫሪ መግለጫዎች አላስፈላጊ ውጥረት እየፈጠሩ ነው Read more »

100 ቀናት በላይ ዝግ የነበረው የመቐለ ከተማ የከንቲባ ፅሕፈት ቤት ተከፍቶ ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመሩት ህወሓት የመደባቸው ከንቲባ ገብተውበታል። የምስራቃዊ ዞን እና የዓዲግራት ከተማ ከተማ አስተዳደሮችም እንዲሁ ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) በሚመሩት ህወሓት ቁጥጥር ስር ውለዋል። በደቡባዊ ምስራቅ ዞን ዓዲጉዶም ፣ የሳምረ …

የከንቲባ ፅሕፈት ቤት የ104.4 የመቐለ ኤፍ ኤም ሬድዮ ጣቢያ ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) በሚመሩት ህወሓት ቁጥጥር ስር ውለዋል። Read more »

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ዕርዳታ ማቋረጡን ተከትሎ፣ በትግራይ ለ1 ሚሊዮን ዜጎች ዕርዳታ የሚያቀርቡ የረድኤት ድርጅቶች ዕርዳታ ማከፋፈል እንዳቆሙ አሶሴትድ ፕሬስ ዘግቧል። ለአብነትም፣ ከመቀሌ ወጣ ብሎ በሚገኝ 20 ሺሕ ተፈናቃዮች የያዘ መጠለያ የምግብ ዕርዳታ እንደተቋረጠ ዘገባው ጠቅሷል። የረድኤት ድርጅቶች ጥምረት፣ ባሁኑ ወቅት …

በትግራይ ለ1 ሚሊዮን ዜጎች ዕርዳታ የሚያቀርቡ የረድኤት ድርጅቶች ዕርዳታ ማከፋፈል አቆሙ Read more »

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ ፌደራል መንግሥቱ በትግራይ ቀውስ ውስጥ ጣልቃ እንዲገባ ያቀረቡት ሕጋዊ ጥያቄ እንደሌለ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሠጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል። በሕገመንግሥቱ መሠረት የፌደራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ እንዲገባ መጠየቅ የሚችለው በምርጫ የተቋቋመ ምክር ቤት …

ጌታቸው ረዳ በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ጥሪ ወደ አዲስ አበባ እንደመጡ ተናገሩ Read more »

በትግራይ የፖለቲካ ትኩሳት፤ የኤርትራ ሚና ምንድነው? የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ በአዲስ አበባ በሰጡት መግለጫ፤ “በትግራይ ትርምስ እናተርፋለን ከሚሉት ወገኖች አንዱ የኤርትራ መንግስት ነው” ብለዋል። በትግራይ ያሉ የተወሰኑ ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ አመራሮች ከሻዕቢያ ጋር “ግንኙነት አላቸው” …

በትግራይ የፖለቲካ ትኩሳት፤ የኤርትራ ሚና ምንድነው? Read more »

በአዲስ አበባ የሚገኙ 20 ያህል የምዕራባዊያን ኤምባሲዎችና የአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት፣ የትግራይ ሁሉም ወገኖች ውጥረትን በማስወገድ ባስቸኳይ ንግግር እንዲጀምሩ ዛሬ ባወጡት የጋራ መግለጫ ጠይቀዋል። ኢምባሲዎቹ፣ በክልሉ እየተባባሰ የሄደውን ውጥረት በቅርበት እየተከታተሉ መኾኑን ገልጸዋል። ለፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት ድጋፋቸውን የገለጡት ኢምባሲዎቹ፣ …

የትግራይ ሁሉም ወገኖች ውጥረትን በማስወገድ ባስቸኳይ ንግግር እንዲጀምሩ የምዕራባውያን ኤምባሲዎች አሳሰቡ Read more »

አረና ትግራይ፣ የትግራይ ነጻነት ፓርቲ እና ባይቶና፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርን መዋቅሮች በማፍረስ በመፈንቅለ መንግሥት ሥልጣን ለመንጠቅ የሚደረገው እንቅስቃሴ ከኤርትራ መንግሥት ጋር በመናበብ የሚፈጸም ነው በማለት በጋራ ባወጡት መግለጫ በደብረጺዮን ገብረሚካኤል የሚመራውን የሕወሓት ቡድን ከሰዋል። ፓርቲዎቹ፣ የኤርትራ መንግሥትን ጣልቃ ገብነትና የሌሎች …

በመፈንቅለ መንግሥት ሥልጣን ለመንጠቅ የሚደረገው እንቅስቃሴ ከኤርትራ መንግሥት ጋር በመናበብ የሚፈጸም ነው Read more »

ሰራዊታችንን በመበተን የትግራይ ህዝብን ለከፋ አደጋ ማጋለጥ አይቻልም! ( የደብረፂዮን ሕወሓት የሰጠው መግለጫ) የትግራይ ሰራዊት የመከተ ትግሉ የሰላ-ጫፍ ሆኖ የትግራይ ህዝብን ከጠቅላላ ጆኖሳይድ ለማዳን በከፈለው መስዋእትነት ለዘልአለሙ የማይረሳ ወርቃማ ታሪክ ያስመዘገበ ህዝባዊ ሃይል ነው፡፡ ሰራዊታችን ለህዝቡ የከፈለው እጅግ ከባድ መስዋእትነት …

ሰራዊታችንን በመበተን የትግራይ ህዝብን ለከፋ አደጋ ማጋለጥ አይቻልም! ( የደብረፂዮን ሕወሓት የሰጠው መግለጫ) Read more »

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ በትግራይ እያሽቆለቆለ የመጣውን ኹኔታ መቀልበስ በሚቻልበት ኹኔታ ዙሪያ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ፣ ብሪታንያ፣ ጣሊያን፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመንና አውሮፓ ኅብረት አምባሳደሮች ጋር ትናንት መወያየታቸውን አስታውቀዋል። ጌታቸው፣ ውይይቱ የፕሪቶሪያ የግጭት ማቆም ስምምነት ባለድርሻዎች ዳግም በትግራይ ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ማድረግ ባለባቸው …

ጌታቸው ረዳ አዲስ አበባ ላይ በየኤምባሲው በመሄድ አምባሳደሮችን አነጋገሩ Read more »

” የልጄን እውነት አፈላልጉኝ ! … የፍትህ አካላት ተከታትለው የልጄን ሀቋን ያውጣልኝ ፤ ደሟን ያወጣልኝ ” – አባት አቶ አዱኛ ዋቆ የወጣቷ ቀነኒ አዱኛ ስርዓተ ቀብር ዛሬ በአዲስ አበባ ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል። ለጋዋ ወጣት ቀነኒ ከፍቅረኛዋ ድምጻዊ አንዱዓለም ጎሳ …

እንደ ሃጫሉ ሞትም ተድበስብሶ እዳይቀርብኝ፤ ልጄ እርኩስ መንፈስ የለባትም፤ የልጄን እውነት አፈላልጉኝ የሟች ወጣቷ ቀነኒ አባት Read more »

ምርታቸውን ለወረዳው ከሸጡ በኋላ ለ2 ወራት ክፍያ ያልተፈጸመላቸው አርሶአደሮች ቅሬታ! 🟢 ” ለፍተን፣ ደክመን ያገኘነውን ምርት ወረዳው ቀምቶናል፣ አርሷደሮች ናቸው አያቁም ብለው ሸውደውናል፣ ቤተሰቦቻችን ችግር ላይ ወድቀዋል ” የደቦና ሰነን አርሶአደሮች 🟢 ” በአርሶአደሮቹ አካውንት እስከ 6 ሚሊየን ብር ገደማ …

ለፍተን፣ ደክመን ያገኘነውን ምርት ወረዳው ቀምቶናል፣ አርሷደሮች ናቸው አያቁም ብለው ሸውደውናል፣ ቤተሰቦቻችን ችግር ላይ ወድቀዋል Read more »

የዩኤስኤአይዲ ድጋፍ መቋረጥ በአልሚ ምግብ አቅራቢዎችና ሆቴሎች ላይ ያሳደረው ተፅዕኖ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) የሚሰጠውን ዕርዳታ ማቋረጡ፣ በኢትዮጵያ የተለያዩ ቢዝነሶች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳረፈ ነው፡፡ የዕርዳታው መቋረጥ ዩኤስኤአይዲ በቀጥታ ድጋፍ ሲያደርግላቸው የነበሩ…

ትግራይ የቀጣናዊ ጦርነት ዓውድማ የመሆኗ ሥጋት ኤርትራና ኢትዮጵያ በጦርነት ሥጋት ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ጦርነቱ በማንኛውም ሰዓትና ቦታ ሊጀመር እንደሚችል ግምቶች ከየአቅጣጫው እየተሰጡ ነው፡፡ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) የአልጄዚራ ጽሑፍ ኤርትራን…

በየቀኑ 100 ያህል ሱዳናውያን ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየገቡ መሆናቸው ተሰማ ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው የሱዳን ጦርነት ምክንያት በየቀኑ 100 ያህል ሱዳናውያን ድንበር አቋርጠው ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየገቡ መሆናቸውን፣ የአሶሳ ከተማ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የአሶሳ …

በየቀኑ 100 ያህል ሱዳናውያን ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየገቡ መሆናቸው ተሰማ Read more »

የአሜሪካ ድጋፍ በመቋረጡ በሆቴሎች የሚደረጉ ስብሰባዎችና ሥልጠናዎች መቀነሳቸው ተገለጸ የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) በተለያዩ መንገዶች ለአገሮች ሲያደርገው የነበረውን ድጋፍ በማቋረጡ ምክንያት በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ሆቴሎች ይካሄዱ የነበሩ ሥልጠናዎች፣ ስብሰባዎችና አጫጭር ዓውደ ጥናቶች መቀነሳቸውን የሆቴል ዘርፍ ተዋናዮች ተናገሩ፡፡ …

የአሜሪካ ድጋፍ በመቋረጡ በሆቴሎች የሚደረጉ ስብሰባዎችና ሥልጠናዎች መቀነሳቸው ተገለጸ Read more »

ኢዜማ ገዥው ፓርቲ ዜጎች በውድም ሆነ በግድ የማጠናከሪያ ገንዘብ እንዲያዋጡለት እያደረገ ነው አለ አዲሱ የምርጫ ቦርድ ረቂቅ አዋጅ ማንኛውም የመንግሥት ተቋም ለፓርቲ መዋጮ በቀጥታ ከደመወዝ ላይ መቁረጥ እንደማይችል ይደነግጋል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ገዥው ብልፅግና ፓርቲ በመንግሥት ተቋማት አገልግሎት …

ኢዜማ ገዥው ፓርቲ ዜጎች በውድም ሆነ በግድ የማጠናከሪያ ገንዘብ እንዲያዋጡለት እያደረገ ነው አለ Read more »

ከምዕራብ ጉጂ ዞን የሚነሱ ታጣቂዎች በኮሬ ዞን የሚፈጽሙት ጥቃት እየተባባሰ መምጣቱ ተነገረ በቀጠለው ጥቃት ሳቢያ የሁለት ቀበሌ ነዋሪዎች ሙሉ ለሙሉ መፈናቀላቸውን ዞኑ ገልጿል በሃይማኖት ደስታ ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን የሚነሱ ታጣቂዎች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች የሚፈጽሙት …

ከምዕራብ ጉጂ ዞን የሚነሱ ታጣቂዎች በኮሬ ዞን የሚፈጽሙት ጥቃት እየተባባሰ መምጣቱ ተነገረ Read more »

የወረባቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪን ጨምሮ ሦስት ሰዎች በታጣቂዎች ተገደሉ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፈንታው ከበደ፣ የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኢንስፔክተር አዲስ ዘመን ፍሰሐና ይጓዙበት የነበረው ተሽከርካሪ ሾፌር አቶ ከበደ እንድሪስ፣ ማክሰኞ መጋቢት 2 …

የወረባቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪን ጨምሮ ሦስት ሰዎች ተገደሉ Read more »

የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ ላይ በጣለው የቪዛ ገደብ በግንቦት ወር እንደሚመከርበት አስታወቀ በተቋረጠው የበጀት ድጋፍ ላይ ውይይት እየተደረገ መሆኑን ገልጿል የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ ላይ የጣለውን የቪዛ ገደብ በተመለከተ በመጪው ግንቦት 2017 ዓ.ም. እንደሚመክርበት ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የኅብረቱ አምባሳደርና የአባል አገሮች ዲፕሎማቶች በተገኙበት …

የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ ላይ በጣለው የቪዛ ገደብ በግንቦት ወር እንደሚመከርበት አስታወቀ Read more »

አቶ ጌታቸው ረዳ በሦስት የሠራዊት አመራሮች ላይ ያሳለፉት ዕግድ ከምክትላቸውና ከሕወሓት ክንፍ ተቃውሞ ገጠመው ‹‹የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት ያልሾመውን ማውረድ አይችልም›› ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ የሌተና ጄኔራል ታደሰ ምላሽ ‹‹የፀጥታ ኃይሉ ለአንድ ቡድን የቆመ ወታደራዊ ክንፍ መሆኑን በግልጽ ያሳየ ነው›› የትግራይ …

የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት ያልሾመውን ማውረድ አይችልም – ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ Read more »

” እየተከተላችሁት ያለው መንገድ የተገኘውን ሰላም የሚያደፈርስ አገርን እና ህዝብን ለከባድ ቀውስ የሚያጋልጥ ነው !!! “ በትግራይ ክልል ሁኔታ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ  ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ከወራት በፊት ለጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት …

” እየተከተላችሁት ያለው መንገድ የተገኘውን ሰላም የሚያደፈርስ አገርን እና ህዝብን ለከባድ ቀውስ የሚያጋልጥ ነው !!! ” አቡነ ማትያስ Read more »

የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ሌተናል ጀነራል ፍስሃ ኪዳኑ  ላይ የእግድ ደብዳቤ ፅፈዋል። የእግድ ደብዳቤው ዘላቂና ጥቅማ ጥቅም እስከማስቀረት የዘለቀ እንደሆነ በፃፉት ደብዳቤ ለሚመለከታቸው አካላት በግልባጭ አስታውቀዋል። ፕሬዜዳንቱ ትናንት በሦስት ከፍተኛ የሰራዊት አመራሮች ላይ ጊዚያዊ  የእግድ ደብዳቤ መፃፋቸው ይታወሳል። …

ጌታቸው ረዳ ኋላፊነታቸው በአግባቡ አልተወጡም ያሉዋቸውን የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ አገዱ Read more »

የኤርትራ መንግሥት፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት ሌትናንት ጀኔራል ጻድቃን ገብረተንሳይ የጦርነት ሰባቂነት አጀንዳ አቀንቃኝ ናቸው በማለት በቃል አቀባዩ የማነ ገብረመስቀል በኩል ከሷል። ጀኔራል ጻድቃን ሁለቱ አገሮች ጦርነት ውስጥ ለመግባት የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሰዋል ማለታቸው፣ የጦርነት አጀንዳ አራማጅነታቸውን ያሳያል በማለት …

ጀኔራል ጻድቃን ገብረተንሳይ የጦርነት ሰባቂነት አጀንዳ አቀንቃኝ ናቸው – የማነ ገብረመስቀል Read more »

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ ከሕገወጡ የሕወሓት አንጃ ጋር የወገኑ የትግራይ ወታደራዊ አዛዦች በመቀሌና አዲጉዶም ከተሞች በሰላማዊ ሰዎች ላይ በመተኮስ በርካቶች ላይ ጉዳት አድርሰዋል በማለት ትናንት ምሽት በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ከሰዋል። ጌታቸው፣ ወታደራዊ አዛዦቹ የጊዜያዊ አስተዳደሩን መዋቅሮች ለማፈራረስ …

የትግራይ ወታደራዊ አዛዦች በመቀሌና አዲጉዶም ከተሞች በሰላማዊ ሰዎች ላይ በመተኮስ በርካቶች ላይ ጉዳት አድርሰዋል – ጌታቸው ረዳ Read more »

በጠራራ ፀሐይ የሚፈፀም አስገዳጅ የፓርቲ ዝርፊያ በቸልታ የሚታለፍ አይደለም፤ በግልጽ እምቢ ሊባልም ይገባል! የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኀበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የመንግሥት እና ፓርቲ አለመለያየት ለሀገራችን ዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ዋንኛው እንቅፋት መሆኑን ደጋግሞ ለማስረዳት ሞክሯል፤ በተግባርም ድርጅቱን ሲያዋቅር ይህን ታሳቢ በማድረግ የድርጅት እና …

በጠራራ ፀሐይ የሚፈፀም አስገዳጅ የፓርቲ ዝርፊያ በቸልታ የሚታለፍ አይደለም Read more »

ምንሊክ ሳልሳዊ እንደፃፈው ባንዳነት በባንዳዎች እየተተነተነ ነው …. አየሩን ሞልቶታል። አርበኝነት እና ባንዳነት ልዩነት አለው! ……… ራሳቸው አንሶላ እየተጋፈፉ ሌላውን አንሶላ የሚጋፈፍ አድርገው ሲያቀርቡት አያፍሩም፤ ማን ከማን ጋር አንሶላ ሲጋፈፍ እንደነበር ለምን አይነግሩንም ? …… ስልጣን ላስታቀፋቸው፣ የስልጣን አባታቸው፣ የስልጣን …

ባንዳነት በባንዳዎች እየተተነተነ ነው Read more »

በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት ” እገዳው መሰረተ ቢስና የማይተገበር ” ሲል ውድቅ አደረገው።  ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳን ” አምባገነን ፕሬዜዳንት ነበር ” ሲል አጣጥሏቸዋል። ደብረፅዮን (ዶ/ር) የሚመሩት ህወሓት ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ሦስት ከፍተኛ የሰራዊት አመራሮች ላይ የወሰዱት ጊዚያዊ …

በደብረፅዮን የሚመራው ህወሓት ” እገዳው መሰረተ ቢስና የማይተገበር ” ሲል ውድቅ አደረገው።  Read more »

ሶስት ከፍተኛ የትግራይ ሰራዊት አዛዦች በአቶ ጌታቸው ረዳ ከስራ ታገዱ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ በሶስት የትግራይ ሰራዊት አዛዦች ላይ የስራ እግድ ውሳኔ አስተላለፉ። ፕሬዝዳንቱ ከዛሬ ሰኞ መጋቢት 1፤ 2017 ጀምሮ ከስራ ያገዷቸው ከፍተኛ የጦር መኮንኖች፤ ሜጀር …

ሶስት ከፍተኛ የትግራይ ሰራዊት አዛዦች በአቶ ጌታቸው ረዳ ከስራ ታገዱ Read more »