የካቲት ፭(አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-ከሕንድ መንግስት በተገኘ 640  ሚሊየን ዶላር በተገኘ ብድር እ.ኤ.አ በ2008 ሥራ የጀመረው ይህው ፋብሪካ ከሙስና ጋር በተያያዘ ጥራት ያለው ማሽነሪግ ባለመከናወኑና ሥራው በተገቢው ቁጥጥርና ክትትል ባለመታገዙ ተጠናቆ ወደ ስራ መግባት የነበረበት እ.ኤ.አ በ2010 መጨረሻ ቢሆንም ፋብሪካው እስካሁን ወደስራ መግባት እንዳል ቻለ ታውቋል፡፡ የስኳር ኮርፖሬሽን ከፍተኛ አመራሮች በዚህ ዓመትም ፋብሪካው ስራ  ይጀምራልበሚልበ ተደጋጋሚ …

የካቲት ፭ (አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በባህርዳር የሚከበረውን የመከላከያ ሰራዊት ቀን የሰልፍ ትርኢት እንዲያጅቡ ተጠይቀው ፈቃደኛ ያልሆኑ የባህርዳር ባጃጅ አሽከርካሪዎች መንጃ ፈቃዳቸውን እየተነጠቁ ቅጣት እንደተጣለባቸው፣ አንዳንዶችም በፖሊስ መዋከባቸውን ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ ሹፌሮች ለኢሳት ተናግረዋል። ሹፌሮቹ መብታችን ተገፏል በማለት ባቀረቡት አቤቱታ፣ ያለፍላጎታቸው ስራ አቁመው ሰልፍ እንዲያጅቡ መጠየቃቸው አግባብ ባለመሆኑ አንዳንዶች መኪኖቻቸውን አቁመው ስራ ፈተው ለመዋል ተገደዋል። መንግስት የመከላከያ …

የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በምእራብ ሸዋ ዞን በባኮ ወረዳ በቴቢ ከተማ ከሩሰንጎት ቀበሌ ገበሬ ማህበር ነዋሪ የሆኑት አቶ ተሙሻ በርጫ እና የ13 አመት ታዳጊ ልጃቸው ፋንቱ ተሙሻ  የካቲት 2 ቀን 2007 ዓም በፌደራል ፖሊሶች  በጥይት ተመትተው አምቦ ሆስፒታል መግባታቸውን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ታዳጊዋ ወጣት አንገቷ አካባቢ በጥይት ስትመታ፣ አባቷ ደግሞ እግራቸውን በሁለት ጥይቶች ተመተው ሆስፒታል …

የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የኦጋዴንየዜናአገልግሎትን <<በመጥቀስዋጋኩሱብ>> የተሰኘውየግንባሩልሳንእንዳስታወቀው፤የመከላከያሚኒስትሩሲራጅፈርጌሳእና  የደህንነትሹሙአቶጌታቸውአሰፋ – ከኦጋዴነጻነትግንባር  የውጪግንኙነትሀላፊከአቶአብዲራሁምማህዲእና  ከግንባሩዋናጸሀፊ  ከአቶአብዲያሲንጋርበናይሮቢተገናኝተው  ድርድሩንጀምረዋል። ሁለቱምወገኖችበአብዛኞቹየድርድሩመርሆዎችላይ  መስማማታቸውምተገልጿል። በሁለቱወገኖችመካከልለአስርትኣመታትየዘለቀውግጭት  በመነጋገርእንዲፈታዓለማቀፉማህበረሰብግፊትእያደረገእንደሚገኝየግንባሩዜናአገልግሎትአውስቷል። ሁለቱወገኖችባለፈውጥቅምትወርበኬንያጀምረውትየነበረውድርድር፤የኢትዮጵያመንግስት  ያቀረበውንቅድመ-ሁኔታኦብነግለመቀበልፈቃደኛባለመሆኑምክንያትመቋረጡይታወሳል። እንዲሁም የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች በተመሳሳይ መንገድ ለድርድር ናይሮቢ የሄዱትን 2 የኦብነግ ከፍተኛ አመራሮች አፍነው መውሰዳቸው አይዘነጋም። እንደኦጋዴንዜናአገልግሎትዘገባየኦጋዴንግጭትበአፍሪካየግጭትታሪኮችረዥሙሲሆን፤እስካሁን  500 000 ሰዎችሞተዋልከሚሊዮንየሚልቁክልሉንለቀውተሰደዋል። አንዳንድ ወገኖች  ክልሉን በማስተዳደር ላይ ያሉት አቶ አብዲ ሞሃመድ ከህወሃት የጦር አዛዦች ጋር በመሆን የሚፈጽሙት የሰብአዊ …

የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የህወሀት 40ኛዓመትየፊታችንየካቲት 11 የሚከበርሲሆን፤ለበዓሉማክበሪያበግዳጅናበጫናከባለሀብቶችብቻ 45 ሚሊዮንብርእንደተገኘመዘገባችንይታወሳል። ህወሀትከመንግስትካዝናየሚጨምረውንሳያካትትለአንድጊዜበዓልማክበሪያብቻይህንያህልብርየሰበሰበቢሆንም፤ከነዋሪዎችተጨማሪገንዘብለማሰባሰብበካድሬዎችአማካይነትቅስቀሳመጀመሩንየአዲስአበባውዘጋቢያችንያጠናቀረውሪፖርትያመለክታል። ከዚህባሻገርበአዲስአበባ፣መቀሌእናበየክልሎቹየሚደረገውየበዓልዝግጅትላይካድሬዎችደምቀውእንዲገኙ  የልብስመግዣገንዘብእየተሰጣቸው  እንደሆነተመልክቷል። በዚህምመሰረትለሴቶችየሀበሻቀሚስ  መግዣ 4 ሺህብር፣  ለወንዶችደግሞ  ለቁምጣናለሌሎችባህላዊአልባሳት  ተብሎ 2 ሺህብርእየተሰጠመሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ።

የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የነዳጅ ዋጋ በዓለም ገበያ ቅናሽ ማሳየቱን ተከትሎ የገዢው መንግስት ባደረገው አነስተኛ የዋጋ ማሻሻያያ ኮረፉትን የነዳጅ ማደያ ባለ ንብረቶች መቆጣጠር ባለመቻሉ ለሕዝብ አገልግሎት የሚሰጡ ታክሲዎችና ባጃጆች መቸገራቸውን  ለዘጋቢያችንገልጸዋል፡፡ ድምጻችንከተሰማለሌላችግርእንዳረጋለንየሚሉትቅሬታአቅራቢዎችሰሞኑንበነዳጅማደያዎችቤንዚንባለመኖሩበጥቁርገበያእስከአርባብርድረስበመግዛትእየሰሩመሆናቸውንገልጸው፤ይህ ሰርተንእንዳንበላናቤተሰብለማስተዳደርእንዳንችልሆንተብሎከአመራሮችጋርበመመሳጠርየሚሰራብንደባነውበማለትያማርራሉ፡፡ በከተማዋወስጥቤንዚንምሆነናፍጣበብዛትቢኖርምከተተመነውበላይበእጥፍዋጋስንገዛ  ጥቆማብናደርግም፡መንግስትተገቢውንፍተሻናምርመራበማድረግለህግየማይገዙትንመቅጣትሲገባውህብረተሰቡንለብዝበዛማጋለጡአግባብአይደለምበማለትእስተያየታቸውንሰጥተዋል፡፡ ከአሁንበፊትባለሃብቶችነዳጅደብቀውቢገኙምየከተማውአስተዳደርለተወሰኑቀናትማደያውንበመዝጋትከቆየበኋላምንምዓይነትርምጃሳይወስድመልሶመክፈቱ  ሌሎችባለማደያዎችምነዳጅበመደበቅበጥቁርገበያለመሸጥእንዳደፋፈራቸውቅሬታአቅራቢዎችለዘጋቢያችንተናግረዋል፡፡ ነዳጅበሚገኝበትማደያከግማሽቀንበላይተሰልፈውስራእንደሚፈቱየሚናገሩትአሽከርካሪዎችግማሽቀንድረስምተሰልፈንምአለቀተብሎየምንሰናበትነትጊዜበርካታነውበማለትሰርቶየመኖርህልውናቸውአደጋላይመሆኑንተናግረዋል፡፡

የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎች  ችሎት መጠናቀቁን ተከትሎ ዛሬ የካቲት 4 2007  ዓመተምህረት  ደማቅየሰደቃስነ-ስርዓትተካሄደ እንደ ሪፖርተሮቻችን ዘገባ፤   የሙስሊምመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ኮሚቴዎቻችን ችሎት  መጠናቀቁን ተከትሎ የሰደቃውና የዱአው ፕሮግራም  የተካሄደው፤ችሎቱሲካሄድበትበቆየውበሲኤምሲአካባቢነው። በደማቁየሰደቃናየዱአ  ፕሮግራምላይ  የኮሚቴዎቹንቤተሰቦችእናሚስቶችጨምሮየችሎቱታዳሚያንበሙሉተገኝተዋል። የሰደቃፕሮግራሙየተዘጋጀው፤የኮሚቴዎቹየፍርድቤትሂደትሊጠናቀቅቀናትሲቀሩትበችሎቱሲገኙከነበሩሙስሊሞችጋርበጋራበመሆንዱአለማድረግበማሰብእንደሆነተገለጿል፡፡ የሙስሊምመፍትሄአፈላላጊኮሚቴዎች፤የመብታችንይከበር! ጥያቄበማንሳታቸውየሽብርተኝነትክስተመስርቶባቸውላለፉትሶስትዓመታትበእስርላይእንደሚገኙይታወቃል።

የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በኢትዮጰያውያን የሚመራ ፣ የቤት ሰራተኞችን በህገወጥ መንገድ የሚያዘዋውር  ቡድንኩዌት  ውስጥ  በቁጥጥርስርመዋሉንአረብታይምስዘገበ። እንደ  ጋዜጣውዘገባ፤አንዲት  ሾፌርንጨምሮ 12 ኢትዮጰያውያን ሴቶችን ያቀፈውና ሴትሰራተኞችን በድለላና በህገወጥ መንገድ ሲያዘዋውር ነበር የተባለው ይህ ቡድን በኩዌት ማህበራዊ ጉዳይ  ምርመራተቋም- ጂሌብአልሹዮክ” ተብሎበሚጠራቦታነውበቁጥጥርስርየዋለው። የኩዌትየሀገርውስጥጉዳይሚኒስቴርጉዳዩንአስመልክቶበሰጠውመግለጫ  ፤የማህበራዊጉዳይምርመራተቋሙ  -ከታማኝምንጮቹ  ኢትዮጵያውያኑ  ለምርመራበተቋቋመውየሰራተኛአገናኝቢሮላይጫናበመፍጠርከበርካታየኩዌትነዋሪዎችገንዘብእየበዘበዙእንደሆነየደረሰውንመረጃተከትሎባደረገውክትትል  12ቱምየቡድኑአባላትመያዛቸውንአስታውቋል በአሁኑወቅትበእስርየሚገኙትእነኚህኢትዮጰያውያን፤.በሀገሪቱህግመሰረትአጥፍተዋልለተባለው  ጥፋት  ተገቢውን  ቅጣትወደሚቀበሉበትአካልእንደሚተላለፉተገልጿል። በጉዳዩዙሪያየኢትዮጰያመንግስትምሆነበኩዌትየኢትዮጰያኤምባሲየሰጡትመግለጫምሆነአስተያየትየለም።

የካቲት ፫(ሦስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በቅርቡ በኪሚኒኬሽን ሚኒስትሩ ሬድዋን ሁሴን በተመራው የቀድመው ኢቲቪ የአሁኑ ኢቢሲ አመራሮች፣ የፕሬስ መምሪያ ሃላፊዎች፣ የኢትዮጵያ ሬዲዮ አመራሮች፣  የህዝብ ግንኙነቶች፣ ኮሚኒኬተሮችና ሌሎች ባለስልጣናት በተገኙበት በተካሄደው ውይይት ላይ የመንግስት የህዝብ ግንኙነት ሰራተኞች የአትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋዜጠኞችን ሲከሱ፣ የኢቢሲ አመራሮች ደግሞ ረጃጅም እጆች ያሉዋቸው ባለስልጣናት ቴሌቪዥኑን ስለተቆጣጠሩት ፍትሃዊ የሆነ ሽፋን ለመስጠት አልተቻለም ሲሉ ወቅሰዋል። “ረጅም እጅ …

የካቲት ፫(ሦስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የከንባታ ጠንባሮ ህዝብ ባለፉት 23 አመታት  የመሰረተ ልማት አገልግሎት አላገኘም በሚል ከሺ ያላነሱ ነዋሪዎች በተገኙበት በዱራሜ ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ አድርጓል። የአካባቢው ተወላጆች በራሳቸው ተነሳሽነት ትምህርት ቤቶችን እየሰሩ ፣ የመብራት፣ የመንገዶችና የቴሌኮሚኒኬሽን ዝርጋታ ማካሄዳቸውን ገልጸው፣ መንግስት ምንም ድጋፍ ባለማድረጉ፣ ችግሩ የባሰባቸው ነዋሪዎች እየተሰደዱ መሆኑን ሰልፈኞቹ ገልጸዋል። ሰልፈኞቹ የደቡብ ክልል ባለስልጣናትን ተጠያቂ አድርገዋል። በሰልፉ …

የካቲት ፫(ሦስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-መጪውን ምርጫ ተከትሎ እያንዳንዱን መራጭ የሚቆጣጠርበትን ፎርም አዘጋጅቶ ለአባላቱ በድብቅ ያሰራጨው ኢህአዴግ፣ እያንዳንዱ አባል ከምርጫ ቦርድ የተመዝጋቢውን ስም ዝርዝር በመውሰድ ስለመራጩ ባህሪ፣ የፖለቲካ አቋምና ብሄር በዝርዝር ሞልቶ እንዲያስረክብ ያዛል። የዚሁ ፎርም ቅጅ ኢሳት እጅ የገባ ሲሆን፣ ፎርሙ መራጮች ወደ ምርጫ ጣቢያ ከመሄዳቸው በፊት ኢህአዴግ አስቀድሞ የሚቆጣጠርበትን መንገድ ያመቻችለታል፡፡ የኢህአዴግ ካድሬዎች የመራጩን ማንነት …

የካቲት ፫(ሦስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-ወ/ሮፋናዬእርዳቸውትናንትየካቲት 2 ቀን 2007 ዓመተ ምህረት ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በጻፉት ደብዳቤ፤ሀሳቡንበጽሁፍበመግለጹየሶስትአመትእስራትተፈርዶበትበእስርላይበሚገኘውልጃቸውላይ፤ቤተሰቦቹንጨምሮበማንምሰውእንዳይጎበኝየተጣለበትእገዳእንዲነሳለትናእርሳቸውምየልጃቸውንዓይንማዬትይችሉሰንድእንዲፈቀድላቸውአቤትብለዋል። <<መቼም፣የእናትሆድአያስችልምናእባካችሁልጄንታደጉት፡፡እባካችሁቢያንስካለበትእየሄድኩየልጄንአይንእንዳይእንዲፈቀድልኝተባበሩኝ፡፡የልጄንድምጽከሠማሁይኸዉአንድወርሞላኝ፡፡>>ብለዋልወ/ሮፋናዬ  በደብዳቤያቸው። <<ታናሽወንድሙታሪኩደሳለኝለወንድሙብሎየያዘውንምሣለማድረስዝዋይማረሚያቤትቢሄድምበማረሚያቤቱጠባቂዎችተደብድቦየያዘውንምግብሣያደርስሜዳላይተደፍቶተመልሷል፡፡>> ያሉትየተመስገንእናት፤ <<መቼምእናንተምልጆችይኖራችኋል፤ደግሞምየልጅንነገርታውቁታላችሁ፡፡እኔአሁንበእርጅናዕድሜዬላይእገኛለሁ፡፡ከአሁንበኋላብቆይምለትንሽጊዜያትነው፡፡በዚህችጊዜውስጥልጄንእየተመላለስኩእየጠየኩ፣ድምፁንእያሰማሁ፣አይዞህእያልኩብኖርለእኔመታደልነበር፡፡እባካችሁእርዱኝየልጄድምጽናፈቀኝ፡፡>> ብለዋል። <<ተምዬስታመምየሚያስታምመኝ፣ “አይዞሽእማዬ” የሚለኝረዳቴነው፡፡ሌላዘመድየለኝም፡፡>>ያሉትወ/ሮፋናዬ <<የምተዳደረውምልጆቼለፍተውናደክመውበሚያመጧትትንሽብርነበር፡፡ዛሬግንይኸዉልጆቼምወንድማቸውንለማየትእየተንከራተቱነው፡፡>>ብለዋል። እኔምንምአቅምየሌለኝአሮጊትነኝ፡፡ሁሉንምለናንተሠጥቻችኋለሁ፡፡ከእግዚአብሄርጋርእንደምታስተካክሉልኝእናእንደገናየልጄንፊትእንዳይእንደምታደርጉኝሙሉተስፋአለኝ ያሉት የተመስገን እናት፣ ደብዳቤውንለሰብአዊመብትኮሚሽንበግልባጭ ደግሞ ለጠ/ሚኒስተርፅ/ቤት፣ለምክርቤቱየህግና፣ፍትህናአስተዳደርጉዳዮችቋሚኮሚቴ፣ለአፈ-ጉባኤፅ/ቤት፣ለሰብዓዊመብቶችጉባኤ (ሰመጉ)፣ለእምባጠባቂ፣ለአሜሪካኢምባሲእናለእንግሊዝኢምባሲ አሳውቀዋል።

ጥር ፳፱(ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት የአየር ሃይል ምንጮች እንደገለጹት ከሁለት ሳምንት በፊት 5 የአየር ሃይል የጥበቃ አባላት እስከነ ሙሉ ትጥቃቸው እንዲሁም 2 ፓይለቶች ከድሬዳዋ አየር ሃይል ጠፍተዋል። የጥበቃ አባላቱም ሆነ ፓይለቶቹ  ያሉበትን ለማወቅ የተደረገው ጥረት እስካሁን አልተሳካም። ይህንን ተከትሎ ጄ/ል ሳሞራ የኑስ ከመቶ አለቃ ማእረግ በላይ ያላቸውን አየር ሃይል አባላት ሰብስበው …

ጥር ፳፱(ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረስ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ሙላቱ ገመቹ ፣ የክልል ምክር ቤት አባላትንና የተወካዮች ምክር ቤት አባላትን ለማስመዝገብ በተንቀሳቀሱበት ወቅት አልጋና ምግብ እንዳያገኙ ተከልክለው እንደነበር ገልጸዋል። ከደምብቢ ዶሎ ወደ ጊምቢ ሲሄዱ አይራ በሚባል ቦታ ላይ ለማደር አንድ ሆቴል ውስጥ አልጋ ለመያዝ ሲሞክሩ፣ ፖሊሶች ለሆቴሉ ባለቤት በመደወል አልጋ …

ጥር ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራና በትግራይ ክልል ድንበሮች አካባቢ የተነሳውን ችግር ለመፍታት ከፌደራል መንግስት ፣ ከትግራይና ከአማራ ክልል የተውጣጡ ከፍተኛ ባለስልጣኖች ጥር 26 ቀን 2007 ዓም ከሁለቱም ክልሎች የተውጣጡ 300 ነዋሪዎችን ሰብስበው ያነጋገሩ ቢሆንም፣ መግባባት ሳይቻል በመቅረቱ ለየካቲት 4 በድጋሜ መቀጠሩን የአካባቢው ምንጮች ገልጸዋል። የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ሽፈራው ተክለማርያም፣ የአማራ ክልል …

ጥር ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ህብረቱ ጥር 27፣2007 ዓም በብራሰልስ ቤልጂየም የአውሮፓ ህብረት ጽ/ቤት ውስጥ ለ3 ሰአታት ባደረገው የኢትዮጵያ የሰአብአዊ መብት ግምገማ በኦጋዴን ክልል እና በተቀሩት የኢትዮጵያ ግዛቶች በዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ሰቆቃ የአውሮፓ ህብረትና አባል መንግስታት በዝምታ መመልከታቸውን ማብቃት አለበት የሚል ውሳኔ አስተላልፈዋል። ስብሰባውን ያዘጋጁት የህብረቱ የሶሻሊስትና የዲሞክራቲክ ፓርቲዎች ጥምር ህብረት …

ጥር ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በስብሰባው የተካፈሉ የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት፤ላለፉት ሁለት ቀናት  ከኮርፖሬሽኑ ሰራተኞች  ጋር በተደረገው  ስብሰባ  ኪራይ ሰብሳቢነት  ወይም ጥቅመኝነት ፣ብሄራዊ ጥቅምን አሳልፎ መስጠት እና ሴኩሪቲ ክሊራንስ የሚሉ አጀንዳዎች ተነስተው ውይይት የተደረገባቸው ቢሆንም፣ ስምምነት ሳይደረስባቸው ቀርቷል። የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ የኢንዱስትሪ አመራራሮች ሰራተኛውን፦መረጃ ወደ ውጭ አውጥታችሁ ትሰጣላችሁ፣  የሜቴክ ማለትም የኮርፖሬሽኑ  እቃ አይረባም እያላችሁ …

ጥር ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ማህበራዊ ድረገጾች ላይ የመንግስትን መልካም ገጽታ ለመገንባት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሊደርጉ ይችላሉ በሚል ተከታታይ ስልጠና ተሰጥቷቸው የነበሩት የህዝብ ግንኑነት ባለሙያዎች (ኮምኒኬተሮች) እና የመንግስት ባለስልጣናት፤የሚፈለገውን ውጤት ማምጣት አልቻሉም መባላቸውን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ወገኖ ጠቆሙ፡፡ ለመንግስት የህዝብ ግንኙነት ባለሙያዎችና ለካድሬዎች በአቶ ሬድዋን ሁሴን በሚመራው የመንግስት ኮምኒኬሽን ጽ/ቤት አማካይነት ከአራት ወር …

ጥር ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሽብር ወንጀል ተከሰው ለወራት በእስር ቤት የሚሰቃዩት ዞን ዘጠኝ እየተባሉ የሚጠሩት ጋዜጠኞችና ጸሃፊዎች ዳኛ ይቀየርልን የሚል ማመልከቻ ማቅረባቸውን ተከትሎ ፣ ጉዳዩን ለማየት በተሰየመው ችሎት፣ ወጣቱ ጸሃፊ አቤል ዋቤላ በእስር ቤት ውስጥ የደረሰበትን ግፍ ተናግሯል። አቤል ከፍርድ ቤት ወደ እስር ቤት በሚመለስበት ወቅት እጅህ በሰንሰለት ለምን አልታሰረም በሚል …

ጥር ፳፰(ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፎርቹን ሳምንታዊ ጋዜጣ እንደዘገበው፤ ሆቴሉ የሚፈርሰው በአካባቢው  ለሚሰራ የ 3 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር መንገድ ፕሮጀክት ተብሎ ነው። የ3 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር መንገዷን ለመስራት 400 ሚሊዮን ብር  ያስፈልጋል መባሉንም ጋዜጣው አስነብቧል። ሆቴሉ ለልማት ፕሮግራም ተብሎ  እንዲፈርስ  ከአስር ቀን በፊት በቂርቆስ ክፍለ-ከተማ ትዕዛዝ መውጣቱ ተመልክቷል። ባለፈው ስርዓት  የመንግስት …

ጥር ፳፯(ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ(ህወሀት)  ጽ/ቤት በተሰጠው መግለጫ  እንደተመለከተው፤ የካቲት 11 ለሚከበረው የድርጅቱ 40ኛ ዓመት በዓል ማክበሪያ   ከባለሀብቱ ብቻ  45 ሚልዩን ብር  ስፖንሰር ተገኝቷል፡፡ በመግለጫው በመቀሌ ከፍተኛ ተራራ ላይ የመለስን  ምስል የያዘ ባለሁት አውታር  ሐውልት እየተገነባ እንደሆነ የተጠቀሰ ሲሆን፤  የዚህም ወጪ  ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ አና ከገጠር መንገዶች ተቋራጭ ድርጅት …

ጥር ፳፯(ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የብሔረ አማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ብአዴን ) ፤የድርጅቱን የትግል ጉዞ የሚተርክ  አዲስ መፅሃፍ አስጽፎ የድርጅቱ መስራች በሆኑትና በቅጽል ስማቸው <<ጥንቅሹ>>ተብለው በሚጠሩት   በአቶ ታደሰ ካሳ  እያስገመገመ  ሲሆን፤ በመጽሀፉ ይዘት ላይ በአመራሮቹ መካከል ላይ ከፍተኛ አለመግባባት ተፈጥሯል። በግምገማው ላይ  የብአዴን መስራች አይደለህም የተባሉት ታደሰ ካሳ፤ << ለላፉት 30 ዓመታት የማላውቀው ታሪክ …

ጥር ፳፯(ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የ9ኙ ፓርቲዎች በጠራው የአዳር ሰልፍ ታስረው የነበሩት  የመቶ አለቃ ተሰማ ወንድሙ በእስር ቤት ሳሉ በደረሰባቸው ድብደባና መድሀኒት ክልከላ ህይወታቸው ማለፉን ነገረ-ኢትዮጰያ ዘገበ የመላው አማራ አንድነት ድርጅት ምክትል ጸሀፊ የሆኑት መቶ አለቃ ተሰማ ወንድሙ የህዳር 27/28 የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር በጠራው የአዳር ሰልፍ ላይ  ነው ክፉኛ  የተደበደቡት። የስኳር ህመምተኛ …

ጥር ፳፯(ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-<<በየክልሉ የሚገኙ የህዝብና የመንግስት የልማት ድርጅቶች፤ የባለስልጣናት መሸሸጊያ ናቸው>> ሲል የመንግስት ኮሙነኬሺን ቢሮ ባሰባሰበው የምርጫ ድጋፍ የህዝብ አሰተያየት አመለከተ፡፡ በልማት ድርጅት ስም የብአዴን፣የህወሀትና  የኦህዴድ ንብረቶች በሆኑት እነኚህ ድርጅቶች ላይ ለስራ የሚመድቡት በ አመዛኙ በየድርጅቶቹ ውስጥ ጥፋት ፈጽመው እርምጃ ይሚወሰድባቸው የድርጅት አባላት መሆናቸውን ያመለከተው የኮሙኒኬሽን ቢሮ፤ ድርጅቶቹ የሙሰኛ …

ጥር ፳፯(ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለሚገኙ ለአንዳንድ አንደኛና መለስተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የወጣው የደረጃ እድገት ማስታወቂያ በርካታ መምህራንን እንዳሳዘነ መምህራኑ ለኢሳት ገለጹ:: መምህራን እንዳሉት ለደረጃ እድገቱ እንደዋነኛ መስፈርት ሆነው የተቀመጡት፦ “በልማት ቡድንና በ1 ለ5 አደረጃጀቶች የሚያምን” ፣ ” በቡድኖቹ  በመሳተፍ ውጤት ያስመዘገበ”  የሚሉ  እና  ሌሎች ተመሳሳይ ፖለቲካዊ ይዘት …

ጥር ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-<<ብሄራዊ ምርጫ ቦርድና ኢህአዴግ በወሰኑብን ፖለቲካዊ ውሳኔ ምክንያት አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን ተነጥቀናል>> ያሉ የአንድነት ፓርቲ አባላት› በይፋ ሰማያዊ ፓርቲን መቀላቀላቸውን ሰማያዊ ፓርቲ አስታውቋል፡፡ በእነ በላይ ፍቃዱ አመራርነት አንድነት ፓርቲን በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ሲመሩ የነበሩ አመራሮች ዛሬ ጥር 26 ቀን 2007 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ …

ጥር ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ላለፉት 9 ወራት በ እስር ላይ ይሚገኙት የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞች ሰብሳቢ ዳኛው ከችሎት እንዲነሱ ጠየቁ፡፡ ጦማርያኑና ጋዜጠኞቹ ለ17ኛ ጊዜ ጥር 26/2007 ዓ.ም  በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ልደታ ምድብ  ቸሎት ሲቀርቡ  በጽሁፍ ባቀረቡት አቤቱታ፦ የችሎቱ ሰብሳቢ …

ጥር ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአመዛኙ  ኢትዮጵያውያን፣ ሶማሊያውያንና የአካባቢው ሀገራት ዜጎች እንደሆኑ የሚገመቱ  ስደተኞች ሲጓዙባት የነበረች አነስተኛ ጀልባ ቀይ ባህር ሰጠመች። <<ሳባ>>የተሰኘው የየመን መንግስት የዜና አገልግሎት ጀነራለ ሳሊህ አልሰብሪ የተባሉ የሀገሪቱን ባለስልጣናት  ዋቢ በማድረግ  እንደዘገበው   ስደተኞቹን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረችው ጀልባ  <<ታይዚ>>ተብላ ወደምትጠራው  የየመን ደቡባዊ ምእራብ  ግዛት ስታመራ  ነው በመጥፎ አየር ሳቢያ የሰጠመችው። …

ጥር ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቱርክ ዜጎች በመሰረቱት አይካ ጨርቃጨርቅ ውስጥ የሚሰሩ ከ8 ሺ ያላነሱ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ጠይቀው የጠበቁትን ጭማሪ ባለማግኘታቸው አድማ መተዋል። አድማው የተጀመረው ባለፈው ቅዳሜ ሲሆን ፣ ይህን ዜና እስካጠናከርንበት ጊዜ ድረስ አድማው ቀጥሎአል።

ጥር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራና በትግራይ ክልሎች መካከል የተነሳውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ፣ ህዝቡን አስተባብረዋል የተባሉ ሰዎች እየታሰሩ ሲሆን፣ ሌሎች አመራሮችም እየታደኑ ነው። የኢሳት የአካባቢው ምንጮች እንደገለጹት በአካባቢው ለተፈጠረው ውጥረት ተጠያቂ ናቸው ተብለው ከተጠረጠሩት መካከል አቶ አዋጁ አቦሃይ ቅዳሜ ጥር 23 ቀን 2007 ዓም በ8 የፌደራል ፖሊሶች መሳሪያቸውን ተቀምተው ታስረዋል። ሶረቃ ውስጥ …

ጥር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰማያዊ ፓርቲ የምርጫ ቦርድ ያወጣው ረቂቅ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ውድድር የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ሰዓት አጠቃቀም ድልድል ፍትሃዊና በእኩልነት ላይ የተመሰረተ አለመሆኑን አስታውቋል። ነገረ ኢትዮጵያ እንደዘገበው ጥር 25 ቀን 2007 ዓ.ም የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሀገር አቀፍ ፓርቲዎችን በረቂቅ የሰዓት ድልድሉ ላይ ጊዮን ሆቴል ጋብዞ ውይይት አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ …

ጥር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ፣ ሰሜን ወሎና ባቲ አካባቢዎች የሚኖሩ ከስደት ተመላሽ ወጣቶች ባሰሙት ቅሬታ፤ ከአረብ ሃገር ወደ ሃገራችሁ ግቡ የሚለውን የገዢው መንግስት ቅስቀሳ በመስማት ስራቸውን ጥለው ወደ ሃገር ቤት ቢመጡም፣  ከስደት በፊት ጥረው ግረው ያለሙትን ቦታ በኢንቨስትመንት ስም ለባለሃብቶች ተሰጥቶ በማግኘታችው አብዛኛው ወጣቶች ተመልሰው ሲሄዱ ሌሎች ደግሞ ለችግር ተዳርገዋል። 1 …

ጥር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባሳለፍነው ሳምንት በሲዳማ ዞን በአለታ ጩኮ ወረዳ በጩኮ 02 ቀበሌ በቡድን የተደራጁ ሰዎች የአንድን ነጋዴ ቤት  በመዝረፍ ግምቱ 9 መቶ ሺህ ብር የሚያወጣ ንብረት ዘርፈውና ድብደባ ፈጽመው ከተሰወሩ በሁዋላ፣ ድርጊቱን የተቃወሙ  የአለታ ጩኮ ጤና አጠባበቅ ጣብያ ሃላፊ አቶ ሰለሞን ጤና እንዲያዝ የእስር ትዕዛዝ ወጥቶበታል ። ዝርፍያው የተፈፀመው …

ጥር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሶስት ተከፍሎ ከሚካሄደው የአዲስአበባ ቀላል ባቡር ግንባታ መካከል ከቃሊቲ እስከ ለገሃር ያለው መስመር ሙሉ በሙሉ ሳይጠናቀቅ በጥድፊያ ባለፈው እሁድ እንዲመረቅ መደረጉና የሙከራ ስራው ለቀጣይ ሶስት ወራት እንደሚቀጥል መታወቁ እያነጋገረ ነው። የባቡሩ ግንባታ የኤሌክትሮ መካኒካል ስራዎችና የመንገደኞች ተርሚናሎች እንዲሁም ከሀያት ወደ ጦር ሃይሎች እና ከፒያሳ የሚነሳው መስመር ግንባታው አልተጠናቀቀም። …

ጥር ፳፪(ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአቶ በላይ ፍቃዱ የሚመራውና  በምርጫ ቦርድ ዕውቅና የተነፈገው የአንድነት አመራር ጥር 29 ቀን 2007 ዓም የብሄራዊ ምክር ቤት ሰብሰባ ለማካሄድ እንዲሁም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ቀበና በሚገኘው ቢሮ ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት ቀጠሮ ተይዞ የነበረ ቢሆንም፣ ቢሮው በፖሊስ በድንገት በመከበቡ ሳይሳካ ቀርቷል። የብሄራዊ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ አቶ አበበ አካሉ …

ጥር ፳፪(ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ገዢውን ፓርቲ በሃይል ለማንበርከክ በትግል ላይ የሚገኙ የአርበኞች ግንቦት7 ሴት አባላት ጥሪያቸውን ያቀረቡት የመስክ ጉብኝት ለማድረግ ለተንቀሳቀሱት የኢሳት ጋዜጠኞች ነው። ሴት አርበኞቹ በአገሪቱ ውስጥ እየተካሄደ ያለው አፈናና የመብት ጥሰት በስልጣን ላይ ያለውን የህወሃት/ኢህአዴግ መንግስት በሃይል ለማንበርከክ  ነፍጥ እንዲያነሱ እንዳስገደዳቸው ገልጸዋል። ለሁለት ወራት ያክል ከኢህአዴግ ታጣቂ የሰራዊት አባላት …

ጥር ፳፪(ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት በአማራ እና በትግራይ አዋሳኝ ቦታዎች ካለፉት ሁለት ወራት ጀምሮ የሚታየው ውጥረት እንደቀጠለ ሲሆን፣ ገዢው ፓርቲ የአካባቢውን ህዝብ ለአመጽ ያነሳሳሉ ያላቸውን ሰዎች ለመያዝ መመኮሩ ብዙ ወጣቶች ቀያቸውን እየተዉ እንዲሸፍቱ አስገድዷቸዋል። የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች የአካባቢውን ወጣት እየሰበሰቡ የግንቦት7ትን መመሪያ እያስፈጸማችሁ ነው በማለት እያስፈራሩዋቸው ሲሆን ፣ …

ጥር ፳፩(ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የቦርዱ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና እና የቦርዱ ጸሀፊና ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ነጋ ዱፊሳ በጋራ ዛሬ ጥር 21 ከቀኑ 10፡00 ሰኣት በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል በሰጡት መግለጫ በእነአቶ በላይ ፍቃዱ የሚመራው አንድነት፤ የፓርቲውን ደንብና የምርጫ አዋጁን የጣሱ ተግባራትን እንደሚያከናውን፣ ፓርቲው ያካሄደውን ጉባዔ ለሰባት ወራት ሳያሳውቀው መቆየቱን፣ የቀድሞ …

ጥር ፳፩(ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ድርጅቱ ባወጣው የ2014 አለማቀፍ የሰብአዊ መብት አያያዝ ሪፖርት ላይ እንደጠቀሰው መንግስት ጋዜጠኞችን፣ ጸሃፊዎችን እና  የተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊዎችን እንደፈለገ  ያስራል፣ በሰላም ተቃውሞአቸውን ለመግለጽ በወጡ ዜጎች ላይ ፖሊስ የሃይል እርምጃ ይወስዳል፤ እንዲሁም ለማፈኛነት እየዋሉ ያሉትን በአለማቀፍ ማህበረሰብ ዘንድ የተወገዙትን አዋጆችን ለመለወጥ ምንም ምልክት አላሳየም ብሎአል። ባለፈው አመት የኢትዮጵያ …

ጥር ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፈው ወር ሄሊኮፕተር ይዘው የጠፉት ሻምበል ሳሙኤል ግደይ፣  መቶ አለቃ ቢልልኝ ደሳለኝ እና ቴክኒሻን ጸጋ ብርሃን ግደይ በተረጋጋ እና በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ለኢሳት ገልጸዋል። ፓይለቶቹ በሚገኙበት ሶስተኛ አገር ውስጥ ሆነው ከኢሳት ጋር ግንኙነት የመሰረቱ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚደረገው የነጻነት ትግል አስተዋጽኦ ለማድረግ መዘጋጃታቸውን ተናግረዋል። ሶስታችንም በአንድ …

ጥር ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ነገረ ኢትዮጵያ እንደዘገበው ጥር 20 ቀን 2007 ዓ.ም ለ16ኛ ጊዜ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት ጸሃፊዎች፣ ፍርድ ቤቱ ቀደም ብሎ ተሻሻለ የተባለውን ክስ አይቶ ብይን ሰጥቷል፡፡ የፌደራል አቃቤ ህግ አሻሽየዋለሁ ያለውን ክስ ከአንዱ ነጥብ በስተቀር ሦስቱን መቀበሉን ፍርድ ቤቱ ገልጿል። በክሱ ላይ ‹ቡድን› …

ጥር ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአንድነት ፓርቲ ለእሁድ ጥር 24 በደሴ ለሚያካሄደው ሰልፍ ከከተማው አስተዳዳር እውቅና ያገኘ ሲሆን ፤ የአዲስ አበባው ግን እያወዛገበ ይገኛል። ከፓርቲው ጽህፈት ቤት የወጣው መረጃ እንደሚያሳየው በደሴ ሰልፉ  አራዳ አከባቢ ከሚገኘው የአንድነት ቢሮ ተነስቶ  ሆጤ አደባባይ ይጠናቀቃል። ከ2: 00 ሰ ዓት  እስከ 7:00 ሰዓት በሚቆየው በዚህ ሰልፍ ፤የደሴና …

ጥር ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፕራይቬታይዜሽንና የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ የመንግስት ልማት ድርጅቶችን መሸጥ ከጀመረበት ከ1997 ዓ.ም እስከ 2006 ዓ.ም ድረስ ባሉት ጊዜያት ከሸጣቸው 370 ድርጅቶች መካከል ሼህ አልአሙዲ ወደ 30 የሚጠጉትንና እጅግ አትራፊ የሆኑ ድርጅቶችን በርካሽ ዋጋ መሰብሰብ መቻላቸው ስርአቱ ለተዘፈቀበት ሙስና ማሳያ መሆኑን ጉዳዩን በቅርብ የሚከታተሉ ወገኖች ገልጸዋል። ሼሁ የለገደንቢን …

ጥር ፲፱(አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፓርቲው ባወጣው መግለጫ ህወሃት /ኢህአዴግ ጥር 17/2007 ዓም በአንድነት አመራሮችና አባላት ላይ ያደረሰውን አሰቃቂ ድብደባ ለማውገዝ እንዲሁም ፓርቲውን ለመቀማት የሚደረገውን ጥረት ለማውገዝ ለጥር 24 በአዲስ አበባና በሌሎች የተለያዩ የክልል ከተሞች ላይ ሰልፍ ለማድረግ ማቀዱን ገልጸሏል። አምባገነኑ የህወሀት/ኢህአዴግ መንግስት የዘንድሮውን ሀገራዊ ምርጫ ሂደቱንም ጭምር በማበላሸት ጠንክራ የተቃዋሚ ፓርቲዎች …

ጥር ፲፱(አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሽብርተኝነት ተጠርጥረው ማዕከላዊ ፌደራል ወንጀል ምርመራ የሚገኙት የሦስት ተቃዋሚ ፓርቲ  አመራሮች ለአራተኛ ጊዜ 28 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው፡፡ የሰማያዊ፣  የአንድነት እና መኢአድ የዞን አመራሮች ዛሬ ጥር 19 ቀን 2007 ዓ.ም በፌደራሉ የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ለአራተኛ ጊዜ   የቀረቡ ቢሆንም፤  ፖሊስ ፦‹‹ምስክሮችን ማደራጀት ይቀረኛል›› በማለት ተጨማሪ …

ጥር ፲፱(አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ወሎ ዞን በተሁለደሬ ወረዳ ሀይቅ ከተማ የሚገኘው  የሙያና ቴክኒክ ትምህርት ቤት ሰኞ ጥር 18፣ 2007 ዓም ሙሉ በሙሉ በቃጠሎ መውደሙን ከስፍራው የደረሰን ዜና ያመለክታል። ቃጠሎው የተነሳው ከምሽት 1:30 አካባቢ ሲሆን ለ2 ሰአታት ያክል መቆየቱንና  የተማሪዎችን መረጃ ላፕቶፖ ኮምፒዩተሮች፣ ዴስክ ቶፖች እና የተለያዩ የሰርቬ ጂፒኤሶችን ማውደሙ ተውቋል። …

ጥር ፲፱(አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በባህርዳር ከ1949 ዓ.ም ጀምሮ ነዋሪ የሆኑት አስተያየት ሰጪ ሲናገሩ ድልድዩ ሲሰራ አለሁ የመሰረት ዲንጋዩ ሲቀመጥ ነበርኩ ካሉ በኋላ ከ25 እስከ 30 ዓመት እንደሚያገለግል በይፋ ተነግሮ እንደተሰራ  ከዚህ ዓመት በላይ ከቆየ አደጋ ለያደርስ እንደሚችል በወቅቱ በነበሩ የግንባታ ባለሙያዎች እንደተነገረ በማስታወስ ገልጸው ምንም አይነት የተሰራ አዲስ ነገር ሳይኖር ከ50 …

ጥር ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን እና ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም  የኢህዴግን መንግስት በትጥቅ ትግል ለመፋለም ብረት ያነሱ  የኢትዮጰያ ተቃዋሚዎችን እንቅስቃሴ በዓይን ለማየት እንዲሁም ስለ ኢትዮጰያና ኤርትራ የወደፊት ግንኙነት የኤርትራ ባለስልጣናትን ቃለ ምልልስ ለማድረግ ወደ ኤርትራ ያቀኑት ከሶስት ሳምንታት በፊት መሆኑ ይታወቃል። ፋሲልና መሳይ ባለፉት ሶስት ሳምንታት የኤርትራ ቆይታቸው የሄዱበትን ዓላማ …

ጥር ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በትናንቱ የአንድነት ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በፖሊሶች ከፍተኛ ብትር ያረፈበትና የአካል ጉዳት የደረሰበት ጋዜጠኛ ስለሽ ታሞ በተኛበት ከኢሳት ጋር ባደረገው አጭር ቆይታ ትናንት እንደሱ የከፋ በትር ላረፈባቸው የትግል አጋሮቹ እና ለለውጥ ሀይሎች በሙሉ፦<< አይዟችሁ!እንበርታ! መብታችንን ለማስከበር ከምናደርገው ትግል በፍጹም ወደ  ሁዋላ እንዳንል፤ 2007 የለውጥ ዓመታችን ነው”ሲል መልእክት አስተላልፏል። …

ጥር ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መጪውን ምርጫ ተከትሎ ራዲዮ ፋና “ሞጋች” በተሰኘ ፕሮግራሙ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችን ለውይይት በመጋበዝ በተለይም አመጽ ቀስቃሾች መሆናቸውን በሚያሳጣ መልኩ ፕሮግራሞችን ሲለቅ ቆይቷል። ባለፈው ሳምንት የአንድነት አመራሮችን- ከድርጅቱ ካፈነገጡት ከነትእግስቱ አወል ቡድን ጋር በማከራከር  ለህብረተሰቡ አንድነቶች የተከፋፈሉ ናቸው የሚል መል እክት በስፋት ያስተላለፈው ራዲዮ ፋና፤  ሀሙስ እና አርብ …