29.08.2013 ዜና 16:00 UTC
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
የዕለት- ከዕለት ዓለም አቀፍ የአየር ጠባይ መዝጋቢዎች ፤በዓለም ዙሪያ ስለተለያዩ ከተሞችና አካባቢዎች የሙቀት መጠን መግለጽ አይሳናቸውም።…
ቱሪዝም በርከት ባሉ ታዳጊ ሃገራት በያመቱ በብዙ ሚሊያርድ የሚቆጠር ገንዘብ የሚያስገኝ ጠቃሚ የኤኮኖሚ ዘርፍ ነው። በሌላ…
የአሜሪካ የጥቁሮች ሰብዓዊ መብት ታጋይ የነበሩት ዶክተር ማርቲን ሉተር ኪንግ ታዋቂዉ ንግግራቸዉን ያደረጉበት 50ኛ ዓመት ዛሬ…
አራት መቶ የሚሆኑ ቤተ እስራኤላዉያን ለዓመታት ሲያልሟት ወደነበረችዉ ምድር በዛሬዉ ዕለት ተሸንተዋል። ቀሪዎቹን ደግሞ ይህ ጉዞ…
አዲስ አበባ ላይ የሶማሊያን ወቅታዊ ሁኔታ የሚመለከት ጉባኤ ተካሄደ።
የግብፅ ጦር ሐይል በሐገሪቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሕዝብ የተመረጡትን ፕሬዝዳትን ከሥልጣን ማስወገዱ፥ መፈንቅለ መንግሥቱን የሚቃወሙ ወገኖችን…
ባለፈዉ ሳምንት ደማስቆ ዉስጥ ደርሷል ለተባለዉ የአደገኛ ኬሚካል መሳሪያ ጥቃት የአረብ ሊግ የሶርያ መንግስትን ተጠያቂ አደረገ።…
የፊታችን መስከረም ለሚካሄደው የጀርመን አጠቃላይ ምርጫ የሚፎካከሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ዘመቻ ላይ ናቸው። ፓርቲዎቹ ዓላማቸውን ከግብ…
በጎርጎሪዮሳዊዉ 2010ዓ,ም በዓለም ዙሪያ በወባ በሽታ 660 ሺ ሰዎች ማለቃቸዉን የዓለም የጤና ድርጅት ያመለክታል። ከእነዚህ መካከል…