በአቶ ልደቱ አያሌው ለመሠረት ሚድያ የተላከ የፕሪቶሪያው ስምምነት በተፈረመ ማግስት “የፕሪቶሪያው ስምምነት ያሳዝናል፣ ያስደስታል፣ ያሳስባል!” በሚል ርዕስ አንድ መጣጥፍ አስነብቤ ነበር። “ያሳዝናል” ያልሁት- ጦርነቱ ለጊዜውም ቢሆን እንዲህ በሰላማዊ ድርድር ሊቋጭ በሚሊዬን የሚገመቱ ወገኖቻችንን ህይዎት ባልተገባ የዕርስ-በርስ ጦርነት ማጣታችን እጅግ አሳዛኝ …

የፕሪቶሪያው ስምምነት ፈርሷል! የ“ቃል-ኪዳን” ሰነዱስ የት ያደርሳል? Read more »

የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ የክልሉ ጸጥታ ሃላፊና የቀድሞው ምክትል ፕሬዝዳንት ጀኔራል ታደሠ ወረደ ተሠጥተዋቸው የነበሩትን የሥራ ዝርዝሮች መፈጸም አልቻሉም ነበር በማለት ከቢቢሲ ፎከስ ኦፍ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተችተዋል። የጀኔራል ታደሠ የሥራ ዝርዝር በውድቀት የተሞላ ነበር …

ጌታቸው ረዳ ጄ/ታደሰ ወረደን የማይችል በውድቀት የተሞላ የስልጣን ጥመኛ ሲሉ ተቹት Read more »

መንግስት የመከላከያ የክብር አባል ያደረገውን የአክቲቪስት ስዩም ተሾመን አድራሻው አላውቅም ሲል ዛሬ ለከፍተኛ ፍርድ ቤት ገለፀ። ግለሰቡ በእስር ላይ የሚገኙትንና ጉዳያቸውን በፍርድ ቤት እየተከታተሉ ያሉት አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና አቶ ክርስቲያን ታደለን ስማቸውን በመጥቀስ “ታጥቀው መንግስት እንገለብጣለን ብለዋል” በማለት በፍርድ …

የሕዝብ እንደራሴዎችን ደብድቦና አዋርዶ የሚያመጣው ፌዴራል ፖሊስ ስዩም ተሾመን አድራሻውን አላውቅም ማለቱ ስላቅ ነው Read more »

“እየመራን ያለው አሰቃቂና ሞራል ገዳይ የድህነት ሕይወት ለስራችን እንቅፋት እየሆነብን ነው”— የጤና ባለሙያዎች (መሠረት ሚድያ)- ለብዙ አመታት ተምረን እና ዋጋ ከፍለን ሕብረተሰባችንን በማገልገል ላይ የምንገኝ ቢሆንም እየመራን ያለው አሰቃቂና ሞራል ገዳይ á‹¨á‹ľáˆ…ነቾ ሕይወት ለስራችን እንቅፋት እየሆነብን ነው በማለት በኢትዮጵያ የሚገኙ የጤና …

የጤና ባለሙያዎች በ30 ቀን ምላሽ ካላገኙ እስከ ሾል ማቆም የሚደርስ እርምጃ እንደሚወስዱ አስታውቀዋል Read more »

ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው ስልጣን ተረከቡ። ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምን አሉ ? ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፥ ” ባለፈው አንድ ወር ገደማ የኢትዮጵያን ሕገ መንግሥት፣ የፕሪቶርያን ስምምነት እና የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡን ምክር በማከል ሰፊ ውይይቶች ሲካሄዱ …

ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው ስልጣን ተረከቡ። Read more »

በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር የሆኑት ቤተ እስራኤላዊው አብርሃም ንጉሴ ዛሬ አፍሪካ ኅብረት የሩዋንዳውን የዘር ጭፍጨፋ ለማሰብ ካዘጋጀው ስብሰባ ተገደው እንዲወጡ ተደርገዋል። አምባሳደር ከስብሰባው እንዲወጡ የተገደዱት፣ እስራኤል በጋዛ ፍልስጤማዊያን ላይ የምትፈጽመውን መጠነ ሰፊ ጥቃት የሚቃወሙ በርካታ አባል አገራት አምባሳደሩ በተገኙበት ስብሰባ ላይ …

ፈላሻው በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ከአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ተገደው ተባረሩ Read more »

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ፣ ሕወሓት ከስልጣን አሰናብቶ ከመቀሌ ዱባይ ያባረራቸውን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳን ከሃላፊነት ማሰናበታቸውን ዛሬ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው በትግርኛ ቋንቋ ባስላለፉት መልዕክት አስታውቀዋል። ዐቢይ፣ ጌታቸው ባለፉት ሁለት ዓመታት የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት በመኾን ያበረከቱትን አስተዋጽዖ ፌዴራል መንግሥቱ …

ሕወሓት ያሰናበታቸውን ጌታቸው ረዳን እሳቸው እንዳሰናበቱት አብይ አሕመድ ገለፁ Read more »

በማይናማር በወታደራዊ ካምፖች ውስጥ ታጉረው ከወር በላይ እንደቆዩ የሚናገሩ ኢትዮጵያዊያን፤ ‘’መንግስት ይድረስልን’’ ሲሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ተታለው ወደ ማይናማር የሄዱና በዚያም በማይከፈላቸው ህገ ወጥ ስራዎች እና በስቃይ ውስጥ እንደቆዩ የሚናገሩት ኢትዮጵያዊያን ከዚያ ህይወት ወጥተው ወደ ሀገራቸው ለመመለሾ እየተጠባበቁ ቢሆንም መንግስት ቶሎ …

በማይናማር በወታደራዊ ካምፖች ውስጥ ታጉረው ከወር በላይ እንደቆዩ የሚናገሩ ኢትዮጵያዊያን ጥሪ አቀረቡ፡፡ Read more »

“ የሟች ቤተሰቦች አስክሬን ለማምጣት ሄደዋል ” – የአንዱ ሟች ቤተሰብ ትላንት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን፣ “ጎሃ ፅዮን” እና “ቱሉ ሚልኪ” መካከል ታጣቂዎች አንድ ሙሉ ተሽከርካሪ ተሳፋሪዎችን መገታቸው ከዛም ውስጥ የተገደሉ መኖራቸውን ቤተሰቦቻቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። አንድ የሟች የቅርብ …

እገታው ግድያው ቀጥሏል ! የሟች ቤተሰቦች አስክሬን ለማምጣት ሄደዋል …. ከእገታው በኃላ የታጋች ቤተሰቦች በሚሊዮን ብር እየተጠየቁ ነው። Read more »

🚨 ” አሁንም በርካታ የታመሙ ተማሪዎች ወደ ህክምና ተቋሙ እየሄዱ ነው “- ተማሪዎች ➡️ ” በሽታው የተከሰተው ከምግብ ወይም ከውሃ ጋር የተያያዘ መሆኑን ገና እየተጣራ ነው ” – አብርሃም ዘገየ የተማሪዎች ዲን በጎንደር ዩንቨርስቲ የፋሲል ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ፋክሊቲ ያሉ በመቶዎች …

በጎንደር ዩንቨርስቲ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ተመረዙ Read more »

ጊዜያዊ አስተዳደሩ በብዙ ውጣ ውረድ  ተቋቁሞ ፕሬዜዳንት ሆኜ መምራት ስጀምር በቀናት ውስጥ ‘ ባንዳ ‘ የሚል ስያሜ ተለጠፈብኝ ” –  አቶ ጌታቸው ረዳ ትላንት የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ” UMD ” ለተባለ ሚድያ ዘለግ ያለ ቃለመጠይቅ …

ትግራይ መላ ቅጡ በማይታወቅ ሁኔታ ላይ ናት ( ጌታቸው ረዳ ) Read more »

መንግስት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ትሪሊዮን ብር እዳ አለበት! ባንኩ ከተከማቸ 1.393 ትሪሊዮን ብር ብድር ውስጥ 1 ትሪሊዮኑን የወሰደው መንግስት ነው ብሏል! መንግስት የተከማቸ እዳውን እንዴት ይከፍላል? ባንኩ የመንግስት ስለሆነ ስራውን እየሰራ ነው? በዝርዝር የ8 ወር የባንኩን ሪፖርት እንመልከት…. https://youtu.be/oxSkx7b06bE