Tag: Ethiopia
UTC 16:00የዓለም ዜና 310114
የዕለቱ ዜና
የዮክሬን ተቃውሞ ወዴት ያመራ ይሆን?
የዮክሬን የመንግሥት ተቃዋሚዎችን አመፅ ለማብረድ መንግሥታቸው ያቀረበው የመፍትሄ ሃሳብ በተቃዋሚዎቹ ዘንድ ተቀባይነት አላገኘም።
ወያኔን ያሸበረው የግንቦት 7 መንገድ ምንድነው?
የትግራይን ሕዝብ ከብሄር ጭቆና ነጻ አወጣለሁ በሚል ጠባብ ዓላማ ተደራጅቶና ታጥቆ ለበትረ ሥልጣን የበቃው ህወሃት ወይም…
የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት መተማ አካባቢ ጥቃት ፈፀመ:: በጎንደር ክ/ሃገር ሳንጃ ወረዳ የልዩ ሃይል አዛዥ ሻለቃ ቀለሙ ክብረት በአርበኞች ግንባር ሰርጎ ገቦች መገደላቸው ተሰማ::
የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር የአገራችን ኢትዮጵያን ዳር ድንባር ለሱዳን ለማስረከብ ሽር ጉድ እያለ የሚገኘውን የወያኔን አገዛዝ…
ጋዜጠኛ ዳዊት ኢስኃቅ በህይወት ይገኛል መባሉ
ትውልደ ኤርትራዊው የስዊድን ዜጋ፣ ጋዜጠኛ ዳዊት ኢስኃቅ ድንገት ተይዞ ወዳልታወቀ ስፍራ የተወረወረው የዛሬ 13 ዓመት ገደማ…
የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ፍፃሜ
ምንም እንኳን ሁለቱ የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ቡድኖች የተኩስ አቁም ስምምነት ቢፈፅሙም፤ አመፁ እንደቀጠለ ነው።
ሲጋራ ማጨስን የሚገድበው ህግና ወጣቱ
ወጣቱ ሲጋራ ማጨስ በሚያዘወትርበት በአሁኑ ወቅት ይሄ ህግ መፍትሄ ይሆን ይሆን? በዛሬው የወጣቶች ዓለም እንመለከተዋለን።
የአማራው ክልል መሪ በአማራው ህዝብ ላይ ተሳለቁ
ጥር ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአማራ ክልል ም/ ፕሬዚዳንት እና የብአዴን ጽ/ቤት…
በሀረማያ ዩኒቨርስቲ በርካታ ተማሪዎች በፖሊሶች ተደበደቡ
ጥር ፳፫ (ሃያ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው ማክሰኞ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ትናንት የዩኒቨርስቲ…