አስራትና በኩራት ስለትም ለገዳዮች መስጠት ይቁም ለቤ/ክ የሚሰጠው አስራትና በኩራት የስለት ከፍተኛ ገቢም ወደማን እንደሚገባ ያውቃሉ …

የስርአቱን የገቢ ምንጭ በማንጠፍ እንዋጋው:: አስራትና በኩራት ስለትም ለገዳዮች መስጠት ይቁም Read more →

ጋዜጠኛ ና ጦማሪ እስክንድር ነጋ እና የሰላማዊ ትግል አቀንቃኝ ፓለቲከኛ አንዱአለም አራጌ በሽብር እና በሃገር ክህደት …

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ፓለቲከኛ አንዱአለም አራጌ እስራት ተፈርዶባቸው እስር ቤት ከገቡ አምስት ዓመት ሆናቸው፡ Read more →

በቃጠሎ ምክኛት ከቂሊንጦ ማረሚያ ወደ ዝዋይ እና ሸዋ ሮቢት የተወሰዱ እስረኞች ከፍተኛ እንግልት እና ስቃይ ላይ …

ከቂሊንጦ ማረሚያ ወደ ዝዋይ እና ሸዋ ሮቢት የተወሰዱ እስረኞች ከፍተኛ እንግልት እና ስቃይ ላይ ናቸው Read more →

ሕዝባዊ ትግላችንን ከዘላቂ ግብ ለማድረስና ሀገር አቀፋዊ ቅኝት እንዲኖረው ለማድረግ ሁሉም የዴሞኪራሲ ኃይሎች በአንድነት መቆምና ትግላቸውን …

ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞኪራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ Read more →

በምዕራብ አማራ የተለያዩ አካባቢዎች እሥራቶች እየተካሄዱ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየደረሱን ነው፡፡ በምዕራብ አማራ የተለያዩ አካባቢዎች እሥራቶች …

በምዕራብ አማራ የተለያዩ አካባቢዎች እሥራቶች እየተካሄዱ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየደረሱ ነው፡፡ Read more →