አዳማ ከተማ በግራፊቲ ጹሁፍ ተጠለቅልቃ ማደሯን ምንጮች ከስፍራው ገለጹ::

አዳማ ከተማ በግራፊቲ ጹሁፍ ተጠለቅልቃ ማደሯን  ምንጮች ከስፍራው ገለጹ::

አዳማ ከተማ በግራፊቲ ጹሁፍ ተጠለቅልቃ ማደሯን ምንጮች ከስፍራው ገለጹ::#Ethiopia #MinilikSalsawi

አዳማ ከተማ በኮሚቴዎቹ ላይ የፈረደውን ኢህአዴግን በሚያሳስቡ በሚያስጠነቅቁ የግሬቪቲ ፅሁፎች ተፅፈው ማደራቸውን የቢቢኤን ምንጮች ገለፁ::በዛሬው እለት በአዳማ ከተማ ተፅፈው ካደሩት መካከል የተቀበረች ፍትህ ቀባሪዋን ትቀብራለች፣ ፍትህ ለኮሚቴው፣ ትግላችን ይቀጥልል ፣ ዋ ! ዋ ! ፣ ድምፃችን ይሰማ፣ አምባገነንት ስርአት ከትከሻችን ይውረድ ፣ we need freedom ፣ ትግላችን እስከ ድላችን የሚሉ ፅሁፎች በቀይ ቀለማት እንዲሁም በወረቀት ላይ በአማርኛና በኦሮምኛ ቋንቋ ተፅፎ ማደሩን የቢቢኤን ምንጮች በፎቶ ጭምር አስደግፈው ከላኩት መረጃ ለመረዳት ተችሏል።

በሁኔታው የተደናገጡ ፖሊሶች ለማጥፋት በጠዋት ሲራወጡ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል። መንግስት በሙስሊሙ ኮሚቴዎች ያስተላለፈው ውሳኔ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ ከፍተኛ ቁጣ ከመፍጠሩም ባሻገር ከፍተኛ ዋጋ የሚያስከፍለው ነው ተብሏል።

 

 

 

 

 

5 Comments on “አዳማ ከተማ በግራፊቲ ጹሁፍ ተጠለቅልቃ ማደሯን ምንጮች ከስፍራው ገለጹ::”

  1. አጅሀ ገና ወያኔ ሡሪው ላይ ይሸናል

    “ግድግዳ ላይ የሚፅፍ ጀግና ነው”

    ድል ለኢትዬጵያ !!

  2. my name is numarsan.. it means we are rounded, yeah raunded oromia are by blood sucker. viva initiative takers and activsts who stand for your ethical prinsiple. keep up hard work

  3. It does not give meaning for woyane whether you scribbled on walls or not . If you do million times , brings nothing . What the woyane understands is only and only -bullets- and the rest is mere joke . Because as Einstein said” it is insanity to try same thing over and over and while expecting a different result.

  4. ይህ የማንቅያና ማሥጠንቀቅያ ምልክት እንጂ የፍርሀት መግለጫ እንዳይመሥላችሁ በሠለጠኑት ሀገር እንኳ ትልቅ ሥፍራ አለው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*