Author: Konjit Sitotaw
የተገባደደው 2017 በጨረፍታ
የተገባደደው 2017 በጨረፍታ የተገባደደው 2017 በጀት ዓመት የተጀመረው በማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ዕርምጃ ዜና ነበር፡፡ ሐምሌ 2016 ዓ.ም. ግድም በእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ታጅቦ የተበሰረው የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም… https://ethiopianreporter.com/145366/
ጉምሩክ ኮሚሽን አዋጅ በሚፃረር ሰርኩላር የሕግ ጥሰቶችን እያለማመደ ነው ተባለ
ጉምሩክ ኮሚሽን አዋጅ በሚፃረር ሰርኩላር የሕግ ጥሰቶችን እያለማመደ ነው ተባለ ‹‹ሰርኩላር ከአዋጁ ጋር የሚጋጭ ከሆነ አዋጁን ለማሻሻል እየተሠራ ነው›› ጉምሩክ ኮሚሽን የጉምሩክ ኮሚሽን በሕዝብ ወካዮች ምክር ቤት የወጣ አዋጅ የሚፃረር ሰርኩላር በማውጣት ሕጎች እንዲጣሱ ልምምድ… https://ethiopianreporter.com/145209/
በኢትዮጵያ 37 ሚሊዮን ዜጎች ለመሠረታዊ አገልግሎቶች ውኃ አያገኙም
በኢትዮጵያ 37 ሚሊዮን ዜጎች ለመሠረታዊ አገልግሎቶች ውኃ ማግኘት እንደማይችሉ ተመድ በሪፖርቱ አስታወቀ ማኅበራዊ ሲሳይ ሳህሉ – September 3, 2025 የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መርጃ ድርጅትና የዓለም ጤና ድርጅት በጋራ ባወጡት ሪፖርት፣ በኢትዮጵያ 37 ሚሊዮን ዜጎች ለመሠረታዊ አገልግሎት የሚሆን ውኃ ለማግኘት አይችሉም …
በጎንደር ከተማ የሚገኙ ሆቴሎች በፀጥታ ችግር ምክንያት ሥራቸው መዳከሙ ተገለጸ
በጎንደር ከተማ የሚገኙ ሆቴሎች በፀጥታ ችግር ምክንያት ሥራቸው መዳከሙ ተገለጸ በጎንደር ከተማ የሚገኙ የሆቴሎች ባለቤቶች ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት የቱሪዝም እንቅስቃሴ በመቀዛቀዙ፣ የሆቴል ሥራቸውም መዳከሙን አስታወቁ፡፡ ለሪፖርተር አስተያየታቸውን የሰጡ የከተማዋ የሆቴል ባለቤቶች አንደተናገሩት፣ በአሁኑ ወቅት… https://ethiopianreporter.com/145314/
ዘጠና በመቶ የሚሆነው ዓመታዊ የመንግሥት በጀት በጥቂት ግብር ከፋዮች ጫንቃ ላይ ወድቋል ተባለ
ዘጠና በመቶ የሚሆነው ዓመታዊ የመንግሥት በጀት በጥቂት ግብር ከፋዮች ጫንቃ ላይ ወድቋል ተባለ በመድረኩ የሚድሮክ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦ ተወድሷል ዘጠና በመቶ የሚሆነው ዓመታዊ የመንግሥት በጀት የሚደገፈው ከጠቅላላ ግብር ከፋዮች ውስጥ ከአሥር በመቶ በታች በሆኑ ጥቂት ግብር ከፋዮች መሆኑ. …. …
ዘጠና በመቶ የሚሆነው ዓመታዊ የመንግሥት በጀት በጥቂት ግብር ከፋዮች ጫንቃ ላይ ወድቋል ተባለ Read more »
መንግሥታት ሃይማኖታዊ የሲቪል ማኅበራትን በሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር ተጠያቂ እያደረጓቸው መሆኑን የአፍሪካ ኅብረት አስታወቀ
መንግሥታት ሃይማኖታዊ የሲቪል ማኅበራትን በሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር ተጠያቂ እያደረጓቸው መሆኑን የአፍሪካ ኅብረት አስታወቀ ኢትዮጵያን ጨምሮ የሴኔጋል፣ የማሊ፣ የኒጀርና የሱዳን አገሮች መንግሥታት ሃይማኖታዊ የሲል ማኅበረሰብ ደርጅቶችን ለሕገወጥ የገንዘብ ዝውውርና የገንዘብ ማሸሽ ወንጀል ተጠያቂ እንደሚደርጓቸው የአፍሪካ ኅብረት አስታወቀ፡፡ በኅብረቱ ሴክሬታሪያት… https://ethiopianreporter.com/145185/
በአዲስ አበባ ከተማ የተበከለ ውኃ በከተማ ግብርና ለኅብረተሰቡ የሚቀርቡ ምርቶችን ለማምረት ጥቅም ላይ ይውላል
የተበከለ ውኃ የከተማ ግብርና ምርቶችን ለማምረት ጥቅም ላይ እንደሚውል ተገለጸ ከፍተኛ የታክስ ክፍያና ተከታታይ መዋጮዎች በችግርነት ተነስተዋል ….. በአዲስ አበባ ከተማ የተበከለ ውኃ በከተማ ግብርና ለኅብረተሰቡ የሚቀርቡ ምርቶችን ለማምረት ጥቅም ላይ እየዋለ እንደሚገኝ በጥናት ተመላከተ፡፡ የአዲስ አበባ… https://ethiopianreporter.com/145206/
በሕዳሴ ግድብ በተፈጠረው ውዝግብ ዙሪያ ሌሎች የተፋሰሱ አገራት አያገባቸውም! ( ግብጽና ሱዳን )
የግብጽና ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች፣ በኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በተፈጠረው ውዝግብ ዙሪያ ሌሎች የተፋሰሱ አገራት አያገባቸውም ሲሉ ካይሮ ውስጥ ትናንት ባወጡት የጋራ መግለጫ አስታውቀዋል። ኹለቱ አገራት ግድቡ በምሥራቅ የናይል ተፋሰስ አገራት ላይ ዘላቂ ስጋት ደቅኗል በማለት ስጋታቸውን ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ለግድቡ የውሃ …
በሕዳሴ ግድብ በተፈጠረው ውዝግብ ዙሪያ ሌሎች የተፋሰሱ አገራት አያገባቸውም! ( ግብጽና ሱዳን ) Read more »
የድንበር ንግድ የተሠማሩ ኬንያዊያን የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ማስፈራሪያ የዘፈቀደ እስርና የንብረት መውረስ ድርጊቶችን እየፈጸሙብን ነው አሉ
በኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አካባቢ በሕጋዊ የድንበር ዘለል ንግድ የተሠማሩ ኬንያዊያን ነጋዴዎች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ኛንጋቶም ወረዳ የኢትዮጵያ መንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ካለፉት ሁለት ወራት ወዲህ፣ “ማስፈራሪያ”፣ “የዘፈቀደ እስር” እና “የንብረት መውረስ” ድርጊቶችን እየፈጸሙብን ነው በማለት መክሰሳቸውን የኬንያው ስታንዳርድ …
አንጋፋውና ታዋቂው የሸገር ኤፍ ኤም ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ታፈነ
ሁለት የሸገር ኤፍ ኤም ሬድዮ 102.1 ጋዜጠኞች ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ፣ም በወንጀል ተጠርጥረዉ መታሰሠራቸውን ሪፖርተር ዘግቧል። ጋዜጠኞቹ የታሠሩት፣ ነሐሴ 23 ቀን ጣቢያው በጤና ባለሙያዎች ዙሪያ ካስተላለፈው አንድ ዘገባ ጋር በተያያዘ መኾኑን ከምንጮች መስማቱን ጠቅሶ ጋዜጣው አመልክቷል። በፌደራል ፖሊስ ወንጀል …
የሕወሓት ታጣቂዎች በደቡባዊ ትግራይ ዞን በሰላማዊ ሰዎች ላይ ተኩስ ከፈቱ
የሕወሓት ታጣቂዎች በደቡባዊ ትግራይ ዞን መኾኒ ከተማ ትናንት በሰላማዊ ሰዎች ላይ ተኩስ አንድ ወጣት ሲገድሉ ኹለቱን ማቁሰላቸውን የአካባቢው ምንጮች ለዋዜማ ተናግረዋል። ሟቹ በጥይት ተመቶ ከወደቀ በኋላ በተደጋጋሚ በታጣቂዎቹ ጥይት መመታቱን ምንጮች ገልጸዋል። የጸጥታ ኃይሎቹ ተኩስ የከፈቱት፣ የአካባቢው ማኅብረሰብ እያቀረበባቸው ያለውን …
የብልጽግና ፓርቲ ባለስልጣናትና ተሳዳቢዎቻቸው በኤርትራ ላይ “በግዴለሽነት” የሚያካሂዱትን “ወታደራዊ ዛቻ” እንደገና ቀጥለውበታል
የኤርትራው ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረመስቀል፣ የብልጽግና ፓርቲ ባለስልጣናትና ተሳዳቢዎቻቸው በኤርትራ ላይ “በግዴለሽነት” የሚያካሂዱትን “ወታደራዊ ዛቻ” እንደገና ቀጥለውበታል በማለት ከሰዋል። የማነ፣ ይሄ የብልጽግና ፓርቲ ባለስልጣናት የኤርትራን ጥንታዊ፣ የመካከለኛው ዘመንና ዘመናዊ ታሪክ ያዛባሉ በማለት ወቅሰዋል። የሰሞኑ ትርክት ከኤርትራ ሕዝበ ውሳኔ ጋር የተያያዘ …
የብልጽግና ፓርቲ ባለስልጣናትና ተሳዳቢዎቻቸው በኤርትራ ላይ “በግዴለሽነት” የሚያካሂዱትን “ወታደራዊ ዛቻ” እንደገና ቀጥለውበታል Read more »
ከሳዑዲ ዓረቢያ በግዳጅ መመለሳቸው ሰብዓዊ ቀውሱን አባብሶታል ተባለ
ዓለማቀፉ የፍልሰት ድርጅት በምሥራቁ መስመር የፍልሰተኞች እንቅስቃሴ እንዳልቀነሠ ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል። ከሳዑዲ ዓረቢያ በግዳጅ የሚመለሱ ኢትዮጵያዊያን ወደ አማራ፣ ትግራይና ኦሮሚያ ክልሎች በብዛት መሄዳቸው፣ ሰብዓዊ ቀውሱን ይበልጥ እንዳባባሰው ሪፖርቱ ጠቅሷል። ሪፖርቱ፣ በጅቡቲ በኩል የሚያልፉ ሴት ፍልሰተኞች ቁጥር ከቀደመው ዓመት ጋር …
በሕጋዊ መንገድ ዶላር አይዘዋወርም ሲሉ የንግድ ባንኩ ማናጀር አቤ ሳኖ አማረሩ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቤ ሳኖ፣ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለኢንቨስትመንት እንዲሁም ለመኖሪያ ቤትና ለመኪና መግዣ የሚያውሉት 50 ቢሊዮን ብር ለማበደር መዘጋጀቱን ይፋ አድርገዋል። አቤ፣ ወደ አገሪቱ የሚገባው የውጭ ምንዛሬ እየጨመረ ቢሄድም፣ በሕጋዊ መንገድ የሚገባው ግን አነስተኛ መኾኑን ገልጸዋል። በኤምሬቶች የሚገኙ …
በሕጋዊ መንገድ ዶላር አይዘዋወርም ሲሉ የንግድ ባንኩ ማናጀር አቤ ሳኖ አማረሩ Read more »
ኢትዮጵያ ውስጥ የሐይማኖት አባቶችን መግደል ያልተጻፈ ሕግ ኾኗል
እናት ፓርቲ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የሐይማኖት አባቶችን መግደል ያልተጻፈ ሕግ ኾኗል ሲል አዲስ ባወጣው መግለጫ ከሷል። ፓርቲው፣ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን፣ ሮቤ ወረዳ፣ የመሰራንጄ ኦዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የ78 ዓመቱ መምሬ ንጉሤ ወልደ መድኅን በታጣቂዎች መገደላቸውን ሰሞኑን በግፍ …
ዐቢይ በአገሪቱ በየቦታው የሚፈጠሩ ቀውሶችን ከዓባይ ወንዝ ጋር አያይዘዋቸዋል።
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ከጥንት ጀምሮ የኢትዮጵያ ፈተናና ችግር ዋና ምንጭ የነበረው ዓባይ ወንዝ እንደነበርና አሁን ግን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቁን ተከትሎ እዚህም እዚያም የሚስተዋሉ ችግሮች በሂደት ይፈታሉ በማለት በብሔራዊ ቴሌቪዥን በተላለፈ ንግግራቸው ገልጸዋል። ዐቢይ በአገሪቱ በየቦታው የሚፈጠሩ ቀውሶችን ከዓባይ …
ዐቢይ በአገሪቱ በየቦታው የሚፈጠሩ ቀውሶችን ከዓባይ ወንዝ ጋር አያይዘዋቸዋል። Read more »
የቋራ ቃል ኪዳንን አድሰናል። (አፋብኃ)
“በቋራ ቃል ኪዳን ድርጅታችን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይልን (አፋብኃ) ከመሰረትን በኋላ በአማራ ፋኖ በጎጃም በኩል የተነሱ የልዩነት ሃሳቦች ነበሩ። እነዚህ የልዩነት ሃሳቦች በውስጥና በውጭ ገፊ ምክንያቶች መልካቸውንና ዓይነታቸውን እየቀያየሩ ቢቆዩም በተደረጉ ተደጋጋሚ ውይይቶች በዛሬው ዕለት ማለትም ነሃሴ 27 ቀን 2017 …
የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት፣ መንግሥት ያስታጠቀው “የወለጋ ፋኖ” የተሠኘ ታጣቂ ኃይልን ከሰሰ
አማጺው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት፣ መንግሥት ያስታጠቀው “የወለጋ ፋኖ” የተሠኘ ታጣቂ ኃይል በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን በሰላማዊ ዜጎች ላይ ጥቃት እያደረሰ ይገኛል በማለት አዲስ ባወጣው መግእ ከሷል። ቡድኑ፣ መንግሥት ለዚህ ቡድን ድጋፍ የሚሠጥበት አንዱ ምክንያት፣ በአካባቢው ሕዝብ ላይ የፍርሃት ድባብ …
የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት፣ መንግሥት ያስታጠቀው “የወለጋ ፋኖ” የተሠኘ ታጣቂ ኃይልን ከሰሰ Read more »
ጀኔራል ታደሠ ወረደ ሲኖዶሱን አምርረው ወቀሱ !
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጀኔራል ታደሠ ወረደ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ በቅርቡ በደቡባዊ ትግራይ ዞን የፈጠረው አዲስ መዋቅር የትግራይ ወረዳዎችን በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ሥር ያደረገ “ፖለቲካዊ ውሳኔ” ነው በማለት ከሰዋል። ጀኔራል ታደሠ ዛሬ አክሱም ውስጥ በተከበረ አንድ የኦርቶዶክስ …