– ሀብታቸውን ያሳወቁና ያስመዘገቡት አራት ባለሥልጣናት ብቻ ናቸው (በታምሩ ጽጌ) የፌዴራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን …

ፀረ ሙስና ኮሚሽን ከ1.9 ሚሊዮን ካሬ ሜትር በላይ መሬት በፍርድ ቤት አሳገደ Read more →

(በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሊዝ ቦርድ ከቦሌ መድኃኒዓለም ወደ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ …

የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ማሠልጠኛ ሜዳና የመዝናኛ ማዕከሉ ይዞታ ሆስፒታል ሊገነባበት ነው Read more →

ለ‹‹ስድስት ቀናት ፖሊስ ጣቢያ ስንታሰር ፍርድ ቤት አልቀረብንም››  ተማሪዎች‹‹በሕጉ መሠረት ፍርድ ቤት አቅርበናቸዋል››  የዲላ ከተማ ፖሊስ …

በዲላ ዩኒቨርሲቲ ‹‹ረብሻ አስነስተዋል›› በሚል የተጠረጠሩ ተማሪዎች ክስ ተመሠረተባቸው Read more →

(በዘካሪያስ ስንታየሁ) በወርኃ ጥር በሚካሄደው የደቡብ ሱዳን ሕዝብ ውሳኔ መሠረት የሱዳን ለሁለት መከፈል ያሳሰባት ግብፅ፣ ውሳኔው …

ግብፅ በዓባይ ላይ ያላትን ፍራቻ ዊኪሊክስ ይፋ አደረገ Read more →

(በኃይሌ ሙሉ) የኦሮሞ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኦፌዴን) ሊቀመንበር ሆነው ላለፉት ስድስት አመታት ያገለገሉት አቶ ቡልቻ ደመቅሳ፣ …

አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ዛሬ ከኦፌዴን ፕሬዚዳንትነታቸው ይለቃሉ Read more →