ዬክሬይን፤የአውሮጳ የፀጥታ እና የትብብር ታዛቢዎች ተለቀቁ DW Amharic May 3, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic መፍቀሬ-ሩሲያ አማፅያን የታገቱ የአውሮጳ የፀጥታ እና የትብብር ድርጅት ታዛቢዎች ዛሬ ተለቀቁ። እንደ አማፅያኑ፤ ታጋቾቹ ነጻ የተለቀቁት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ነዉ።