በህወሃት የሚደገፉት አቶ ስዩም አወል የአፋር ክልልና የአብዴፓ መሪ ሆነው ተሾሙ
መስከረም ፳ (ኅያ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሁለት ጎራ ተከፍለው ሲወዛገቡ የቆዩት የአፋር ክልል ባለስልጣናት ፣ የህወሃት ድጋፍ ያለው አቶ ስዩም አወልና የአቶ አሊ ሴሮ ቡድን በአሸናፊነት ከወጣ በሁዋላ፣ ላለፉት 20 አመታት የጸጥታ ዘርፍ ቢሮ ሃላፊ ሆነው የሰሩት አቶ ስዩም አወል አሁን ከያዘው ስልጣን በተጨማሪ የክልሉ ፓርቲ ሊቀመንበር ሆነው ተሹመዋል። በተቃራኒ ጎራ የተሰለፈውና የተማረውን …