UTC 16:00 የዓለም ዜና 05.05.2014
ዜና
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትኅ ፓርቲ እሁድ፤ ሚያዝያ 26 ቀን 2006 ዓም «የእሪታ ቀን» በሚል አዲስ አበባ ውስጥ…
ኢትዮጵያና ዩናይትድ ስቴትስ እ ጎ አ ከ 1903 ዓ ም አንስቶ ዲፕሎማቲክ ግንኙነት መሥርተው የሚገኙናበተለይ ከ…
ትልቁ የዚምባብዌ የተቃውሞ ፓርቲ የዴሞክራሲ ለውጥ እንቅስቃሴ፣ በምህፃሩ፣ «ኤም ዲ ሲ » አመራር አባላት መካከል የተፈጠረው…
በመፍቀሬ-ሩሲያ አማፅያን ታግተው የቆዩ የአውሮጳ የፀጥታ እና የትብብር ድርጅት በእንግሊዘኛ ምኅፃሩ «ኦኤስሲኢ» ታዛቢዎች ትናንት ምሽት ጀርመን…
መፍቀሬ-ሩሲያ አማፅያን የታገቱ የአውሮጳ የፀጥታ እና የትብብር ድርጅት ታዛቢዎች ዛሬ ተለቀቁ። እንደ አማፅያኑ፤ ታጋቾቹ ነጻ የተለቀቁት…
ኦሮሚያ መስተዳደር በተለያዩ ዩንቨርስቲዎች ፤ የኦሮሞ ብሔር አባላት የሆኑ ተማሪዎች ፣ የኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ፣…
የዛሬው የወጣቶች ዓለም እንግዳችን ሰዓሊ ብሩክ የሺጥላ ይባላል። ወጣቱ የሚስላቸው ስዕሎች ብቻ ሳይሆኑ የሚስልበት ሁኔታም ከበርካታ…
የአፍሪቃ ግብርና ሚኒስትሮች ጉባኤ በአፍሪቃ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በተመድ ለአፍሪቃ ልማት በተለያዩ ዘርፎች እንቅስቃሴዎች መደረጋቸዉን…