የሸገር ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጋዜጠኞች ትዕግስት ዘሪሁንና ምንታምር ጸጋው ላለፉት 17 ቀናት በፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ውስጥ ታስረው እንደሚገኙ ሸገር ዘግቧል። ፖሊስ ጋዜጠኞቹን በቁጥጥር ስር ያዋላቸው፣ ለጤና ባለሞያዎች ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ጤና ሚንስቴር ባወጣው አዲስ መመሪያ ዙሪያ ባአንድ የሕክምና ባለሙያ …

ፍርድ ቤት በዋስ የለቀቃቸውን ጋዜጠኞች ፖሊስ አፍኖ እንደያዛቸው ነው Read more »

ኢሕአፓ፣ መኢአድ፣ እናት ፓርቲ፣ አንድ ኢትዮጵያ ዲሞከራሲያዊ ፓርቲና የአማራ ግዮናዊ ንቅናቄ ቅንጅት መስርተዋል። ፓርቲዎቹ ቀድም የመሠረቱት፣ ኃይላቸውን ለማሰባሰብና በምርጫ ወቅት ትብብር ለማድረግ መኾኑን የኢሕአፓ ዋና ጸሐፊ ሚስጥረሥላሴ ታምራት ለዋዜማ ተናግረዋል፡፡ ኾኖም ፓርቲዎቹ በቀጣዩ ምርጫ ስለመሳተፍ ገና ያልወሰኑ ሲኾን፣ ቅንጅቱ ወደፊት …

ቅንጅት ተመሰረተ Read more »

የኢትዮጵያ የእዳ ጫና አስተማማኝ ደረጃ ላይ አይደለም ሲል ዓለማቀፉ የገንዘብ ተቋም ባወጣው አዲስ ሪፖርት አስጠንቅቋል። ተቋሙ፣ አገሪቱ ከፍተኛ እዳ እንደተጫናትና ከፍተኛ የጥሬ ገንዘብ እጥረትና የውጭ እዳ የመክፈል አቅም ውስንነት እንደገጠማት ገልጧል። የአገሪቱ የውጭ እዳ ጫና ወሳኝ ደረጃዎችን ማለፉን፣ ከአጠቃላይ ዓመታዊ …

የኢትዮጵያ የእዳ ጫና አስተማማኝ ደረጃ ላይ አይደለም Read more »

የጠ/ሚሩን አዲስ መፅሀፍ በግዴታ ግዙ እየተባልን ነው በማለት የንግድ ባንክ ሰራተኞች አማረሩ (መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ በሚድያዎች አበይት ክስተት ሆነው ከሰነበቱ ጉዳዮች አንዱ መስከረም 6 ቀን ለንባብ የበቃው በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የተፃፈው ”የመደመር መንግሥት” የተባለው መፅሀፍ ነው። በመደመር እሳቤ ላይ …

የጠ/ሚሩን አዲስ መፅሀፍ በግዴታ ግዙ እየተባልን ነው በማለት የንግድ ባንክ ሰራተኞች አማረሩ Read more »

(መሠረት ሚድያ)- ሁለት የሸገር ኤፍ ኤም ጋዜጠኞች ከሁለት ሳምንት በፊት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን እና ሜክሲኮ ታስረው እንደሚገኙ በወቅቱ መረጃ ማቅረባችን ይታወሳል። ዋና አዘጋጁ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ በወቅቱ ከታሰረ ከሰዓታት በኋላ መለቀቁ የሚታወስ ሲሆን አርታኢዋ ትግስት ዘሪሁን እና ሪፖርተሯ ምንተአምር ፀጋው …

ፍርድ ቤት በዋስ እንዲወጡ የፈቀደላቸው ሁለት የሸገር ኤፍ ኤም ጋዜጠኞች እስካሁን ታስረው እንደሚገኙ ታወቀ Read more »

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ እንደቶ ቀበሌ ሰኞ’ለት ታጣቂዎች በፈጸሙት “ሐይማኖት ተኮር” ጥቃት ሁለት የኦርቶዶክስ ኃይማኖት ተከታይ ምዕመናን መገደላቸውን የማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ዘግቧል። “ሐይማኖት ተኮር” ነው በተባለው ጥቃት፣ ከበደ ማሞ የተባሉ የ65 ዓመት አዛዉንትና የ6 ልጆች አባት …

በኦሮሚያ ታጣቂዎች በፈጸሙት “ሐይማኖት ተኮር” ጥቃት ሁለት የኦርቶዶክስ ኃይማኖት ተከታይ ምዕመናን ተገደሉ Read more »

ብሪታንያ፣ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር በገባችበት የባሕር በር ውጥረት ጋር በተያያዘ የተሳሳተ ስሌት እንዳትይዝ የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴቪድ ላሚ ለኢትዮጵያ አቻቸው ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ባለፈው ነሃሴ ማስጠንቀቂያ አዘል ምክር ሰጥተው እንደነበር የብሪታኒያ ፓርላማ አባላት ማክሰኞ’ላት ባደረጉት አንድ ውይይት ተገልጧል። ላሚ ኢትዮጵያ …

ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር በገባችበት የባሕር በር ውጥረት ጋር በተያያዘ የተሳሳተ ስሌት እንዳትይዝ የብሪታንያው ባለስልጣን ዴቪድ ላሚ መክረዋል Read more »

የኬንያ ፓርላማ አባል የሆኑት ፋራህ መዓሊም፣ ኤርትራ፣ ሶማሊያ፣ ጅቡቲ እና ሱዳን የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይን ጨምሮ የኢትዮጵያ መንግሥታት በቀጠናው ያራምዱታል ያሉትን የማናለብኝነት ፖሊሲ ለመመከት፣ የጋራ ወታደራዊ ትብብር ስምምነት እንዲፈራረሙ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሠፈሩት መልዕክት ጥሪ አድርገዋል። ኢትዮጵያን ከእስራኤል ጋር ያመሳሰሉት …

ኢትዮጵያ ልክ እንደ እስራኤል በሐሰት ታሪክ እና በምዕራባዊያን ያልተቆጠበ ድጋፍ አቅሏን ስታለች! (የኬንያ ፓርላማ አባል) Read more »

የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስቴር፣ የኢትዮጵያው ገዥ ፓርቲ ባለስልጣናት፣ በባሕር በር ዙሪያ የሚያራምዱት ትርክት “ቢራቢሮ መቀመጫዋን መሸፈን ሳትችል፣ መሬት ትሸፈናለች” የሚለውን አገራዊ ብሂል የሚያስታውስ ነው በማለት ተሳልቋል። ሚንስቴሩ፣ የብልጽግና ፓርቲ ባለስልጣናት ሕገወጡን የባሕር በር አጀንዳ ትክክለኛ ብሄራዊ አጀንዳ ለማስመሰል መጠነ ሰፊ ዘመቻ …

“ቢራቢሮ መቀመጫዋን መሸፈን ሳትችል፣ መሬት ትሸፈናለች” ሲል ሻዕቢያ በብልፅግና ላይ ተሳለቀ Read more »

አብዱራህማን መሃዲ የሚመሩት የኦብነግ አንጃ፣ ሰሞኑን ይፋ ከሆነው የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ97 በመቶው በላይ የሶማሌ ክልል ተማሪዎች መውደቃቸው “አስደንጋጭ ክልላዊ ውድቀት” ነው በማለት ቅሬታውን ገልጧል። ፈተናውን ከወሰዱት 16 ሺሕ 779 ተማሪዎች ያለፉት 462ቱ ብቻ መሆናቸውን አንጃው ጠቅሷል። አንጃው፣ የተማሪዎች ዝቅተኛ …

የሶማሌ ክልል ተማሪዎች መውደቃቸው “አስደንጋጭ ክልላዊ ውድቀት” ነው ተባለ Read more »

በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ጭናቅሰን ወረዳና በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ዶባ ወረዳ   የሶማሌ ክልል የጸጥታ ኃይል አባላት ናቸው የተባሉ አካላት በፈጸሙት ጥቃት የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን ተሰምቷል። በጥቃቱ ሕይወታቸው ያለፈው የጭናቅሰን ወረዳ ነዋሪዎች መሆናቸውን ያስረዱት ምንጮች፣ በሌሎች ስድስት ሰዎች ላይ …

የሶማሌ ክልል የጸጥታ ኃይል አባላት በኦሮሚያ በፈጸሙት ጥቃት ሰዎች ተገደሉ Read more »

በእስር ላይ የሚገኙት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ በጠና መታመማቸውን ቤተሰቦቻቸው እና ጠበቃቸው ለቢቢሲ ተናገሩ። ሰኞ ዕለት ታስረውበት ወደ ሚገኙበት የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ሄደው እንደጎበኋቸው የገለጹት ጠበቃ ሰለሞን ገዛኸኝ፣ አቶ ክርስቲያን በቅርቡ ቀዶ ሕክምና ከማድረጋቸው ጋር በተያያዘ …

በእስር ላይ ያሉት አቶ ክርስቲያን ታደለ በጠና መታመማቸውን ቤተሰባቸው እና ጠበቃቸው ተናገሩ Read more »

አውስትራሊያን ጨምሮ የምዕራብና የምሥራቅ አውሮፓ አገሮች ያሉበት የ42 አገሮች ቡድን፣ በኢትዮጵያ የተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ሒደት ባለበት መቆሙና የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ እንዳሳሰባቸው ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) አስታወቁ፡፡ በጀኔቭ ስዊዘርላንድ እ.ኤ.አ. ከመስከረም 8 ቀን 2025 እስከ ጥቅምት 8 ቀን 2025 ድረስ …

የሽግግር ፍትሕ ሒደት ባለበት መቆሙና የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ እንዳሳሰባቸው 42 አገሮች ለተመድ አስታወቁ Read more »

ኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ቁመናቸው ዝቅተኛ ከሆኑ አገሮች አንዷ መሆኗ ተገለጸ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ የዴሞክራሲ ቁመናቸው ዝቅተኛ ነው ከተባሉት ሞሪታኒያ፣ ምይንማር፣ ሊባኖስና ግሪክ ጋር መመደቧን ዓለም አቀፍ የዴሞክራሲና ምርጫ ድጋፍ ተቋም (አይዲያ) የተሰኘው ተቋም…  https://ethiopianreporter.com/145825/

ሳንድፎርድ ትምህርት ቤት በዶላር የማይከፍሉ ተማሪዎች እንደማይቀጥሉ ማስታወቁ ጥያቄ አስነሳ  ትምህርት ቤት፣ ክፍያ፣ የውጭ ምንዛሪ፣ የትምህርት ሥልጠና ባለሥልጣን፣ ብሔራዊ ባንክ፣ ፍርድ ቤት Mhiret   የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን ማብራሪያ በመጠየቅ ትምህርታቸው እንዳይስተጓጎል…  https://ethiopianreporter.com/145828/

…ብሔራዊ ባንክ ትልቁ ትምህርት ቤት ነው፣ ሁሉም ነገር እዚያ ነው ያለው፡፡ ዕድለኛ ነኝ ያልኩበት አንዱ ምክንያት ከአይኤምኤፍ ጋር በነበረው ድርድር ገና ጀማሪ ሆኜ ለአገሬ በጣም ከፍተኛ ተፎካካሪ ነበርኩ፡፡ ውጤትም አግኝቼበታለሁ፡፡ ብዙ ነገሮች አስቀይሬያለሁ፡፡ በድርድራችን ጊዜ አይኤምኤፍ አሸንፎን አያውቅም፡፡ …በልማት ባንክ …

ብሔራዊ ባንክ እያለሁ ከአይኤምኤፍ ጋር በነበረው ድርድር ከፍተኛ ተፎካካሪ ሆኜ ብዙ ነገሮችን በማስቀየር ውጤት አግኝቼበታለሁ Read more »