በታላቁ አንዋር መስጅድ ከባድ የድምጽ ተቃውሞ ተካሄደ
በታላቁ አንዋር መስጅድ ከባድ የድምጽ ተቃውሞ ተካሄደ
#Ethiopa #EthioMuslims #Anwar #MinilikSalsawi
ፖሊሶች ወረቀት ይገባል በሚል በፍተኛ ቢያዋክቡም ህዝበ ሙስሊሙ ግን የሰለጠነ ከባድ የድምጽ ተቃውሞውን አሰምቷል፡፡
በዛሬው እለት በታላቁ አንዋር መስጅድ ከተሰሙት ተቃውሞዎች
ኮሚቴው ይፈታ
ድምጻችን ይሰማ
ብሄራዊ ጭቆና ይብቃ
መንግስት የለም ወይ
we need freedom
የሚሉ መፈክሮች ይገኙበታል፡፡ ህዝበነ ሙስሊሙ መቼም ቢሆን የጠየቀው ጥያቄ ሳይመለስ ኮሚቴው ሳይፈታ ብሄራዊ ጭቆናውን ሳይላቀቅ ወደ ሁላ የማይል መሆኑን ያሳየበት ተቃውሞ ነው፡፡ ህዝበ ሙስሊሙ ከምንጊዜውም በላይ አንድነቱን አጠናክሮ ትግሉን የሚቀጠል ይሆናል፡፡
