ብሩክ የሺጥላ እና ስዕሎቹ DW Amharic May 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የዛሬው የወጣቶች ዓለም እንግዳችን ሰዓሊ ብሩክ የሺጥላ ይባላል። ወጣቱ የሚስላቸው ስዕሎች ብቻ ሳይሆኑ የሚስልበት ሁኔታም ከበርካታ ሰዓሊዎች ለየት ያደርገዋል።