Author: Konjit Sitotaw
የኬንያው ፕረዚዳንት 14 ሚሊየን የኬንያ ሽልንግ የሚያወጣ ሰዓት አድርገው መታየታቸው ግርምትን ፈጥሯል።
የኬንያው ፕረዚዳንት 14 ሚሊየን የኬንያ ሽልንግ የሚያወጣ ሰዓት አድርገው መታየታቸው ግርምትን ፈጥሯል። ፕሬዚዳንት ሩቶ ሮሌክስ ደይቶና የተባለውን ቅንጡ ሰዓት አድርገው የታዩት በአፍሪካ ከሚገኙት ትላልቅ ፓርኮች መካከል አንዱ በሆነው በማሳይ ማራ ብሔራዊ ፓርክ ጉብኝት ባረጉበት ወቅት ነው። ሮሌክስ ደይቶና ለገበያ የቀረበው …
የኬንያው ፕረዚዳንት 14 ሚሊየን የኬንያ ሽልንግ የሚያወጣ ሰዓት አድርገው መታየታቸው ግርምትን ፈጥሯል። Read more »
ሳይንቲስቶች ሰዎች ህፃን አያሉ ወደፊት ከመጠን በላይ ይወፍራሉ ወይ የሚለውን መለየት የሚያስችል ሞዴል መስራታቸው ተነገረ።
ሳይንቲስቶች ሰዎች ህፃን አያሉ ወደፊት ከመጠን በላይ ይወፍራሉ ወይ የሚለውን መለየት የሚያስችል ሞዴል መስራታቸው ተነገረ። የኮፐንሃገን እና ብሪስቶል ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ከ5 ሚሊየን ሰዎች በተሰበሰበ መረጃ በተሰራ ትንተና ሰዎች ከመጠን በላይ ሊወፍሩ ይችላሉ የሚለውን ገና በልጅነታቸው መገመት እንደሚቻል እና ይህም ውፍረቱን …
ሳይንቲስቶች ሰዎች ህፃን አያሉ ወደፊት ከመጠን በላይ ይወፍራሉ ወይ የሚለውን መለየት የሚያስችል ሞዴል መስራታቸው ተነገረ። Read more »
አልሸባብ ከሞቃዲሾ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ያለችን ከተማ ዳግም መያዙን ገለፀ።
አልሸባብ ከሞቃዲሾ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ያለችን ከተማ ዳግም መያዙን ገለፀ። አልሸባብ ባለፉት ቀናት ከሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ባለችው ሳቢድ ከተማ ከባድ ውጊያ ማድረጉን ገልፆ በኡጋንዳ እና ሶማሊያ ጦር ላይ ከፍተኛ ጥቃት ሰንዝሮ ከተማዋን …
አልሸባብ ከሞቃዲሾ 40 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ያለችን ከተማ ዳግም መያዙን ገለፀ። Read more »
የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ቢሮ ለግብፅ የ4.7 ቢሊየን ዶላር የመሳሪያ ሽያጭን አፅድቋል።
የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ቢሮ ለግብፅ የ4.7 ቢሊየን ዶላር የመሳሪያ ሽያጭን አፅድቋል። በመሳሪያ ሽያጩ መሰረት ግብፅ ራዳር፣ ሚሳኤሎች እና የሎጅስቲክስ እንደዚሁም የኢንጂነሪንግ ድጋፎችን ከአሜሪካ ታገኛለች። አሜሪካ ለግብፅ የምትሰጠው የአየር ስርዓት መሳሪያ ሂሊኮፕተሮችን፣ ድሮኖችን እንደዚሁም ክሩዝ ሚሳኤሎችን ለመመከት ያስችላል። አሜሪካ ይህንን ሽያጭ …
የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ቢሮ ለግብፅ የ4.7 ቢሊየን ዶላር የመሳሪያ ሽያጭን አፅድቋል። Read more »
መጀመሪያ የውስጥ ጉዳያችሁን ፍቱ … ኤርትራን መንካት ጣጣ ማምጣት ነው ! ( ኢሳያስ አፈወርቂ )
የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ፣ የኢትዮጵያ መሪዎች ከጠብ አጫሪ ንግግር ተቆጥበው በአገሪቱ የውስጥ ችግሮች ላይ እንዲያተኩሩ በሁለተኛው ክፍል ቃለ ምልልሳቸው መክረዋል። ፕሬዝዳንቱ፣ ኤርትራን መወንጀል ሌላ ጣጣ ማምጣት እንደሚሆንና የከፋ ውጤት ከመጣ ማቆም እንደማይቻል አጠንቅቀዋል። ኢሳያስ፣ በሱዳኑ ጦርነት ጀርባ ዋነኛዋ ተዋናይ ኢምሬቶች …
መጀመሪያ የውስጥ ጉዳያችሁን ፍቱ … ኤርትራን መንካት ጣጣ ማምጣት ነው ! ( ኢሳያስ አፈወርቂ ) Read more »
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ከበላይ አካላት በደረሰበት ጫና የአመቱን ሪፖርት በተመለከተ ሊሰጠው የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫ መሰረዙ ታወቀ
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ከበላይ አካላት በደረሰበት ጫና የአመቱን ሪፖርት በተመለከተ ሊሰጠው የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫ መሰረዙ ታወቀ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ መንግስታዊ ተቋማት በአንፃራዊነት ነፃነት እንዳለው በስፋት ይነገርለት የነበረው የፌደራል ዋና ኦዲተር ቢሮ ከቅርብ አመታት ወዲህ፣ በተለይ ደግሞ ባለፈው አንድ …
የአለም ጤና ድርጅች የቺኩንጉንያ ቫይረስ በፍጥነት እየተዛመተ ነው ሲል አስጠነቀቀ።
የአለም ጤና ድርጅች የቺኩንጉንያ ቫይረስ በፍጥነት እየተዛመተ ነው ሲል አስጠነቀቀ። በአለም ላይ ከ20 አመት በፊት ተከስቶ የነበረውና በወባ ትንኝ ዝርያ የሚከሰተው የቺኩንጉንያ ቫይረስ በህንድ ውቅያኖስ አካባቢ በሚገኙ ሃገራት ዳግም ተቀስቅሶ እየተስፋፋ ነው ተብሏል። በ119 ሃገራት የሚኖሩ 5.6 ቢሊየን ሰዎች የቫይረሱ …
የአለም ጤና ድርጅች የቺኩንጉንያ ቫይረስ በፍጥነት እየተዛመተ ነው ሲል አስጠነቀቀ። Read more »
በIMF የተማረሩ ሀገራት! በመጨረሻ IMF ኢትዮጲያ ደርሷል
በIMF የተማረሩ ሀገራት! በመጨረሻ IMF ኢትዮጲያ ደርሷል! በ IMF ድጋፍ ዙሪያ ክርክር አለ! ለሀገራት ይጠቅማል እና ይጎዳል! ከ IMF ድጋፍ ተከትለው ስለሚመጡ የጉዳት ማስረጃዎች ከጥቅሙ ይበዛሉ! ከ IMF ጋር ሪፎርም በማድረግ ከፍተኛ መማረር ውስጥ ስለገቡ ሀገራት እና ምክንያት በምሳሌ እመለከታለን! …
መቀጣጫው ለእኔ ሳይሆን ለእናንተ ነው! ( ልደቱ አያሌው )
መቀጣጫው ለእኔ ሳይሆን ለእናንተ ነው! ( ልደቱ አያሌው )በቅርቡ- “መኖሪያ ቤትህን በ10 ቀን ውስጥ የማህበረሰብ ፖሊስ ጣቢያ ላደርገው ነው” ብሎ የዛተው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አገዛዝ ዛቻውን ለመፈጸም 10 ቀንም መታገስ አልቻለም። ከሁለት ቀን በፊት ያለምንም የፍርድ ቤት ውሳኔ የቤተሰቤ ንብረት …
በማስተርስ ዲግሪ ተመርቃ ጉሊት የምትቸረችረው የደምቢዶሎዋ መምህርት
በደምቢዶሎ ከተማ በሁለተኛ ዲግሪ (ማስተርስ) ተመርቃ መንገድ ላይ አትክልት እና ፍራፍሬ በመቸርቸር የምትተዳደረው መምህርት ፎቶ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ተጋርቶ በርካቶች ዘንድ አነጋጋሪ ሆኗል። አባይነሽ ሐምቢሳ የተባለችው ይህች መምህርት ከደምቢደሎ ዩኒቨርስቲ በሒሳብ የትምህርት ዘርፍ የማስተርስ ዲግሪዋን ያገኘችው በማዕረግ ነው። ይህች መምህርት …
በዘንድሮው የ6ኛ እና የ8ኛ ፈተና ወቅት በአንዳንድ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ መምህራን ለተማሪዎች መልስ እንዲሞሉ ሲደረግ እንደነበር ታወቀ
በዘንድሮው የ6ኛ እና የ8ኛ ፈተና ወቅት በአንዳንድ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ መምህራን ለተማሪዎች መልስ እንዲሞሉ ሲደረግ እንደነበር ታወቀ – “በግልና በመንግስት ትምህርት ቤቶች መካከል ያለዉን የውጤት ልዩነት እጅግ እየተቀራረበ መጥቷል”- የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ – “ሚሽኑ የተሰጣቸው መምህራን ድርጊቱን ባያምኑበት …
በአዲስ አበባ ከተማ ከትናንት ጀምሮ ተመልሶ የመጣው መጠነ-ሰፊ የወጣቶች አፈሳ
በአዲስ አበባ ከተማ ከትናንት ጀምሮ ተመልሶ የመጣው መጠነ-ሰፊ የወጣቶች አፈሳ “ሲቪል ፖሊስ በየመንገዱ እወስድሀለው እያለ ይደራደራል፣ ሌብነቱ ሀላል ወጥቷል። በየቀኑ ከመዝናኛ ቦታ እየወሰዱ በብር ተደራድረው ይለቋቸዋል።” ተጨማሪ ያንብቡ: https://tinyurl.com/6mcu6xfd
የእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ የምስክር አሰማም ሂደት ለጊዜው ታግዶ እንዲቆይ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ
የእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ የምስክር አሰማም ሂደት ለጊዜው ታግዶ እንዲቆይ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ የተከሳሽ ጠበቆች በይግባኙ አቤቱታ ላይ እንደገለፁት አቃቤ ሕግ 15 ምስክሮችን ካሰማ በኋላ ቀድሞ በስም ዝርዝሩ ውስጥ ያልተካተተን ምስክር በመጋረጃ ጀርባ …
የፋኖ ኃይሎች የአብይ አሕመድን 78ኛ ክ/ጦር ደምስሰዋል
የጠላት 78ኛ ክ/ጦር ተደመሰሰች። በአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ 4ተኛ ደጅ አዝማች ኮር የጎቤ ክፍለ ጦር ዛሬ ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም በቁጥር አንድ እና በኪኒቸሩ መካከል ባደረገው ውጊያ የተገኘ ከፊል ምርኮ:- 1.አስር/10 ተሺከርካሪ 2.አንድ ሞርታር ከ6 ቅንቡላ ጋር 3.አንድ …
ጀኔራል ታደሰ እርስበራሱ የሚጋጭ አዲስ ቀውሰ አዋላጅ ነው
“ለቅቄ ወጥቻለሁ” <<እኔን የወከለ አስተዳዳሪ የለም ፤ ህጋዊ የዞኑ አስተዳዳሪ እኔ ነኝ ፤ አላስፈላጊ ግጭትና ደም መፋሰስ ለማስቀረት በማሰብ ፅህፈት ቤቴን ለቅቄ ወጥቻለሁ። በዞኑ የሚደረግ ወታደራዊ እንቅስቃሴ ቀይ መስመር ነው ፤ ወታደር ስለአሰማራህ አስተዳድረሀል ማለት አይደለም ከትናንት ሀምሌ 14 ከምሽቱ …
አሜሪካ ከተመድ የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ተቋም (UNESCO) ልትወጣ ነው።
አሜሪካ ከተመድ የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ተቋም (UNESCO) ልትወጣ ነው። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዳግም ወደ ነጩ ቤተመንግስት ከተመለሱ በኋላ አሜሪካ ከአለም አቀፍ ተቋማት እንድትወጣ እየሰሩ ሲሆን አሁን ከዩኔስኮ እንድትወጣ መወሰናቸውን የነጩ ቤተመንግሥት ምክትል ቃለ አቀባይ አና ኬሊ ተናግረዋል። አና ኬሊ …
አሜሪካ ከተመድ የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ተቋም (UNESCO) ልትወጣ ነው። Read more »
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የዕለቱ ሁነቶች !
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒሊክ ዕዝ ስር የተከወኑ የሀምሌ 15/2017 ዓ.ም የዕለቱ ሁነቶች ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 🔸ሜጀር …
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መግለጫ
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ጀግናው ሰራዊታችን ሀምሌ 11/2017 ዓ.ም የአገዛዙን ሰራዊት የሚደመስስ የረቀቀ ወታደራዊ ዕቅድ በማቀድ ከንጋቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በመተማ ወረዳ ሽመለ ጋራ፣ደለሎ ቁጥር አንድና ቁጥር አምስት በከፈተው ወታደራዊ ማጥቃት ከ170 በላይ የተደመሰሰ፣ከ40 ጠላት እጅ …