ዘወትር የሚባርቁት የአብይ አህመድ ጥይቶች ““““““““““““““““““““““““` አብይ “አነጣጥሮ” የሚተኩሰው ጥይት ሁሉ የሚባረቅበት ሰው ነው። ጥቂት ማሳያወችን እንመልከት:- በአግባቡ ወንበሩን ሳያደላድል በጀመረው “የቀንጅብ ፖለቲካው” ከትግራይ የፖለቲካ ኃይል ጋር በገባው እሰጥ አገባ ምክንያት ብዙ እልቂት ያስከተለውን የሰሜኑን ጦርነት አዋለደ። ለግዜያዊ የፖለቲካ ትርፍ …

ዘወትር የሚባርቁት የአብይ አህመድ ጥይቶች ( አርበኛ ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ ) Read more »

የኤርትራው ፕሬዝደንት የብልፅግና ፓርቲን ‘ርካሽ ውሸት’ በማሰራጨት እና ለጦርነት ዝግጅት በማድረግ ከሰሱ ከኢትዮጵያ የባህር በር አጀንዳ ጀርባ የኤምሬቶች ወደብ የማስፋት ፍላጎት አለ በማለት የኤርትራው ፕሬዝደንት ሲናገሩ ተደመጡ የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከሀገሪቱ የቴሌቭዥን ጣብያ ጋር ረዘም ያለ ቃለ-መጠይቅ አድርገው ነበር። …

ከኢትዮጵያ የባህር በር አጀንዳ ጀርባ የኤምሬቶች ወደብ የማስፋት ፍላጎት አለ ( የኤርትራው ፕሬዝደንት ) ሙሉ ቃለ መጠይቁን ይዘናል Read more »

‹‹በሕወሓት ላይ የተቀናጀ ጥቃት ለመክፈት ተዘጋጅተዋል..›› ከህወሓት ታጣቂ ኃይል ያፈነገጠው እና ራሱን ‹ሀራ መሬት› ብሎ የሚጠራው ኃይል በህወሓት ላይ የተቀናጀ ጥቃት ለመክፈት መዘጋጀቱ ተሰማ፡፡ በዚህ ዓመት መጨረሻ ትግራይን ሙሉለሙሉ ለመቆጣጠር እቅድ መንደፋቸውም ታውቋል፡፡ ጀነራል ታደሰ ወረደ በፌዴራሉ መንግስት ይደገፋል ያሉት …

ከህወሓት ታጣቂ ኃይል ያፈነገጠው እና ራሱን ‹ሀራ መሬት› ብሎ የሚጠራው ኃይል በህወሓት ላይ የተቀናጀ ጥቃት ለመክፈት መዘጋጀቱ ተሰማ፡፡ Read more »

እናት ፓርቲ፣ የመንግሥት ሠራተኞች “የፖለቲካ ቁማር መያዣ” ተደርገዋል ብሎ እንደሚያምን ባወጣው መግለጫ ገልጧል። ፓርቲው፣ ኑሮ የከበዳቸው ተቀጣሪ ሠራተኞች ለመብታቸው በሕጋዊና ሰላማዊ መንገድ እንዲታገሉ ጥሪ አድርጓል። ከወቅታዊው የገንዘብ የመግዛት አቅም መውደቅ አኳያ የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ ባስቸኳይ እንዲታይና መንግሥት የኑሮ ውድነትን …

የመንግሥት ሠራተኞች “የፖለቲካ ቁማር መያዣ” ተደርገዋል Read more »

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ አወዛጋቢውንና የተሻሻለውን የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅ ለውጥ ሳይደረግበት በ5 ተቃውሞና በ12 ድምጸ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል። ግብር የሚቆረጥበት ዝቅተኛ ደመወዝ ከ2 ሺሕ ብር ወደ 8 ሺሕ 324 ብር ከፍ እንዲደረግ የቀረበው ሃሳብም ተቀባይነት ሳያገኝ ቀርቷል። አንዳንድ …

የመንግሥት ሠራተኞችን የኑሮ ሁኔታ ታሳቢ ያላደረገ ሕግ ፀድቆ ደሃውን እያንገላታ ነው Read more »

“አዲሱ የደመወዝ ገቢ ግብር ረቂቅ የኑሮ ጫናን ያገናዝብ” የሰራተኞች ኮንፌዴሬሽን በትናንትናው እለት ለኢትዮጵያ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ አዋጅ በርካቶችን አከራክሯል፡፡ በምክር ቤቱ የፕላን በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አዘጋጅነት የቀረበው ረቂቁ ግብር …

ከኑሮ ጋር አልመጣጠን ያለው የመንግስት ሰራተኛው ደሞዝ እና አዲሱ ረቂቅ አዋጅ Read more »

በአፋር ክልል ካሉ ታጣቂዎች ወደ ትግራይ ክልል ማንኛውም ትንኮሳ የሚመጣ ከሆነ ተጠያቂው የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት ነው ሲሉ የትግራይ ክልል ግዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ገለፁ። በአፋር ካሉ የቀድሞ የትግራይ ሐይሎች ታጣቂዎች ጋር ያለው ልዩነት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ጥረት ይደረጋል …

«ከታጣቂዎች የሚደረግ ትንኮሳን ከፌዴራል መንግስቱ እንደተደረገ እንቆጥራለን»ጄነራል ታደሰ Read more »

  የፎቶው ባለመብት, EHRC የምስሉ መግለጫ, ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መለሰ (በስተግራ) እና ኮሚሽነር ርግበ ገ/ሐዋርያ (በስተቀኝ)   የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ምክትል ዋና ኮሚሽነር እና የዘርፍ ኮሚሽነር የሥራ መልቀቂያ ማስገባታቸውን ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ። የኢሰመኮ ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ …

የኢሰመኮ ምክትል ዋና ኮሚሽነርን ጨምሮ ሁለት ኮሚሽነሮች የሥራ ዘመናቸው ሳይጠናቀቅ መልቀቂያ አስገቡ Read more »

የፌዴራል ገቢ ግብር ረቂቅ አዋጅ ተግባራዊ ከተደረገ የአገሪቱን የውጭ ኢንቨስትመንት ሊጎዳ እንደሚችል ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አሳሰበ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ የጀትና የፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በፌዴራል የገቢ ግብር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ሐምሌ 7 ቀን 2017 ዓ.ም. በጠራው የምክክር መድረክ …

የፌዴራል ገቢ ግብር ረቂቅ አዋጅ ሥራ ላይ ከዋለ የውጭ ኢንቨስትመንት ሊጎዳ እንደሚችል ተነገረ Read more »

ሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ.ም. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/2011 ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ከባለድርሻ አካላትና ከሲቪል ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር የሕዝብ ውይይት አድርጎ ነበር ከፕሪቶሪያ ሰላም …

የአብይ የፖለቲካ ቁማር እየተጫወተበት ያለው ምርጫ ቦርድ እና የምርጫ ሕግ Read more »

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የታላቁ ህዳሴ ግድብን አስመልክተው ስላደረጉት ንግግርም ሆነ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተጠርተው ስለነበራቸው ውይይት ማብራሪያ ከመስጠት ተቆጠቡ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጹ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታው ሀደራ አበራ (አምባሳደር)፣ ከአሜሪካ አምባሳደር …

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ስለፕሬዚዳንት ትራምፕ ንግግር ማብራሪያ ከመስጠት ተቆጠቡ Read more »

ዳንጎቴ ግሩፕ በኦሮሚያ ክልል ሙገር አቅራቢያ ከሚገኘው የሲሚንቶ ፋብሪካ በተጨማሪ፣ ሁለተኛውን የሲሚንቶ ፋብሪካ በሸገር ከተማ አስተዳደር ውስጥ ለመገንባት ፈቃድ ማግኘቱ ተገለጸ፡፡ ኩባንያው ከአንድ ወር በፊት የሲሚንቶ ፋብሪካ ለመገንባት ከከተማ አስተዳደሩ ኢንቨስትመንት ቦርድ ፈቃድ ማግኘቱን፣ ፈቃዱን ያገኘውም የሲሚንቶ ፋብሪካ ለመገንባት መሆኑን …

ዳንጎቴ ግሩፕ በሸገር ከተማ የሲሚንቶ ፋብሪካ ለመገንባት ፈቃድ ማግኘቱ ተገለጸ Read more »

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፅህፈት ቤት ውስጥ የሚሰሩ ከ40 በላይ ሰራተኞች ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ይዘው ተገኙ “ሐሰተኛ ማስረጃ ይዘው ከተገኙት ውስጥ እንደ የፓርላማ ቋሚ ኮሚቴዎች ባለሙያዎች እና ዳይሬክተሮች ይገኙበታል” የመሠረት ሚድያ የፕሪሚየም አባል ከሆኑ በፅሁፍ የተዘጋጀውን ይህን መረጃ ይከታተሉ ⤵️ …

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፅህፈት ቤት ውስጥ የሚሰሩ ከ40 በላይ ሰራተኞች ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ይዘው ተገኙ Read more »

” እሳተ ገሞራው እንደፈነዳ መረጃው ደርሶናል፣ ከዚህ በፊት ያልነበረ በጣም ከፍተኛ አቧራ እየወጣ ነው ” – ሰመራ ዩኒቨርሲቲ በአፋር ክልል የኤርታሌ እሳተ ገሞራ እየፈነዳ መሆኑን ሰመራ ዩኒቨርሲቲና አንድ የዘርፉ ባለሙያ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የጂዖሎጂ ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ …

በአፋር ክልል የኤርታሌ እሳተ ገሞራ እየፈነዳ መሆኑ ተሰማ Read more »

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ አሜሪካ የኢትዮጵያውን ታላቁ ሕዳሴ ግድብ በገንዘብ ደግፋለች ሲሉ ርግጠኝነት በሌለው መልኩ ትናንት በድጋሚ ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቱ፣ ግድቡ ወደ ናይል ወንዝ የሚሄደውን ውሃ ይዘጋዋል በማለትም ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቱ አያይዘውም፣ አሁን በዚህ ጉዳይ ላይ እየሠሩበት መኾኑንና ችግሩ መፍትሄ እንደሚያገኝ በደፈናው ጠቁመዋል። …

ትራምፕ አሜሪካ የኢትዮጵያውን ታላቁ ሕዳሴ ግድብ በገንዘብ ደግፋለች ሲሉ በድጋሚ ተናግረዋል። Read more »