ለናዚ ሰለባዎች የቆመው ድርጅት እምነት ማጉደሉ፣
የዩናይትድ እስቴትስ ባለሥልጣናት፣ የናዚዎች ሰለባዎች ለሆኑ ሰዎች ካሣ ይሆን ዘንድ የተከፈገንዘብን አጭበርብረዋል ሲሉ 17 ሰዎችን መክሰሳቸውን …
የዩናይትድ እስቴትስ ባለሥልጣናት፣ የናዚዎች ሰለባዎች ለሆኑ ሰዎች ካሣ ይሆን ዘንድ የተከፈገንዘብን አጭበርብረዋል ሲሉ 17 ሰዎችን መክሰሳቸውን …
የፍርድ ቤት የመጨረሻ ውሳኔ ተሰጠ። አቃቤ ህግ የጠየቀው የሞት ቅጣት ይግባኝ ውድቅ ሆነ።
እህልን በጥቅምት ልጅን በጡት፣ በጥቅምት አንድ አጥንት ሳንላችሁ፣ ዛሪ ህዳር ሁለት አልን! ጥቅምትን ካነሳን ዘንዳ፣ ማር …
የጀርመን የልማት እርዳታ ጉዳይ ድርጅቶች፣ የነጻ ዴሞክራቱ ፓርቲ (FDP) ባልደረባ የሆኑት ዲርክ ኒበል፣ የኤኮኖሚና የልማት ተራድኦ …
በብሪታንያ ፣ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፣ ለንደን ውስጥ ፣ ከብሪታንያው ዘውዳዊ ሥርዓት የመልክዓ ምድር ጥናት ማኅበር ጋር …
የቀድሞው የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት ጆርጅ ዳብልዩ ቡሽ «ዲሲሽን ፖይንትስ» በሚል ርዕስ ሰሞኑን አንድ መጽሀፍ አወጡ።
አሜሪካ ከትላንት በስቲያ ይዛ ብቅ ያለችው የመፍትሄ ሀሳብ ዋንኛዋን አጨቃጫቂ ቦታ የሚመለከት ነው–አቢዬን። በደቡብ ሱዳን ጥር …
ዓለምአቀፉን የፊናንስ ቀውስ ተከትሎ የተጠራው የቡድን-ሃያ መንግሥታት መሪዎች የመጀመሪያ ጉባዔ ዋሺንግተን ላይ ከተካሄደ ሁለት ዓመት ገደማ …
በዚህ በጀርመን ሀገር፣ የኑዋሪዎቹ የህይወት ዘመን ወይም ዕድሜ ከጊዜ ወደ ጊዜ ክብረወሰን እየያዘ በመምጣት ላይ ነው።
ኮምፕዩተርና የሞባይል ስልኮችን የመሳሰሉ የመረጃ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ለአፍሪቃ በርካታ ጥቅሞችን ያስገኛሉ ። ይሁንና የተበላሹ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች …