በርሃቡ ምክንያት ከቀያቸው ወደ አዲስ አበባ የሚሰደዱት ዜጎች ተበራክተዋል፡፡ (ፎቶዎች)

አርሶ አደሮች እና እናቶች በአዲስ አበባ ጎዳና

በርሃቡ ምክንያት ከቀያቸው ወደ አዲስ አበባ የሚሰደዱት ዜጎች ተበራክተዋል፡፡ እነዚህ ፎቶዎች ህዳር 8/2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጎዳና ላይ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የተነሱ ናቸው!

 

 

 

 

 

 

 

 

 

4 Comments on “በርሃቡ ምክንያት ከቀያቸው ወደ አዲስ አበባ የሚሰደዱት ዜጎች ተበራክተዋል፡፡ (ፎቶዎች)”

  1. እውነት ነው ከብት ላለው ፈፅሞ እርዳታ አይሠጥም በግዳጅ ከብቱን በርካሽ ሽጠህ ራሥህን አድን የሚሉት የወረዳና የዞን የወያኔ ሀላፊዎች መመሪያ አሥተላልፈዋል ታዲያ ወገን በዚህ ወላፈን ከሚቃጠል ከተማ መምጣቱ ተገቢነው ቢያንሥ አንድ ዳቦ ግዥ አያጡም የአ.አ ህዝብ ከመንግሥት እጅጉን አዛኝ ነው ይቸራል ቀን እሥኪያልፍ።

    ወገናችንን አታግቱብን ካሉበት የረሀብ እሥር ይፈቱልን ይምጡ!!!

  2. “15 ሚሊዮን ህዝብ መደበቅ ሰማይን በመዳፍ ለመሸሸግ እንደ መሞከር ይቆጠራል”

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*