የፌዴራል ዋና ኦዲተር ወይዘሮ መሰረት ደምጤ ፤ ” ተቋሙ የተገኘበትን የኦዲት ግኝት ማስተካከያ ለማድረግ ዝግጁነት የለውም ” ሲሉ ተናግረዋል። ” ተጀምሮ ላልተጠናቀቀ ፕሮጀክት ገንዘብ ወጪ ተደርጓል ” ብለዋል። ” የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሰው ሀብትና የንብረት አስተዳደር ሂደቱ ደካማ ነው ” …

የፌዴራል ፀረ ሙስና ኮሚሽን የአብን/ብልፅግና ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ ላይ ምርምራ እንዲያደርግ የፌዴራል ዋና ኦዲተር ጠየቀ Read more »

በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተቋወመ። ዛሬ ምሽት ባወጣው መግለጫ ፥ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚነንስትር  ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) የትግራይ ህዝብ  ለቀጣይ አንድ ዓመት ስልጣኑ የሚራዘመውን የጊዚያዊ አስተዳደሩን የሚመራ ፕሬዜዳንት እንዲጠቁም አስመልክቶ ያወጡትን መልዕክት ” የተናጠል ውሳኔና ተግባር ” …

ፌደራል መንግሥቱ የጊዜያዊ አስተዳደሩን ሥልጣን በማራዘም ዙሪያ ብቻውን እየሠራ ይገኛል ( ሕወሓት ) Read more »

በመሠረት ሚድያ የተጋለጠው ተቋም ከግማሽ ቢልዮን ብር በላይ የኦዲት ጉድለት ተገኘበት (መሠረት ሚድያ)- የዛሬ አንድ ወር ተኩል ገደማ በመሠረት ሚድያ አማካኝነት ከፍተኛ ምዝበራ እየተፈፀመበት እንደሆነ ተጋልጦ የነበረው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከግማሽ ቢልዮን ብር በላይ ጉድለት እንደተገኘበት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት …

በአብን/ብልፅግና ሊቀመንበር በለጠ ሞላ የሚመራው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከግማሽ ቢልዮን ብር በላይ ጉድለት ተገኘበት Read more »

የብርትኳንን ጉዳይ ለማስተባበል የተሄደበት ርቀት ፣ 24 ሰዓት ባልሞላ ግዜ**********1. ቪድዮው ከዩቱብ እንዲወርድ ተደረገ፡፡ የሜታ ( ፌስ ቡክ) ቪድዮውን ኮፒ ራይት ያለው ክላሲካል ነውና የተጠቀመው ፣ ይህ ቪድዮ ይታገድ ፣ይውረድ የሚል ጥያቄ ገብቶ ፣ ሜታ የቪድዮውን ማጥፋት ጀመረ 2. የኢቢኤስ …

የብርትኳንን ጉዳይ ለማስተባበል የተሄደበት ርቀት ፣ 24 ሰዓት ባልሞላ ግዜ Read more »

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ዕጩዎችን እንዲጠቁም ለትግራይ ህዝብ ጥሪ ቀረበ  ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፤ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደርን በፕሬዝዳንትነት ለመምራት ብቁ የሚሆኑ ዕጩዎችን እንዲጠቆሙ ለክልሉ ህዝብ ጥሪ አቀረቡ። ዕጩዎቹ “የጊዜያዊ አስተዳደሩን ስራዎች በብቃት የሚያከናውኑ” እንዲሁም “የክልሉን ሰላም እና ደህንነት …

አብይ አሕመድ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ዕጩዎችን እንዲጠቁም ለትግራይ ህዝብ ጥሪ አቀረበ  Read more »

በርካታ የፖለቲካ አመራሮች ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ስላላቸው ዶክመንቶችን የመለየት ሂደት እክል ገጥሞታል ተባለ (መሠረት ሚድያ)- ሕገወጥ እና ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ መስፋፋቱን ተከትሎ በመንግሥት የተወሰዱ እና እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎች ችግሩን ከመቅረፍ ይልቅ መመርያ በማውጣት ሀሰተኛ ትምህርት ያላቸውን ህጋዊ በማድረጉ ላይ ያተኮሩ መሆናቸውን ምንጮች …

የአብይ አሕመድ አገዛዝ 460 ሺህ ፎርጂድ የትምህርት ዶክመንት ያላቸው ግለሰቦች ሰነዶቻቸው ህጋዊ ሊያደርግ መሆኑ ተሰማ Read more »

ጌታቸው ሽፈራው ፡ አገዛዙ የጠላፊ ጠበቃ አይደለም። ራሱ አገዛዙ ጠላፊ ነው። አገዛዙ የደፋሪ ጠበቃ አይደለም። ራሱ አገዛዙ ደፋሪ ነው። ለአመታት ታፍነው የተወሰዱት ተማሪዎች ጉዳይን ሲያድበሰብስ ኖሮ አሁን ይፋ ሲወጣ ቪዲዮ በማስወረድ ወንጀልን ለመደበቅ ጥረት እያደረገ ነው። ድንገት እውነቱ ስለወጣባቸው ደንግጠው …

አገዛዙ የጠላፊ ጠበቃ አይደለም። ራሱ አገዛዙ ጠላፊ ነው። Read more »

የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ከዛሬ ምሽት ጀምሮ በነዳጅ ችርቻሮ ዋጋ ላይ  10% አካባቢ ጭማሬ መደረጉን ገልጿል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ፣ ከዛሬ 12 ጅምሮ የነዳጅ የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሬ መደረጉን አረጋግጠዋል። የዋጋ ጭማሬው ምንን አስመልክቶ ነው ? በምን በምን ላይ …

በነዳጅ ችርቻሮ ዋጋ ላይ  10% አካባቢ ጭማሬ ተደረገ Read more »

በኦሮሚያ ከልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱሉልታ ወረዳ ከጎርፎ ከተማ ወጣ ብሎ ባለ ሥፍራ፣ ታጣቂዎች ትናንት ከቀኑ 10 ሰዓት ገደማ በሁለት ተሽከርካሪዎች ላይ በፈጸሙት እገታ 40 ያህል ተሳፋሪዎችን አፍነው መውሰዳቸውን ታውቋል ። እገታው በተለምዶ ”ሃይሩፍ” ተብለው በሚጠሩ ሁለት መለስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ …

እገታው ቀጥሏል፤ 40 ሰዎች ወደ አዲስ አበባ መግቢያ ሱሉልታ ላይ ታገቱ Read more »

በዚህ ሳምንት አሊ ዶሮ ላይ የታገቱትን 58 ሰዎች ለመልቀቅ ታጣቂዎች በአንድ ሰው እስከ 1.5 ሚልዮን ብር እየጠየቁ ነው (መረጃን ከመሠረት)- ከአራት ቀን በፊት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በፍቼ እና ጎሀፂዮን ከተሞች መሀል የታገቱትን 58 ዜጎች ለመልቀቅ ታጣቂዎች ከፍተኛ ገንዘብ …

በዚህ ሳምንት አሊ ዶሮ ላይ የታገቱትን 58 ሰዎች ለመልቀቅ ታጣቂዎች በአንድ ሰው እስከ 1.5 ሚልዮን ብር እየጠየቁ ነው Read more »

ፊታውራሪ በሻሻ! አብይ ፊታውራሪ መሸሻ አይደለንም ጉዱ ካሳ ነን አለ ። ችግሩ የመረዳት ችግር ነው። ፊቲውራሪ መሸሻ ከሌሉ ጉዱ ካሳ የለም። ፊታውራሪ መሸሻ ከሌሉ ቄስ ሞገሴም የሉም። ፊታውራሪ መሸሻ የሉም ካሉ አበጀ በለው የማንን እጅና ደጅ ሊይዝ ነው ገበሬውን እየደራጀ …

ፊታውራሪ በሻሻ Read more »

አንድ የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ሃላፊንና አንድ የቀድሞ የረድኤት ሠራተኛን ጨምሮ ስምንት የትግራይ ተወላጆች 12 የኢትዮጵያና ኤርትራ ከፍተኛ ባለሥልጣናትና ወታደራዊ አዛዦች በሰሜኑ ጦርነት ወቅት በትግራይ “የጦር ወንጀል” እና “በሰብዓዊነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች” ፈጽመዋል በማለት ለጀርመን ዓቃቤ ሕግ አቤቱታ አቅርበዋል። የወንጀሎቹ …

12 የኢትዮጵያና ኤርትራ ከፍተኛ ባለሥልጣናትና ወታደራዊ አዛዦች በጀርመን ክስ ቀረበባቸው Read more »

(መሠረት ሚድያ)- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የፖሊስ አባላት ከደንብ ማስከበር ጋር በመሆን ድርጅቶችን እና ግለሰቦችን ገንዘብ በመቅጣት ገቢ እንዲያስገቡ መታዘዛቸው ታውቋል። ለመሠረት ሚድያ የደረሰው ጥቆማ እንደሚያሳየው የየክፍለ ከተማው ስራ አስፈፃሚዎች በየጊዜው የፖሊስ አዛዦችን እየሰበሰቡ ገንዘብ በተለይ ከነጋዴዎች እና ድርጅቶች በአስገዳጅ …

ፖሊስ ጣብያዎች ከደንብ ማስከበር ጋር በመሆን ገንዘብ በመቅጣት ገቢ እንዲያስገቡ መታዘዛቸው ተሰማ Read more »