በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን የጭልጋ ወረዳ አስተዳደር፣ “በቅማንት ስም የሚንቀሳቀስ ጽንፈኛ” ሲል የጠራው ታጣቂ ቡድን ሰኔ 7 ቀን በጎዶ ሞላሊት ቀበሌ በትንሹ 8 ንጹሃን አርሶ አደሮች ገድለዋል በማለት ከሷል። የወረዳው አስተዳደር፣ ቡድኑ አርሶ አደሮችን ማገቱንና በሃብትና ንብረት ላይ ከፍተኛ …

በቅማንት ስም የሚንቀሳቀስ ጽንፈኛ አርሶ አደሮችን ገሏል ሲል የጭልጋ አስተዳደር ከሰሰ Read more »

መንግሥት “ለሽብር ተልዕኮ የተመለመሉ” ያላቸውን 82 የአይ ኤስ አባላት በቁጥጥር ስር ማዋሉን የመንግሥት የዜና ምንጮች ማምሻውን ዘግበዋል። በቁጥጥር ሥር የዋሉት፣ የሽብር ቡድኑ በሶማሊያዋ ፑንትላንድ ራስ ገዝ አሰልጥኖ ወደተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ያሠማራቸውና ለቡድኑ “ሁለንተናዊ ድጋፍ” ሲያደርጉ የነበሩ ተጠርጣሪዎች እንደኾኑ ዘገባዎቹ ጠቅሰዋል። …

የአብይ መንግሥት “ለሽብር ተልዕኮ የተመለመሉ” ያላቸውን 82 የአይ ኤስ አባላት በቁጥጥር ስር አዋልኩ አለ Read more »

የኢትዮጵያ የሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን ፓርላማው ፍቃደኛ ከሆነ በስራ መውጫ ስዓት ፌስታል ይዘው ከሆቴል ተመላሸ ምግብ የሚለምኑ ሰራተኞች መኖራቸውን ማሳየት እንደሚችል ተናገረ፡፡ ኮንፌዴሬሽን ይህን ያለው በቅርብ ይጸድቃል ተብሎ በሚጠበቀው የፌዴራል ገቢ ግብር ማሻሽያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 7 ቀን …

የኢትዮጵያ የሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን ፓርላማው ፍቃደኛ ከሆነ በስራ መውጫ ስዓት ፌስታል ይዘው ከሆቴል ተመላሸ ምግብ የሚለምኑ ሰራተኞች መኖራቸውን ማሳየት እንደሚችል ተናገረ፡፡ Read more »

ኢሕአፓ ከሀገር ከወጣ በኋላ የተለያዩ አንጃዎች ተፈጥረዋል። ከመካከላቸው በውጭ የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ወደ ሀገራቸው እንዲገቡ የቀረበውን ጥሪ በመቀበል ወደ ሀገር ቤት የገባው የኢሕአፓ ቡድን ከዛሬ 6 ዓመት አንስቶ እየተንቀሳቀሰ ነው። መርኁም ሶሻል ዴሞክራሲ ነው። መጋቤ ብሊይ አብርሀም ሃይማኖት የፓርቲው ተቃዳሚ …

ከመጋቤ ብሉይ አብርሀም ሃይማኖት የኢሕአፓ ተቀዳሚ ምክትል ሊ/መንበር ጋር Read more »

የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ላይ ሊደረጉ የታቀዱ ማሻሻያዎችን የመረመሩ ባለሙያዎች ኢሕአዴግ ሥልጣን ላይ ሳለ ዘርፉን ቀፍድደው የያዙ ገደቦች እና አሠራሮች ተመልሰው ተግባራዊ ሊሆኑ ነው የሚል ብርቱ ሥጋት አላቸው። ሦስት እንግዶች የተሳተፉበት ውይይት ማሻሻያዎቹን እና ተጽዕኖዎቻቸውን ይፈትሻል። ኢትዮጵያ መንግሥት “አፋኝ” …

የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ላይ ይደረጋል የተባለ ማሻሻያ ለምን ሥጋት ፈጠረ? Read more »

የተጠናቀቀው በጀት ዓመት ኢትዮጵያ “በዲፕሎማሲው መስክ ውጤታማ የሥራ ስኬት ያስመዘገበችበት” እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። ግንኙነትን ማጠናከር፣ ብሔራዊ ጥቅምን ማሳደግ፣ ከጎረቤት እና ሌሎች ሀገራት ጋር በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሠረተ ትብብርን ማጉላት ውጤት ተመዝግቦባቸዋል የተባሉት መስኮች መሆናቸውንም ተቋሙ ይፋ አድርጓል። የኢትዮጵያ …

የኢትዮጵያ የዓመቱ የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ሲመዘን Read more »

DW Amharic : የቀይ ባሕር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (RSADO) በኤርትራ የሚያደርገውን የትጥቅ ትግል እንቅስቃሴ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ በኤርትራ በተቃዋሚነት የሚንቀሳቀሰው የቀይ ባሕር ዴሞክራሲያዊ ድርጅትና በሌሎች የሲቪክ ማህበራት አዘጋጅነት ኢትዮጵያ ውስጥ ትናንት እሁድ ተዘጋጀ በተባለው የቀይ ባሕር አፋር ጉባኤ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ …

የቀይ ባሕር አፋር በኢትዮጵያ ያካሄደው ሕዝባዊ ጉባኤ Read more »

DW Amharic  :  ፕሬዝደንት አብዱልፈታሕ አልሲሲ ሐገራቸዉ ድንበር ጋዛ ዉስጥ የሚደርሰዉ እልቂት፣የቀይ ባሕር ጥቃት፣የየመን መደብደብ፣ የሱዳንና የሊቢያ ትርምስ ያሳስባቸዉ ይሆናል።ሰሞኑን በጣም ያሳሰባቸዉ ግን ከሶማሊያ ፕሬዝደት ሐሰን ሼኽ ማሕሙድ ጋር አምና ነሐሴ የተፈራረሙት ሥልታዊ ወዳጅነት ነዉ  ….. የየመን ሁቲዎች ከእስራኤል-ዩናይትድ ስቴትስና …

የቀይ ባሕር አካባቢ መንግሥታት ዉስብስብ ግጭትና ዉጥረት Read more »

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡ ጋር ተያይዞ የመጣው አዲስ የውጭ ምንዛሬ ተመን የ36.9 ቢልዮን ብር ኪሳራ እንዳስከተለበት ታወቀ “ባንኮች በእንዲህ አይነት የምንዛሬ ተመን ለውጥ ወቅት ኪሳራ እንደሚያጋጥማቸው ቢታወቅም የዚህ የኪሳራ መጠን ግን እጅግ ከፍተኛ ተብሎ ሊወሰድ ይችላል” የመሠረት ሚድያ …

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ የውጭ ምንዛሬ ተመን የ36.9 ቢልዮን ብር ኪሳራ እንዳስከተለበት ታወቀ Read more »