Author: Konjit Sitotaw
“ የታመሙብን፣ ራሳቸውን ችለው መንቀሳቀስ የማይችሉ ልጆች በመካከላችን አሉ ” – በማይናማር የኢትዮጵያውያን አስተባባሪ
“ የታመሙብን፣ ራሳቸውን ችለው መንቀሳቀስ የማይችሉ ልጆች በመካከላችን አሉ ” – በማይናማር የኢትዮጵያውያን አስተባባሪ በታጋቾች ተገደው ሲሰሩት ከነበረው ፋታ የማይሰጥ አስከፊ ስራ ወጥተው በማይናማር በተለያዩ ካምፕች በሚሊታሪ ቁጥጥር ስር ያሉ ኢትዮጵያውያን መንግስት በአፋጣኝ እንዲደርስላቸው ዛሬም በቲክቫህ ኢትዮጵያ በኩል ተማጽነዋል። ኢትዮጵያውያኑ …
“ የታመሙብን፣ ራሳቸውን ችለው መንቀሳቀስ የማይችሉ ልጆች በመካከላችን አሉ ” – በማይናማር የኢትዮጵያውያን አስተባባሪ Read more »
የገዢው ፓርቲ አመራሮች ኢዜማን ለመወንጀል የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም
🔴 ” ፀረ-ሠላም ሃይሎች በአንድ ሚሊሻ ቤት ላይ እሳት ለኩሰዉ የሁለት ጨቅላ ሕፃናት ሕይወት አልፏል “- የአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ➡️ ” የገዢው ፓርቲ አመራሮች ኢዜማን ለመወንጀል የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ” – የወረዳው ኢዜማ ተመራጭ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፤ ጋሞ ዞን አርባ …
ልጃችን በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ታፍና ከተወሰደች በኋላ ልትገኝ አልቻለችም
“ልጃችን በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ታፍና ከተወሰደች በኋላ ልትገኝ አልቻለችም”— የኢዜማ ተወካይ በመሆን ያገለገለችው የገነት አራጌ ቤተሰቦች ለመሠረት ሚዲያ (መሠረት ሚድያ)- የካቲት 6 ቀን 2017 ዓ/ም አዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ መነን ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላይ ቀይ ቦኔት …
ልጃችን በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ታፍና ከተወሰደች በኋላ ልትገኝ አልቻለችም Read more »
የሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል መሪ ጦራቸው ከካርቱም መውጣቱን አመኑ።
የሱዳን የፈጥኖ ደራሽ ኃይል መሪ ጦራቸው ከካርቱም መውጣቱን አመኑ። የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ መሪ የሆኑት መሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ የሱዳን ጦር ካርቱምን ከተቆጣጠረ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አስተያየታቸውን የሰጡ ሲሆን ከጦሩ ጋር የሚያደርጉት ውጊያ እንዳላበቃና ወደ ካርቱም ዳግም እንደሚመለሱ ተናግረዋል። ዳጋሎ አክለውም ጦራቸው …
በኢትዮጵያ ደምወዝ እና ቢዝነስ አደጋ ውስጥ ናቸው፤ መንግስት ለመንጠቅ አሰፍስፏል !
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አዲስ ልምምድ! የደሞዝተኛውና የቢዝነስ ክፍሉ ገንዘብ በመንግስት እየተፈለገ ነው! ሸማች ለአምራቹ እና ለአገልግሎት ሰጪው ዋስትና ቢሆንም መንግስት በተለያየ ዘዴ የሸማቹን እና የቢዝነስ ክፍሉን ገንዘብ በሸማቹ በራሱ ከሚወጣ እኔ ልጠቀምበት እያለ ነው! ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት….. https://youtu.be/K27tCxQtxuU
የበሻሻው ዐቢይ እና የሾለው ነብይ በተራ ጫጫታ ይጠፋሉ ብሎ ማሰብ ተራ ቅዠት ነው ያለው ኢዩ ጩፋ ከአገልግሎት ታገደ
” የስነ ምግባር ግድፈቶች ተብለው በዝርዝር የተገለጹትን ተግባራት በቤተክርስቲያኒቱ መሪ መፈጸሙን አረጋግጠናል ” – ካውንስሉ ➡️ ” የበሻሻው ዐቢይ እና የሾለው ነብይ በተራ ጫጫታ ይጠፋሉ ብሎ ማሰብ ተራ ቅዠት ነው ” – ነቢይ ኢዩ ጩፋ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት …
የበሻሻው ዐቢይ እና የሾለው ነብይ በተራ ጫጫታ ይጠፋሉ ብሎ ማሰብ ተራ ቅዠት ነው ያለው ኢዩ ጩፋ ከአገልግሎት ታገደ Read more »
በማይናማር በተለያዩ ካምፓች የሚገኙ ከ735 በላይ ኢትዮጵያውያንም የድረሱልን ተማጽኖ እያሰሙ ይገኛሉ።
“ ካለንበት ህንጻ እንዳንወጣ ሚሊተሪዎች በሩን ዘግተው ከልክለውናል ” – ኢትዮጵያውያን በማይናማር ማይናማር ባጋጠማት ከባድ የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ እስካሁን 144 ዜጎቿ ህይወት ጠፍቷል። 732 የሚሆኑት ተጎድተዋል። ታይላንድ ባንኮክ ደግሞ እስካሁን በታወቀው 3 ሰዎች ሞተዋል። ማይናማር ሬክተር ስኬል 7.7 በሆነ ከባድ …
በማይናማር በተለያዩ ካምፓች የሚገኙ ከ735 በላይ ኢትዮጵያውያንም የድረሱልን ተማጽኖ እያሰሙ ይገኛሉ። Read more »
አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞች “በሽብር ወንጀል” ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ
አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞች “በሽብር ወንጀል” ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ የፌደራል ፖሊስ “በሽብር ወንጀል ጉዳይ” ጠርጥሬያቸዋለሁ ያላቸውን አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞችን፤ በዛሬው ዕለት ፍርድ ቤት አቀረበ። ጉዳዩ የቀረበለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ ፖሊስ በጠየቀው የ14 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ …
አምስት የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሰራተኞች “በሽብር ወንጀል” ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ Read more »
“እንደ ትግራይ ጥለናችሁ ነው የምነወጣው” አበባው ታደሰ
“እንደ ትግራይ ጥለናችሁ ነው የምነወጣው” አበባው ታደሰ ከአማራ ክልል ከሁሉም ዞን እና ወረዳዎች የተሰባሰቡ የብልፅግና አመራሮች በባህር ዳር ከተማ ሲመክሩ መቆየታቸው ይታወቃል። ስብሰባውን የመሩት አቶ አረጋ ከበደ ፣ ጄነራል አበባው ታደሰ እና ጄነራል መሐመድ ተሰማ ሲሆኑ አበባው ታደሰ ” መከላከያ ሰራዊቱን …
ውሸት እንደ ፖለቲካ ፕሮግራም ዓላማ ብሎ የያዘ መንግስት በምን ሞራሉ ነው አንድን ዜጋ ውሸታም ብሎ የሚከሰው? ( አርቲስት ታማኝ በየነ )
መልካም ብርቱካንስ ዋሸች!!!! የእሷን ውሸት ትተን 17ቱ ልጆች ዛሬስ የት ናቸው? ይሄ ሁሉ ባለሙያ ተሰብስቦ በአንድ ሳምንት ውስጥ ይሄን አይነት ዘጋቢ ፊልም ሲሰራ አምስት አመት ሙሉ የጠፉትን ልጆች ወላጆች አናግሮ ምነው የአምስት ደቂቃ ዘጋቢ ፊልም መስራት አቃተው? ………… ወቸ ጉድ …
ውሸት እንደ ፖለቲካ ፕሮግራም ዓላማ ብሎ የያዘ መንግስት በምን ሞራሉ ነው አንድን ዜጋ ውሸታም ብሎ የሚከሰው? ( አርቲስት ታማኝ በየነ ) Read more »
የዘመቻ አንድነት መረጃዎችና የፋኖ ማሳሰቢያ
12 hours ago 348 view
ሶማሊያ ስትራቴጂካዊ ናቸው የተባሉ ወደቦችን አሜሪካ እንድትቆጣጠር ጥያቄ አቅርባለች።
ሶማሊያ ስትራቴጂካዊ ናቸው የተባሉ ወደቦችን አሜሪካ እንድትቆጣጠር ጥያቄ አቅርባለች። ጥያቄው የቀረበውም አሜሪካ ከሶማሊያ ለተለዩ ክልሎች የሃገርነት ዕውቅና እንዳትሰጥ ነው ተብሏል። ሴማፎር (https://www.semafor.com/article/03/28/2025/somalia-offers-us-control-over-strategic-ports) በመጋቢት 16 የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሃሰን ሼህ ሞሐመድ ለፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እነዚህን ስትራቴጂካዊ ወደቦች እንዲቆጣጠሩ በደብዳቤ መጠየቃቸውን ዘግቧል። ለጥያቄ …
ሶማሊያ ስትራቴጂካዊ ናቸው የተባሉ ወደቦችን አሜሪካ እንድትቆጣጠር ጥያቄ አቅርባለች። Read more »
በፌክ ዶክመንተሪ ፊልም የሕግ የበላይነትን መደፍጠጥ መንግስታዊ ድንቁርና ነው
(ምንሊክ ሳልሳዊ) ፡ …… በፌክ ዶክመንተሪ ፊልም የሕግ የበላይነትን መደፍጠጥ መንግስታዊ ድንቁርና ነው …….. በፖለቲካ እርምጃዎች ሕግን በማኮላሸት እውነትን ለመሸፈን የሚደረጉ ሩጫዎች ይብልጡኑ ያጋልጣሉ፤ …….. የአብይ አሕመድ አገዛዝ በብርቱካን ጉዳይ ለምን እንደደነገጠም ፍንትው አድርገው ያሳያሉ፤ ……… እውን የአብይ አገዛዝ እውነትን …
በፌክ ዶክመንተሪ ፊልም የሕግ የበላይነትን መደፍጠጥ መንግስታዊ ድንቁርና ነው Read more »
የአብይ አሕመድ አገዛዝ የተሳሳተ መረጃ ለሕዝብ ማቅረቡን እንደቀጠለ ተጋለጠ
ከህዳሴ ግድብ በቀን ከ14 ሺህ ቶን በላይ የአሳ ምርት የሚገኝበት አቅም ተፈጥሯል ተብሎ የተሰራጨው መረጃ ተጋኖ የቀረበ ነው በትናንትናው እለት የግብርና ሚኒስቴር ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በቀን ከ14 ሺህ ቶን በላይ የአሳ ምርት የሚገኝበት አቅም መፈጠሩን በሶሻል ሚድያ ገፁ አስታውቆ …
ከዚህ በፊት ታይቶም፣ ተሰምቶም በማይታወቅ በዋልያ ላይ ህገወጥ አደን እየተደረገ ነው
” ከዚህ በፊት ታይቶም፣ ተሰምቶም በማይታወቅ በዋልያ ላይ ህገወጥ አደን እየተደረገ ነው” 🟢 “ቁጥራቸውም ከ800 ወደ 306 አሽቆልቁሏል፣ የህልውና አደጋ ተደቅኖባቸዋል ” – ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በኢትዮጵያ ብርቅዬው የዋልያ አይቤክስ በሕገወጥ አደን ምክንያት ቁጥራቸው እየቀነሰ በመሆኑ በእጅጉ አሳሳቢ ሆኖብኛል ሲል የፌዴራል …
ከዚህ በፊት ታይቶም፣ ተሰምቶም በማይታወቅ በዋልያ ላይ ህገወጥ አደን እየተደረገ ነው Read more »