የቤተ እስራኤላዉያን ሽኝት

አራት መቶ የሚሆኑ ቤተ እስራኤላዉያን ለዓመታት ሲያልሟት ወደነበረችዉ ምድር በዛሬዉ ዕለት ተሸንተዋል። ቀሪዎቹን ደግሞ ይህ ጉዞ የመጨረሻዉ ነዉ መባሉ እንዳሳዘናቸዉ የቤተ እስራኤላዉያን ማኅበር ገልጿል።