በኦሮሚያ አንዳንድ አከባቢዎች የተማሪው ተቃውሞ ዳግም ተነስቷል::
በኦሮሚያ አንዳንድ አከባቢዎች የተማሪው ተቃውሞ ዳግም ተነስቷል::
#Ethiopia #OromoProtests #Wellega #MinilikSalsawi #Oromo
በሃሮማያ ያገረሸው የተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሎ በነቀምት ወለጋ ዩንቨርስቲ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ በማሰማት ላይ ናቸው:: ዩንቨርስቲው በአግኣዚ ወታደሮች ተከቦ ተማሪዎች ላይ ጥቃት እየፈጸሙ ይገኛሉ::በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ኮምቦልቻ ከተማ ባለእፉት ሶስት ቀናት የተጀመረው ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን በርካታ ሰዎች ተጎድተዋል::#ምንሊክሳልሳዊ
