የቅ/ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ የአፈጻጸም አቅጣጫ የሰጠበት የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት የለውጥ አመራር መዋቅር፣ አደረጃጀትና ዝርዝር አሠራር ጥናታዊ ውይይት በጥብቅ ሥነ ሥርዐታዊ ኹኔታ ውስጥ ይካሄዳል፤ ለካህናት፣ የአብነት መምህራን፣ የሰንበት ት/ቤት አመራሮች እና የምእመናን ተወካዮች ልዩ ትኩረት ተሰጥቷል
ጥናቱ – እያንዳንዳቸው ከ50 – 122 ገጾች ያሏቸውን 15 የፖሊሲና ማኑዋል አርእስተ ጉዳዮችን ያካተተ መኾኑ ተገልጦአል፡፡…