Tag: ethiopian news in amharic
በአማሳኞች በደል እና በፍትሕ ዕጦት የተመረሩ ምእመናን ርምጃ መውሰድ ጀመሩ፤ በቦሌ ቡልቡላ መድኃኔዓለም ሓላፊዎችን በማስወጣት እና መኪኖቻቸውን በማገት ጽ/ቤቱን ተቆጣጠሩ
አስተዳደሩ፣ በሕገ ወጥ ኪራይ የደብሩን ጥቅም ለሦስተኛ ወገን አሳልፎ በመስጠት ይታወቃል ጽ/ቤቱን አስበይደው በማሸግ የተቆጣጠሩት ምእመናኑ…
በቡሌ ሆራ የኒቨርስቲ ተቃውሞ አስነስታችሁዋል የተባሉ ተማሪዎች ታገዱ
ሰኔ ፩(አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቅርቡ የተካሄደውን ምርጫ ተከትሎ በዩኒቨርስቲው ውስጥ ግጭት ከተፈጠረ በሁዋላ…
አቃቢ ህግ በእስር ላይ በሚገኙ ታዋቂ ፖለቲከኞች ላይ ምስክሮችን ማሰማት ጀመረ
ሰኔ ፩(አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ በተከሰሱት በአብርሃ ደስታ፣ የሺዋስ…
ርዕሳነ መምህራን መብታችን አልተከበረልንም አሉ
ሰኔ ፩(አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራ ክልል ርዕሳነ መምህራን በልዩ ልዩ ምክንያት ከቦታቸው ሲነሱ…
የኢህአዴግ ካድሬዎች ግብዣ ላይ እርስ በእርሳቸው ተደባደቡ
ሰኔ ፩(አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የየካ ክፍለ ከተማ የግንቦት 16/2007 ዓ.ም የምርጫ ውጤት እንዲሁም…
የሰኔ 1 ሰማዓታት ተዘከሩ
ሰኔ ፩(አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የ1997 ዓም ምርጫ ተከትሎ በአጋዚ ወታደሮችና በፌደራል ፖሊስ አባላት…
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኤርትራ በሰው ልጅ ላይ የሚፈጸም ወንጀል ሳትፈጽም እንደማትቀር ገለጸ
ሰኔ ፩(አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ድርጀቱ ለአንድ አመት ሲያካሂድ የነበረውን ጥናት በሚቀጥሉት 2 ሳምንታት…
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ሰኔ 08, 2015
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር…