ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የቅዱሳን አሠያየም ቀኖና ከአፈጻጸም መመሪያው ጋራ ልትደነግግ ነው
የመንበረ ፕትርክናው ነጻነት በተገኘበትና ብሔራዊ ቅዱስ ሲኖዶስ በተቋቋመበት ባለፈው ግማሽ ምእት በተነሡ ቅዱሳን ጥናትና አሠያየም ላይ…
የመንበረ ፕትርክናው ነጻነት በተገኘበትና ብሔራዊ ቅዱስ ሲኖዶስ በተቋቋመበት ባለፈው ግማሽ ምእት በተነሡ ቅዱሳን ጥናትና አሠያየም ላይ…
‹‹መመሪያው በኦርቶዶክሳውያን ተማሪዎች ላይ በማተኮር በአድሏዊነት ይፈጸማል›› /ተማሪዎቹ/ ‹‹መንግሥት ለሙስሊም ኾነ ለክርስቲያን ተማሪዎች በልዩ ኹኔታ ምግብ…
‹‹ዕውቅናችን ሕጋዊ ነው፤ ቅሬታችን በአግባቡ አልተስተናገደም፡፡›› /የኅብረቱ አመራሮች/ በየሀገረ ስብከቱ ለተበራከቱት ማኅበራት መመሪያ እንዲዘጋጅላቸው ተጠይቋል (ኢትዮ-ምኅዳር፤…
በኅትመትና ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያዎች በቀረቡ ዘገባዎችና ጽሑፎች ላይ ተመሥርቶ በሚ/ር ዴኤታው አቶ ሙሉጌታ ውለታው በተመራው የሚኒስቴሩ ግምገማ፣…
በአብዮቱ መባቻ ዓመታት ከደርጉ ‹‹የለውጥ ሐዋርያት›› ጋራ በቁርኝት ሠርተዋል ከደርግ ጋራ አብሮ በመሥራትና ደርግን በማውገዝ መካከል…
ጠቅላላ ጉባኤው በየዓመቱ የሚካሔድበት በዓለ ጰራቅሊጦስ ‹‹የሰንበት ት/ቤቶች ቀን›› ነው ሰንበት ት/ቤቶች ከአማሳኞች ጋራ የገቡበት ግጭትና…
ጳጳሳት የፓትርያርኩን የማኅበረ ቅዱሳን ደንብ ማሻሻያ ቅድመ ኹኔታ አልተቀበሉትም ‹‹ቅድመ ኹኔታው የማኅበሩን አገልግሎት የሚያቀጭጭ በሒደትም የሚያስቆም…
በሕገ ቤተ ክርስቲያኑ መሠረት የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሚመራው በቅዱስ ሲኖዶስ በተሾመ ኤጲስ ቆጶስ ወይም ሊቀ…
ከግንቦት ፭ – ፲፱ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ለ16 ቀናት የተካሔደውን የምልዓተ ስብሰባ ውሳኔዎች በ17 ነጥቦች የዘረዘረውና…
ፓትርያርኩ በማኅበረ ቅዱሳን ላይ ከጨለማው ቡድንና ፖለቲከኞች ጋራ የመከሩበትን የራሳቸው ያልኾነ ሐሳብና አጀንዳ የተቃወሟቸውን የምልዓተ ጉባኤውን…