ኬንያ የ42 የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን ፈቃድ ልትሰርዝ ነው።
ኬንያ የ42 የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን ፈቃድ ልትሰርዝ ነው። የኬንያ የኮሚዩኒኬሽን ባለስልጣን በ7 ቀናት ውስጥ የ42 የቴሌቪዥን ጣቢያዎችን ፈቃድ ሊሰርዝ መሆኑ ተነግሯል። ባለስልጣኑ ፈቃዳቸው ሊሰረዝ የሚችልን ጣቢያዎች ዝርዝር ይፋ ሲያደርግ ፈቃዳቸው ከተሰረዘ በኋላ ምንም ስራ ማከናወን እንደማይችሉ ገልጿል። የኮሚዩኒኬሽን ባለስልጣኑ የኬንያን የመረጃ …