የአዲስ አበባ ማስፋፊያ አቅድና የተማሪዎች ተቃዉሞ DW Amharic May 2, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኦሮሚያ መስተዳደር በተለያዩ ዩንቨርስቲዎች ፤ የኦሮሞ ብሔር አባላት የሆኑ ተማሪዎች ፣ የኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ፣ ከኦሮሚያ ክልል ቦታ በመጨመር የምትሰፋበትን አካሄድ በሰላማዊ ተቃውሞ ሲገልፁ፤ ከፖሊስ ጋ በተፈጠረዉ ግጭት ቢያንስ 11 መገደላቸውን መንግስትን ጠቅሶ አሶሲየትድ ፕረስ ከአዲስ አበባ ዘግቧል።