በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረ ጃርሶ ወረዳ በጎሐጽዮን እና ቱሉ ሚልኪ ከተሞች መካከል በሚገኝ ሥፍራ ላይ ታጣቂዎች ጧት 3 ሰዓት ገደማ በተለምዶ ”ታታ” ተብሎ የሚጠራ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ አስቁመው ከ55 በላይ ተሳፋሪዎችን አግተው መውሰዳቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች። ከእገታው ለማምለጥ …

55 መንገደኞች በኦሮሚያ ታገቱ Read more »

በዛሬው እለት ከባህር ዳር ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ አውቶቡስ ተጓዦች ታገቱ (መሠረት ሚድያ)- ከባህር ዳር ከተማ ተነስተው በዛሬው እለት ወደ አዲስ አበባ ሲጓዙ የነበሩ የአንድ አውቶቡስ ተሳፋሪ መንገደኞች በመንገዳቸው መሀል እንደታገቱ ታውቋል። ለመሠረት ሚድያ የደረሰው መረጃ እንደሚጠቁመው እገታው የተፈፀመው …

በዛሬው እለት ከባህር ዳር ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ አውቶቡስ ተጓዦች ታገቱ፤ የሞቱ መንገደኞችም እንዳሉ ታውቋል Read more »

”በሕገ ወጥ መንገድ አሜሪካ የሚኖሩ ቤተሰቦች ወይም ባልንጀሮች ካላችሁ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ ለመንገር ጊዜው አሁን ነው” ሲሉ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ አስታውቀዋል። አምባሳደሩ በኤምባሲው ድረ ገፅ እና የማሕበራዊ ፅር ገፆች ባስተላለፉት መልዕክት በሕገወጥ ነዋሪዎች ላይ የሚወሰደር እርምጃ ወይም ቅጣቱ …

በሕገ ወጥ መንገድ አሜሪካ የሚኖሩ ቤተሰቦች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ በሏቸው ካልሆነ …. ( በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማሲንጋ) Read more »

በዛፍ ጥላ ስር የሚኖሩት ከ6 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች (መሠረት ሚድያ)- ከስድስት ሺህ በላይ የሚሆኑ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መጠለያ አጥተው በዛፍ ጥላ ስር ሕይወታቸውን እየገፉ እንደሚገኙ ለመሠረት ሚዲያ ተናገሩ።  ከዛሬ ሶስት አመት በፊት ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች ተፈናቅለው በደቡብ ወሎ ዞን …

በዛፍ ጥላ ስር የሚኖሩት ከ6 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች Read more »

በጋምቤላና ደቡብ ሱዳን አዋሳኝ አካባቢዎች አዲስ ሰብዓዊ ቀውስ መከሠቱን ዓለማቀፉ ድንበር የለሽ የሐኪሞች ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል። በደቡብ ሱዳኗ የላይኛው ናይል ግዛት የመንግስት ወታደሮችና አንድ አማጺ ቡድን በቅርቡ መጋጨታቸውን ተከትሎ፣ ከየካቲት ሦስተኛ ሳምንት ጀምሮ በትንሹ 10 ሺሕ ስደተኞች ወደ ጋምቤላ ገብተዋል …

በጋምቤላና ደቡብ ሱዳን አዋሳኝ አካባቢዎች አዲስ ሰብዓዊ ቀውስ ተከሰተ Read more »

አሜሪካ በሕወሓትና በትግራይ ጸጥታ ኃይሎች ውስጥ ሥልጣን ባላቸው አንዳንድ ግለሰቦች ላይ ማዕቀብ ልትጥል እንደምትችል አንድ የአገሪቱ ባለሥልጣን እንደነገሩት ጠቅሶ ዘ ኢኮኖሚስት መጽሄት ሰሞኑን ባወጣው ዘገባ አስነብቧል። አሜሪካ ማዕቀብ ለመጣል እያሰላሰለች ያለችው፣ ትግራይ እንዳትረጋጋ እንቅፋት በኾኑና ክልሉ በድጋሚ ጦርነት እንዲያመራ እያደረጉ …

አሜሪካ በሕወሓትና በትግራይ ጸጥታ ኃይሎች ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ ልትጥል ነው Read more »

ኢንተርናሽናል ሜዲያ ሳፖርት የተሰኘው ዓለማቀፍ ተቋም፣ በኢትዮጵያ ባለፈው የአውሮፓዊያን ዓመት የጋዜጠኞች ደኅንነት እጅግ አሳሳቢ ኾኖ መዝለቁን አዲስ ባወጣው ሪፖርት ገልጧል። በዓመቱ 43 ጋዜጠኞቹ እንደታሠሩ ወይም እንደታገቱና ከታገቱት ሦስቱ መካከል ኹለቱ እስካሁን የደረሱበት እንዳልታወቀ ሪፖርቱ ጠቅሷል። በጋዜጠኞች ላይ በጣም አሳሳቢ ጥሰቶች …

በኢትዮጵያ 43 ጋዜጠኞች የታገቱና የታሰሩ ሲሆን የደረሱበት የማይታውቅም አሉ የሚል አዲስ ሪፖርት ወጣቅ Read more »

በአማራ ክልል ጃዊ ወረዳ በተከሰተ አተት መሰል ወረርሽኝ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ በአማራ ክልል፣ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር፣ ጃዊ ወረዳ ከትላንት በስቲያ ሰኞ ጀምሮ በተከሰተ የአጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት (አተት) ወረርሽኝ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የወረዳው አስተዳደር ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ገለጸ። በወረዳው …

በአማራ ክልል ጃዊ ወረዳ በተከሰተ አተት መሰል ወረርሽኝ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ Read more »

የቀድሞቹ ጀግኖች የመሰረቷቸው የኢትዮጵያ የጦር አካዳሚወች ከቅርብ ግዜ በተለይ ከአብይ አህመድ ዘመን ወዲህ የራሱን ህዝብ መጨፍጨፍ የዘወትር ስራው የሆነ የወራሪ ማምረቻ ሆነዋል። ጀነራል ጃገማ ኬሎን፣ ጀነራል ለገሰ ተፈራን፣ ጀነራል ደምሴ ቡልቶን፣ ጀነራል ፋንታ በላይን እና ሌሎችን ለሀገር ክብር ለህዝብ ፍቅር …

የኢትዮጵያ የጦር አካዳሚወች የራሱን ህዝብ መጨፍጨፍ የዘወትር ስራው የሆነ የወራሪ ማምረቻ ሆነዋል። Read more »

ግለሰብ፣ ፓርቲ፣ መንግሥት እና አገር (በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ) አምባገነናዊ ስርዓቶች ግለሰብ፣ ፓርቲ፣ መንግሥት እና አገርን ለዜጎቻቸው እንደማይነጣጠሉ አስመስለው ያቀርባሉ። ግለሰቡን ከነካችሁ ፓርቲው ይፈርሳል፣ ፓርቲውን ከነካችሁ፣ መንግሥቱ ይፈርሳል፣ መንግሥቱን ከነካችሁ አገሩ ይፈርሳል። እውነት አላቸው። አምባገነኖች እና የአገዛዙ ጥቅመኞች ሕልውናቸውን ከአገሩ ሕልውና …

ግለሰብ፣ ፓርቲ፣ መንግሥት እና አገር (በፍቃዱ ዘ. ኃይሉ) Read more »

ታግተው ጠፍተው የነበሩ 13 ተጠርጣሪዎች ከአራት አመት እስከ ስድስት ዓመት እስራት ተላለፈባቸው (መሠረት ሚድያ)- በአማራ ክልል ተከስቶ ከነበረ የፀጥታ መደፍረስ ጋር በተገናኘ በሽብር ወንጀል የተከሰሱ 13 ተጠርጣሪዎች ከአራት አመት እስከ ስድስት ዓመት የሚደርስ እስራት በዛሬው እለት ተላልፎባቸዋል። በዚህም መሰረት በእነ …

ታግተው ጠፍተው የነበሩ 13 ተጠርጣሪዎች ከአራት አመት እስከ ስድስት ዓመት እስራት ተላለፈባቸው Read more »

” ተመላላሽ የሕክምና ቀጠሮ ቢኖረንም ሆስፒታሉ ዝግ ስለሆነ አገልግልት ማግኘት አልቻልንም ” – ተገልጋዮች ➡️ ” ከ6 እስከ 9 ወራት ታግሰን የትርፍ ሰዓት ክፍያ ባለመከፈሉ ከአቅማችን በላይ ሆኖ ስራ አቁመናል” – የጤና ባለሙያዎች 🔴 ” የትርፍ ሰዓት ክፍያ አልተከፈለንም ብለዉ …

ሆስፒታሉ ዝግ ስለሆነ አገልግልት ማግኘት አልቻልንም፤ ደምወዝ ስላልተከፈለን የስራ ማቆም አድማ እናደርጋለን Read more »

” ትግራይ ከተደገሰላት የባሰ አዘቅትና አዙሪት የምናድንበት ጊዜ አሁንና አሁን ብቻ ነው ” አለ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የህወሓት ቡድን። አቶ ጌታቸው የሚመሩት የህወሓት ቡድን ባወጣው መግለጫ  “ልዩነቶቻችን በይደር በማቆየት ቂምና ቁርሾ ቀርፈን እኔነትንና ጠቅላይነት አስተሳሰብ …

እንታረቅ ፡ ትግራይ ከተደገሰላት የባሰ አዘቅትና አዙሪት የምናድንበት ጊዜ አሁንና አሁን ብቻ ነው (አቶ ጌታቸው ረዳ) Read more »

በሱዳን እና በደቡብ ሱዳን ያሉ የጦር ትብብሮች ቀጠናው ላይ ምን ያስከትላል? በሱዳን በቀጠለው የእርስ በእርስ ጦርነት እየተደረጉ ያሉ የጦር አጋርነቶች ሱዳንና ደቡብ ሱዳንን ብሎም ቀጣናውን ወደ አደገኛ ነገር እንደሚመራው ባለሙያዎች እያስጠነቀቁ ነው። የኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ ባለሙያው አለን ቦስዌል በደቡብ ሱዳን …

በሱዳን እና በደቡብ ሱዳን ያሉ የጦር ትብብሮች ቀጠናው ላይ ምን ያስከትላል? Read more »

የገነት አራጌ ስቃይና የብርሃኑ ነጋ ጭካኔ ! ! ምስሏን የምታዩት ወጣት ገነት አራጌ ትባላላች። የኢዜማ አባልና ከፍተኛ አመራርም ነበረች ። ኢዜማን ከተቀላቀሉ ብሩህ አይምሮ ከነበራቸው በርካታ ወጣት ሴቶች መሃከል አንዷ ነበረች። እንደሌሎቹም ወጣት ሴቶች በኢዜማ ላይ የነበራቸው ተስፋና ለኢዜማ የነበራቸው …

የገነት አራጌ ስቃይና የብርሃኑ ነጋ ጭካኔ ! ! Read more »

የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ የመጨረሻው ጫፍ ላይ እየደረሰ ነው፡፡ አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ከዕጥፍ በላይ ዋጋው ሽቅብ እየሄደ ነው፡፡ ነዳጅ ዋጋው በጨመረ ቁጥር ገበያውም አብሮ በዋጋ ጭማሪዎች ይሞቃል፡፡ ‹‹መንግሥት በነዳጅ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ አደረገ›› በሚል አርዕስት የተላለፈው ውሳኔ መሬት …

የነዳጅ ዋጋ በጨመረ ቁጥር የሚፈጠረውን የዋጋ ንረት ሸማቹ ያለማካካሻ እንዴት ይቋቋመዋል? Read more »

ሪፍት ቫሊ ኢንስቲትዩት በአዲስ አበባ ቤስት ዌስተርን ፕሪሚየም ሆቴል ባዘጋጀው ዓውደ ጥናት በኢትዮጵያ በከተሞች ባለቤትነት ላይ የሚነሱ ጭቅጭቆችና ውዝግቦች፣ የፖለቲካ ውጥረት መነሻ እየሆኑ መምጣታቸውን በዘርፉ ጥናት ያቀረቡ ምሁራን ገለጹ፡፡ ሪፍት ቫሊ ኢንስቲትዩት “Urban Contestations in Ethiopia” በሚል ርዕስ በአዲስ አበባ …

በከተሞች ባለቤትነት የሚነሱ ጥያቄዎች የፖለቲካ ውጥረት መንስዔ መሆናቸው ተነገረ Read more »

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ መጋቢት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባ የፌዴራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅ አጸደቀ፡፡ አዋጁ እስከ አሁን በሥራ ላይ የነበረውን አዋጅ ቁጥር 359/ 1995 የሚያሻሽል ሲሆን፣ አዋጅ ቁጥር የተሸሻለው …

የፌዴራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት የሚደነግገው አዋጅ ጸደቀ Read more »