በጀኔቫ የተመድ ጽሕፈት ቤት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ጸጋአብ ክበበው፣ አምባሳደር ጸጋአብ፣ የኤርትራ ድርጊት በኢትዮጵያ ላይ ቀጥተኛ የጦርነት ስጋት የሚደቅን ነው በማለት ከሰዋል። የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በኤርትራ የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ተቆጣጣሪ ልዩ ራፖርተር የጊዜ ቆይታን ለማራዘም ባለፈው ሳምንት …

የአብይ አምባሳደር እና የኤርትራ አምባሳደር ፍጥጫ በጄኔቭ Read more »

አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምትሰጠው እርዳታ በአዲስ መዋቅር ስር ሆኖ እንደሚቀጥል አስታወቀች የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ኤጀንሲ (USAID) ቢዘጋም ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የተፈጸሙ “የሁለትዮሽ የእርዳታ ስምምነቶች” በሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ስር በተዘረጋው አዲስ መዋር እንደሚቀጥሉ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ። ኤምባሲው ዋነኛ ናቸው …

አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምትሰጠው እርዳታ በአዲስ መዋቅር ስር ሆኖ እንደሚቀጥል አስታወቀች Read more »

በሽፋን ምርመራ ወቅት “ከግድያ በስተቀር” የሚፈጸም ወንጀልን ከተጠያቂነት ነጻ የሚያደርገው አወዛጋቢ ድንጋጌ ተሰረዘ በወንጀል የተገኘ ንብረትን ህጋዊ ማስመሰል እንዲሁም ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀልን “በሽፋን ስር” ሆኖ የመመርመር ኃላፊነት የተሰጠው ሰው፤ “ከግድያ በስተቀር” የሚፈጽማቸውን የወንጀል ድርጊቶች ከተጠያቂነት ነጻ የሚያደርገው ድንጋጌ ተሰረዘ። …

በሽፋን ምርመራ ወቅት “ከግድያ በስተቀር” የሚፈጸም ወንጀልን ከተጠያቂነት ነጻ የሚያደርገው አወዛጋቢ ድንጋጌ ተሰረዘ Read more »

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ ወገራ ወረዳ ገደብጌ ከተማ ውስጥ 11 ንፁሀን ዜጎች ትናንት በመንግስት ሀይሎች በተወሰደባቸው የበቀል እርምጃ ህይወታቸው አልፏል። የከተማው ነዋሪዎች ትናንት የድረሱልን ጥሪ ሲልኩ አንድ ዜና መሠረት ሚድያ ላይ ወጥቶ ነበር (https://tinyurl.com/yz6r7yvr) ከሆስፒታል ምንጮች እና ከገደብጌ ከተማ ነዋሪዎች የደረሰኝ …

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ ወገራ 11 ንፁሀን ዜጎች በመንግስት ሀይሎች ተገደሉ Read more »

አል-ፋሽጋ ዳግም በኢትዮጵያውያን እጅ ገባ  ለዘመናት የኢትዮጵያውያን አርሶ አደሮች የእርሻና የኑሮ መሰረት የነበረው ለም መሬት፣ አል-ፋሽጋ፣ ዳግም ወደ ህጋዊ ባለቤቶቹ ተመልሷል። የኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግስት በትግራይ ክልል የህግ ማስከበር ዘመቻ ላይ በነበረበት ወቅት የተፈጠረውን ክፍተት በመጠቀም፣በሱዳን ጦር ተወርሮ የነበረው ሰፊና ለም …

አል-ፋሽጋ ዳግም በኢትዮጵያውያን እጅ ገባ Read more »

ዘንድሮ 23 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ከሴፍቲኔት ተረጂነት ወጥተዋል በሚል ትናንት በጠ/ሚሩ የቀረበው መረጃ የተሳሳተ መሆኑ ተጠቆመ “ባለፈው አመትም ይሁን ዘንድሮ፣ ወይም ከዛ በቀደሙት አመታት የሴፍቲ ኔት ፕሮግራም ውስጥ 23 ሚልዮን ወይም 27 ሚልዮን ሰዎች አልነበሩም። ፕሮግራሙ በ1997 ዓ/ም ከጀመረ ወዲህ ከፍተኛው …

ዘንድሮ 23 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ከሴፍቲኔት ተረጂነት ወጥተዋል በሚል ትናንት በጠ/ሚሩ የቀረበው መረጃ የተሳሳተ መሆኑ ተጠቆመ Read more »

” ለምሳሌ የካ ክፍለ ከተማ ወደ 100 የሚሆኑ ሰዎች መታሰራቸውን በማስረጃዎች አረጋግጠናል፤ ወደ ቦሌ ወደ 200 የሚሆኑ አሉ ” – ድርጅቱ ” ቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች ኢትዮጵያ ” የመብት ተሟጋች የተሰኘው ድርጅት፣ ” የትግራይ ተወላጆች በአዲስ አበባ በዘፈቀደ እየታሰሩ ነው ” …

የትግራይ ተወላጆች በአዲስ አበባ በዘፈቀደ እየታሰሩ ነው Read more »